Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ruclips.net/video/L_tebr0g4Go/видео.htmlsi=gvQLwHj6ayTS6Kl1 ሽበት ላስቸገራቹ ሊንኩን ተጭናቹ ተጡቀሙት❤❤
እኔ ተስቃየሁ ማዲያትነ ግንባሬላይጥቁር በአላህ ልደውልልሽ ስልክሽንስጨኝ
እውነትሽን ነው የኔ እህት እኔ በደንብ አውቀዋለሁ ለፊቴ ብዙ ጊዜ እጠቀም ነበር የኔ ሁሉም ነገርሽ በጣም ደስ ይላላል
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ እውነት ፊትሽም እጅሽም እኩል ነው በጣም ነው እራስሽን የምትጠብቂ የራስን ስራ መስራት ጥቅሙ ይህ ነው ሁለተኛ ጥቅም እናመስግናለን ❤❤❤
❤❤❤❤
❤@@Rozaguraga
ኢየሱስ ይባርክሽ,
ሰላም ሮዝዬ የኔ ውድ በጣም ነው የምናመሰግነው❤❤😍😍👍
ዋዉ ዉዴ በጣም እናመሰግናለን ካንቺ እኩል እየሰራዉ ሞክሬ ነበር በአንዴ ነዉ ለዉጡን ያየዉት አመሰግናለዉ ሰብስክራብ አድርጌሻለዉ ማሽ አላ ይገባሻል
የምርሽ ነው የኔ ውድ አመሰግናለው
ማሻአላህ እሞክረዋለሁ ኢንሻአላህ
ጥሩ ነው በጣም ተዘጋጅቶ የሚሸጥ አለ እኔ ያለሁበት ሃገር ሹገር ስክረብ በ ብራውን ሹገር በኮኮናት ኦይል ይሰራል በጨውም የሚሰራ ሰለ ሮዛ ጎበዝ❤🎉🎉👍👏👏
ስኩዋር የሌለበት ቦታ አለ እንዴ ውዴ የሚሸጥ ይኖራል በስኩዋርና በማር በዌራ ዘይት አርገው ቀላል እኮ ነው ብራውን ሹገር ይቻላል አው በጨውም ለብብት የጠቆረ ያጠፋል ይባላል እኔ ግን ጨው አይመቸኝም የእጄ ጥፍር ሲነካው ጥፍሬ ይሰባበራል❤
ሮዚ ሞክሬ ምርጥ ነው ልስላሴው አመሰግናለው
@@RabihRabih-t6i ጎበዝ የኔ ውድ ሞክረሽ ስለነግፕርሽኝ አመሰግናለው
እሸአላህ
ሽኩረን
እሽ
ሰላምሽ ይብዛልኝ ውዴ እንኳን በሰላም መጣሽ❤❤❤🎉🎉
❤❤❤
❤❤❤❤❤
🌹🌹🌹🌹🌹
ጎበዝ ❤❤❤
ኢሸአላህ
❤❤
Tebareki mirt new mtseriw
አወይ ስኳሩ ሲያሳዝን ኢትዮጵያ እኮ ውድ ነው ማማቲ ግን እንደምንምን እጠቀመዋለው አይቀርም 🙏❤
ክክክ
ትንሽ ይበቃሻል ውዴ
ተባረኪ እማ ስላካፈልሽኝ ❤
ማሻ አላህ ❤❤❤❤❤❤
እሀቴ ልምድሽን እንድንጠቀም ሰላካፈልሽን በጣም ነው የምናመሰጎንሸ እንሞከራለን ተባረኪ
ሮዚዬ ማሻ አላህ ❤❤
ማሻአላህ እህቴ ለቤትሽአዲስነኝ ላይክም ሰብስክራይብምአርጌለሁ ኢሻአላእሞክራለሁ ማሻአላ አበባመስለሻልአችራሱ❤❤❤❤❤❤❤
@@Toybah-g7b እሺ ማሬ
መሸአላ ንግግር ሁሉ ደስ ይላል ❤❤❤❤❤
ተባረኬ
@@Rozaguraga ሮሚዬ ለቋቁቻስ
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሸሰአላህ አሪፍ ነው ሮዛየ
አይልሻለው እኮ ላይክ አርጌ አይቼ እወጣለው ውዴ በሁለቱም ስልኬ ወላሂ በርቺ❤
እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤ውዴ
እንዴት ነሽ ሮዚ አብሽሪ አስር ግዜ ነው ያረኩሽ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
የኔ ማር አመሰግናለው❤❤❤
Thank you ❤
ማሻአላህ ሮዚ ሹክረን ጀዛኪአላህ ኬይረን ❤❤❤
Shukran hbbt
ተባረኪ
@@KidestAssefa-i3q አመሰግናለው
ሮዚ ለቤትሽ አድስ ነኝ እሞክራለሁ ዉደ በርቺ
አላህ ይጨምርልሸ እህት እኔ ለከፈር በሰራው ሰርቸ ሞክሬው በጣም ቆንጆነው ገን በየቀኑ ብንጠቀመው ችግር አለው ??
ችግር የለውም ማሬ እኔ በቀን ሁለቴ እጠቀመዋለው❤❤
Roziye tuqaqur altefa alegni iskii min litakem
ትክክል ከተመቸን ጡሩ ነው ብንል ካልተመቸን ለላለላውን ትተን አልተመቸንም ብንል ምንአለ
መብትሽ ነው ውዴ ሞክሪ
እሞክረዋለሁ ኢሻአላህ
እሺ❤
@@Rozaguraga ለስት ደቂቃ ነው እፊቴላይ የማቆየው ማማ
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሰንእስክሪን ትጠቀሚያለሽ በአላህ መልሺልኝ
ተ ጠቅሜ አላውቅም ውዴ በቀን ፉቴ ምንም አልቀባም
ማሻ አለህ እሞኪረዋለሁ እንሸአለህ❤
ሞክሪው ውዴ
እናመሰግናለን እጀሽሽ ሲያመር 🎉🎉🎉
Mashaallh
ማሻአላህ
@@ZeharaSeid-e7k ሽኩረን
ሰላም እህቴ በጣም ቆንጆ ቨዲዬ ነው ያሳየሽን የብዙዎቻችን ችግር ነው እናመሰግናለን የኔ መልካም ❤❤❤
የኔ ውድ
እውነትሺን ነው አላህ ይባርክሺ እኔ በፊት እጠቀመው ነበር አሪፍ ነው
የወይራዘይትየለኚም ባዝንመጠቀምእችላለሁ
የመዳምአሰቤዛአለቀምንይሻላል❤
እህቴ ለቤትሽ አድስ ነኝ እዳታልፊኝ ለፊታችን ብንጠቀመዉ ችግር አያመጣም
ችግር የለውም ማሬ ሞክሪውና ታይዋለሽ እኔ እጠቀመዋለው
@Rozaguraga እሽ እህቴ 💞💞
የምግብ ዘይት ብናረግበት ችግር አለው
ቅባት ካለሽ አርጊ የምግብ ዘይት ለቆዳ አይመከርም❤
በየቀኑ ነው እንዴ የሚቀቡት?
አችን አይቸ የጥርስ ሳሙና ተጠቅሜ ፊቴ ተበላሸ 😢 ፈጣሪ የስራሺን ይስጥሺ
😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅
😂😂😂🥺🫢
የሚገጥመውም የማይገጥመውም አለኮ እማ
😀😀😀😀😀እረበአላህ አታስቂኚ ክክክክክ
😂😄😂😂😂enesu iko kezi video bohal sinti neger ede mikebuw atakim
👍
ለፊትስ
ይሆናል ውዴ
🎉🎉🎉🎉
Ok
Thanku
በዘይትዘይቶንይቻላል
አብሽየኔደግ❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ቆንጆ የአይ ዙሪየ ለጦቀራው መፍቴው ምንድነው አይኔ ዙሪየው ጦቅሮ ወደ ፊቴ መጥቷወል ጠበሳ የሚመስል ነገር ጦቅሮ መላት ነው መለውን ኒገሪኝ በአለሀ😢
በናትሽ መልሺልኝ እሥኪ ሎሚ ሥጠቀም ያሣክከኛል ምናምን እና ምን ልጠቀም ብብቴ ለራሡ በፊት የማያውቀውን አሁን እየጠቆረብኝ ነው ምን ይሻለኛል በሠው የማልወደውን ኤጭ ዶድራት ምናምን አልጠቀምምእኔ አልወድም
ሎሚ አላርጂክ ነሽ ማለት ነው የሚያሳክክሽ ከሆነ አትጠቀሚ ብብትሽ ደሞ የሚጠቁራው ስለሚያልብሽ ነው ወላሂ ዶዱራት ግዴታ ነው ምንም ጉዳት የለውም ገላሽን ከታጠብሽ በሁዋላ ዶደራንት ተጠቀሚ ወይም በሚያልብሽ ሳት በፎጣ ውሀ አስነክተሽ ማፅዳት አለብሽ የጠቆረውን ደሞ የጥርስ ሳሙና እና ትንሽ ስኩዋር ትንሽ ማር አርገሽ ገላሽን ከታጠብሽ በሁዋላ ለ ሁለት ደቂቃ ማሳጅ አርገሽ በውሀ ታጠቢው
@Rozaguraga እሺ እናቴ ክበሪልኝ
🌺🌺🌺🌺🌺
@HhFh-m8x አመሰግናለው
Enamesegenalen mekeri lemeseker emetalew❤❤
አህለን ሮዛ እዴትነሸ እህት ልምጣ ላግዝሸ😊😊😊😊
መሻአላህ ሀቢቢቲ ዛሬ አይቸው ሞከርኩት በአንድ ቀን ለውጥ አለው
ዋው ጎበዝ
ለማድያት ንገሪን
@@FkrteGetahun ለማድያት የሰራሁት አለ ገብተሽ እይው
እሞክረዋለሁ ❤❤❤
እሄን ተቀበትን ወይባ ብንሀባ ችግር አለው
አረ ቂቤ መሰለሽ እንዴ ለወይባ ቂቤ ማር ቀሲል ነው መቀባት ያለብሽ እ
🌸🌸🌸🌸🌸🌸
ሮዝዬ እጅሽ ይባረክ እኔም እንዳንች ቆንጆ ፋ ብያለሁ🌹🌹🌹
የኔ ቆንጆ ውድድድድድ
ፊቴ ላይ የኮቪድ ማስታወሻ ማዲያት አለ፡፡ ልጠቀመው?
አው ተጠቀሚው ውዴ ለውጡን አይተሽ ንገሪኝና ሌላ ደሞ እነግርሻላው ተጠቅመሽ ከትልጠብሹ በሁዋላ እርጎ ተቀቢው
አሰላምአሊኩም ግንለምታነቡ ሁላችም ላዲሰው የተመቸው ነገርላዲሰው አይመችም በመጀመሪያ የማይታይ ቦታ ላይ ሞክሩ ቢያስ ሰላሳደቂቃ ያክልትንሽቦታላይ ሁሉም አድአደለም
👍👍👍👍
wudoche bires gimash xirs masasar yichalali ? Pleas nigarugn xirsen amognal 🦷😭
❤❤❤❤❤❤
በርቺ❤
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤🎉🎉
Aswrwb eshi roze betame techegere naberetks roze
Tebareki yene mar❤❤
አመሰግናለው ውዴ
ደቃቁን ስኳር ነው የምንጠመው?
አደለም ህሽን ኑን
ሮዛ ሰላም እኔ አፍንጫየ ላይ ጥቁር ወጣብኝ ግን የሰራሽውን ቢድዮ ለመጠቀም ምን ያህል ደይቃ ልቆይ ተጠቅሜ
😊
ዘይት ዘይቱን ይሆናል
አው ውዴ
ሰላም ነሽ የኔእህት ባለፈው የሰራሽው የፊት ማክስ በሩዝ እና ባልመንድ በኛለውዝ መሰራት አይችልም አልመንድ አጣው እባክሽ ንገርኝ
ትችያለሽ ማሬ
እሽ የኔ ቆንጆ አመሰግናለው እጅሽ ይባረክ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍😍👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👌👌👌👌👌👌
ላይክ ትላላችሁ ችግር የለም ላይክ ማድረግ ከተጠቀምን በኋላ መሆን አለበት
❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂
😂😂😂
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Were anchi dokter neshi@@Rozaguraga
ሰላም ሮዚ ኮኮናት ብጠቀም ውጤታማ ይሆናል ወይ❤❤🎉
አው ውዴ❤
@Rozaguraga አመሰግናለው
እነ ጡቂር ነን ይሆናል?
ጥቁር ያጠፋል ሞክሪው❤
ስንት ሰአት መቆየት አለበት
አንድ ደቂቃ በቂ ነው እስከ አምስት ደቂቃ
አዴት.ደስይላል❤❤❤
ዋው❤❤❤
ማሻኣላህ የ ኦክቲ
👍👍
ማሻአላበርች ቅመሞ
ዘይት ዘይቶን ይሆናል
❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤
እህት እሞክራለሁ ኮመንት ላይ እጲፍልሻለሁአመሰግናለሁ
እሺ
❤
በእናትሺ በአላህ ለጡቀር ብብት ምን ልጠቀም???
ሎሚ በሱኳር እሽው ሻውር ከመወስደሽ በፊት
በዚሁ በራሱ ውህድ ኮልጌት የጥርስ ሳሙና ጨምሪበትና ተጠቀሙ ደሞ ብብት የሚጠቁረው ከንፅህና ጉድለት ነው የሚያልብሽ ከሆነ ዶደራንት የማትጠቀሚ ከሆነ
እሞክረዋለሁእሰኪበተለይእጃበፈጣሪ😢😢
ስንት ደቀቀ ነው ምነቆያሁ ተቀብተን
አምስት ደቂቃ ከዛም በታች ትችያለሽ
በጣምየምርእኔበጣምነውየተቸገርኩት 😢
@@ethiopandj1470 አመሰግናለው
ሮዝዮ ስወድሽ ማይ ጋድ አትበይ አውፍ በይኝ የኔ ቆንጆ
ክክክ እሺ የኔ ማር እኔም እወድሻለው
😂😂😂😂
የስሙ ሀይል እንዲም ያደርጋል የኛ አባት👍💪💪💪💪💪
@@richochagnibelayabc1233 ክክ
ወላሂ ፊቴ ከና በልጅነቴ መዳት ወጣብን በምድነው የሚጠፈው እገሩኝ
@@ZinbAli-hj5sd ውዴ ይጠፋል እርሾ እና እርጎ ማር የበቆሎ ዱቄት ቀላቅለሽ ተቀቢው በሳምንት ሶስት ጊዜ
@Rozaእርሾ ምድነው እማ ካሜራ ነውዴguraga
🥰🥰🥰🥰🥰🥰

እህት እሞክራለሁ ኮመንት ላይ እጲፍልሻለሁ
አመሰግናለሁ