ይህው አለው እስከዛሬ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 окт 2024

Комментарии • 102

  • @ኤፍታሕ
    @ኤፍታሕ 3 года назад +15

    ወንድሜ ዘማሪ ዲያቆን ሀዋዝ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መዝሙሮችህን እንዴት እንደምወዳቸው በእውነት ጸጋውን ያብዛልህ የመዝሙር ጸጋህ ግሩም ነው እኔማ በእንባ ነው የማዳምጣቸው ስራ ላይም ሆኜ በአእምሮዬ የሚመጡት መዝሙሮችህ ናቸው. በርታልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ጸጋውን ሁሉ ያድልልን

    • @zemarihawaz1114
      @zemarihawaz1114  3 года назад +5

      አሜን አሜን አሜን አሜን
      ክብር ይስጥልኝ እህቴ

    • @Alemnesh191
      @Alemnesh191 3 года назад

      አሜን አሜን አሜን እውነት ነው እህቴ

    • @ytrea7942
      @ytrea7942 3 года назад

      አዎ እህቴ የሱ ሞዝሙሮችስ. በጣም ልብ ይነካል እንየም ስራየ የሱ ሞዝሙሮች መስማት ነው እግዚአብሄር ፀጋው ያብዛልህ ወንድማችን እኛም ቤሰው አገር ተጨንቀናል በፀሎትህ አስቤን እንድንመለስ.

  • @ሀይርያመሀመድ
    @ሀይርያመሀመድ 2 года назад +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሌሌሌልልልልዘማሪ መልክት ያሰማን በጣም የምወደው መዝሙርነው ሲጨቀኝ በዚህ መዝሙር ነው ምደበቀው አዲሰ ነኝ ለእምነቱ በቤቱ ያፅናሽ በሉኝ

  • @maramawitegoderiwa3296
    @maramawitegoderiwa3296 3 года назад +9

    ማነው የወድማችን መዝሙሮች በልቅሦ የሚሠማቸው እደኔ እኔም የሚል ላይክ

  • @emu1693
    @emu1693 3 года назад +8

    እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዉርስልን🙏🙏☦️☦️☦️
    ወንድሜ ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን🙏❤❤❤❤❤☦️☦️☦️☦️💒💒💒💒💒🖤🖤🖤

    • @hassanshahen3003
      @hassanshahen3003 2 года назад +1

      ❤️❤️❤️❤️❤️🤲🇪🇹🇪🇹

  • @anoali8112
    @anoali8112 3 года назад +5

    እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሁሌም ሳላመሰግንህ ኣይ ዉልም ወንድሜ በረከትን ያድልህ ኣሜን፫

  • @አመተሚካኤል
    @አመተሚካኤል 3 года назад +2

    እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ዲ/ን ሐዋዝ ቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያጽናህ ሞዝሙሮችህ ሳዳምጣቸው እጽናናለሁ 😭✝️

  • @tubeyg2127
    @tubeyg2127 3 года назад +3

    እልልልልልልልል እልልልልልልልል ዝማሬ መላይክት ያሰማልን በእዉነት እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድማችን በርታልን

    • @zemarihawaz1114
      @zemarihawaz1114  3 года назад

      እህ አመሰግናለው የኔ መልካም

    • @argwaabi6189
      @argwaabi6189 3 года назад

      እልልልልልልልልልልልልል፡ዝማርመልህአክት፡ያሣማልን👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️

  • @aynalemageze8592
    @aynalemageze8592 3 года назад +1

    ዝማሬ ሙላእክት ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥልን ፀጋዉን ደራርቦ ያልብስህ አማኒኤል በእዉነት መዝሙሮችህ ይለያሉ በጣም ነዉ የምወዳቸዉ

  • @kf4113
    @kf4113 3 года назад +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወምድሜ ሐዋዝ ጸጋውን ያብዛልህ የድንግል ወዳጅ

  • @naredoosbirhaan1409
    @naredoosbirhaan1409 2 года назад

    እልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
    ልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማል ወንድማችን ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ልልልልልል💚❤💛

  • @ደግነትለራስነው-ቨ2ጐ
    @ደግነትለራስነው-ቨ2ጐ 3 года назад +2

    መዝሙሮችህ እኮ አይጠገቡም🥰🥰🥰እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን👏

  • @እናቴእመቤቴአለሁሸበይኝ

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘማሪ ወንድማችን ሐዋዝ በቤቱ ያጽናህ;

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 3 года назад +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘማሪ ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @jituubekelee6786
    @jituubekelee6786 3 года назад +1

    Amen amen amen zemare melaekit yasemelen amen
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
    💚💛❤💚💛❤

  • @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @زهرةز-ت2ي
    @زهرةز-ت2ي 2 года назад

    መዝሙሮችህ እኮ አይጠገብም እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ዝማሬ መላፅክት ያሰማንልን 👏👏👏👏

  • @maramawitegoderiwa3296
    @maramawitegoderiwa3296 3 года назад +2

    እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን መንግሥተ ሠማያት ያውርሥልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውነ ጨምሮ ጭምሮ ይሥጥህ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 2 года назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪

  • @tenagnegorfe4657
    @tenagnegorfe4657 3 года назад +1

    እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን

  • @ytrea7942
    @ytrea7942 3 года назад +3

    እልልልልልል ወንድሞችን ያንተስ ይለያል ሞዝምሮቹህ የነፍስ እረፍት አለው በረከትህ ይደርብን አሜን አሜን አሜንንን

  • @SebleMola-ou7er
    @SebleMola-ou7er 3 месяца назад

    ልልልልልልዝማሬመላእክያሰማልን መዝሙሮቺህከልቤነውየሞውዳቸዉ። ሺአመትኑር❤❤❤❤❤❤❤

  • @Edom.media7
    @Edom.media7 3 года назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን 🍃🌺🍃🌺🍃🌺🍃🌺🍃🌺🍃🌺

  • @ተዋህዶበክብርለዘላለምትኑ

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዘማሪይ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዝልህ አሜን አሜን አሜን

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ዠ1ጨ

    እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን እልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏

  • @almazalm5909
    @almazalm5909 3 года назад +1

    እልልልልልልልልልልልልዝማሪ መላእክት ያሰማልን

  • @taybaa8158
    @taybaa8158 2 года назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ

  • @marayemenatenatgebreltebek3418
    @marayemenatenatgebreltebek3418 3 года назад

    abetu amen amen amen amen amen amen 🙏🙏🙏😭😭😭💔💔💔😭😭🙏⛪⛪⛪🤲🤲🤲enatinw temesge getaye zimere kelyessamn

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ2ቨ

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል 🎤🎤🎤👏👏👏💐💐💐💐💐🌻🌻ለልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ዝምሬ ማለእክትን ይስማልን 🌼🌼🌼🌼🎤🎤

    • @riyadhbest9876
      @riyadhbest9876 3 года назад

      በበበበበበበበበበበበበበበበበበበ፣በቨ

    • @riyadhbest9876
      @riyadhbest9876 3 года назад

      ሎሜ ሎሌ ሎሜ ሎሌ ብሏል

  • @burtegirma757
    @burtegirma757 3 года назад

    Amen Amen Amen bewunat zemari melakiten yasemalin Egziabher tegawun yabezalih wademachin

  • @QwertyuiopAsdfghjkl-zp5fy
    @QwertyuiopAsdfghjkl-zp5fy 3 года назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥልን እና መሰግ ናለን

  • @ትግራይጋልተዋህዶ
    @ትግራይጋልተዋህዶ 2 года назад

    የኔወንድም ኣንደኛ እንካን ደናመጣህ መዝሙሮችህ ደስ ይላሉ ቀጥልበት የኔ ንቁ💛💛💚💚💚💚💚💖💖💖💖💒💒💒💒💒💒💒💒💒💓

  • @ቃልየነኝቤተሰቦቸንናፋቂ

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ፫🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌻🌻💕💕💕💕💕💕

  • @የቤትህቅናትአቃጠለኝሙክራ

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን

  • @marshamarsha6958
    @marshamarsha6958 3 года назад +1

    Zemara malketen yasemalen wademchen 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @hdu4612
    @hdu4612 3 года назад +1

    አሜን
    አሜን
    አሜን
    ዝማሬመለአክትያሰማልኝ፣

  • @edushae6382
    @edushae6382 4 месяца назад

    እልልልልልልልዜማር መላኪን ያሰማልን❤❤❤❤

  • @tsegennetterune3821
    @tsegennetterune3821 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @muluzeneb8846
    @muluzeneb8846 2 года назад

    አልልልልልልልልል ዝማሬ መላአክት ያሰማልን🙏💒🌻🌺🌺

  • @ቅድስትወለተማርያም-ተ9ኀ

    ዝማሬ መላእክት ያስማልነ ወንድማችን

  • @sarrasarra9122
    @sarrasarra9122 2 года назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልህ

  • @workeworke4310
    @workeworke4310 3 года назад +1

    እልልልልልልልል ዝማሬ መላእትን ያሰማልን

  • @amsaligezu674
    @amsaligezu674 3 года назад +1

    Ellllllll Ellllllllllll Ellllllllllll Zimare melakit yasemalin wondimachin🙏🙏🙏

  • @kal7363
    @kal7363 2 года назад

    አሚንን3🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ዝማሬ መላክ ያሰማልን

  • @studio1920
    @studio1920 Год назад

    yehew alehu Eskezare bante Getaye Teshagre Amen 🙏

  • @tsegatsega6899
    @tsegatsega6899 3 года назад

    amen amen amen zemare melak yasemalen

  • @googgoog1847
    @googgoog1847 2 года назад

    እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @tiztatameratetizta2738
    @tiztatameratetizta2738 3 года назад

    Amen Amen Amen zemaramalaykitneyasemamalen 👏👏👏👏👏👏👏💚

  • @zeroto2347
    @zeroto2347 3 года назад +1

    Kalehiwet yasemalik wondimachinin

  • @yashihaile93
    @yashihaile93 3 года назад

    Zmare melakt yasemalen tsegawun yabzaleh

  • @blrhanbaikalbakal5141
    @blrhanbaikalbakal5141 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲❤️❤️❤️❤️🤲🤲🤲❤️🌹🌹🌹🌹💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ዠ1ጨ

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @tittit7589
    @tittit7589 3 года назад

    እልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ይስማልን

  • @zainababrary6969
    @zainababrary6969 2 года назад

    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ❤️

  • @MartayeTewahedoLiji
    @MartayeTewahedoLiji 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @ayyaantuuabarraatube1992
    @ayyaantuuabarraatube1992 3 года назад

    አሜን ፫

  • @MuluyeAydenfu
    @MuluyeAydenfu 2 месяца назад

    አሜን ።

  • @asinatemokdad3597
    @asinatemokdad3597 3 года назад

    😭😭😭atklkilgn semion 🙏🙏🙏tebarkilign Hawaii

  • @mekdiethiotube2348
    @mekdiethiotube2348 3 года назад

    እልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል ዝማሬ መልአክ ያስማልን

  • @birhanezeleke8471
    @birhanezeleke8471 2 года назад +1

    AMEEN AMEEN AMEEN

  • @berghachberghach3343
    @berghachberghach3343 3 года назад

    Amen Amen Amen

  • @tigestnigussie2705
    @tigestnigussie2705 3 года назад

    ELELELELELELELEL zemare MELAKETEN yasemalen

  • @RomanGenet
    @RomanGenet Год назад

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aberashnegese9686
    @aberashnegese9686 3 года назад

    አሜን,አሜን,,እልልልልልልልልልል

  • @mintamirkiros3835
    @mintamirkiros3835 2 года назад

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @fantofanto4430
    @fantofanto4430 2 года назад

    አሜንንን አሜንንን 🙏🙏🙏🙏🙏🌹

  • @godoliyasegzeabhertalknew1910
    @godoliyasegzeabhertalknew1910 3 года назад

    Kefe belilign be mitamseginew begzeabher

  • @madogabramara8171
    @madogabramara8171 3 года назад

    Amen.amen.amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🧡❤💚🧡❤💚🧡🙏🙏🙏🙏🙏

  • @birtukandaniel5439
    @birtukandaniel5439 3 года назад

    Amen amen amen 😢💓🙏

  • @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ

    እልልልልልልልልልልልልልል

  • @Burtukaan720
    @Burtukaan720 Год назад

    Ameen Ameen Ameen Eliiiiiii🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲💒💒💒💒💒💒💒💞💞💞 EliiiìiìiEliiiiii Eliiiiii

  • @kidisti8089
    @kidisti8089 2 года назад

    AmennAmenn Amenn ❤❤❤❤❤❤👆👆👆😭😭😭😭😭😭

  • @mhmdmhmd6904
    @mhmdmhmd6904 3 года назад

    Mebsaom

  • @ስአሊለነቅድስትስአሊለነቅ

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @yhuhhh7448
    @yhuhhh7448 3 года назад

    ❤❤❤❤❤❤❤💒💒💒💒💒

  • @Addis-ኦርቶዶክሳዊት-wf2kt

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fanosfanos2106
    @fanosfanos2106 3 года назад

    🙏🙏🙏🤲

  • @hayiuhayiu9239
    @hayiuhayiu9239 2 года назад

    እልልልልልልልልልልል

  • @ወለተኢየሱስወለተጊዮርጊስ

    እልል እልል

    • @unikh4341
      @unikh4341 3 года назад

      🙏🙏🙏🙏🙏👑👑👑👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️❤️👑👑👑👑🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @ተዋህዶበክብርለዘላለምትኑ

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዘማሪይ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዝልህ አሜን አሜን አሜን

  • @امواجمكتبالمينا
    @امواجمكتبالمينا 3 года назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @madinasayidi7119
    @madinasayidi7119 3 года назад

    amen amen amen

  • @selamwureta6170
    @selamwureta6170 2 года назад

    amen amen amen amen 💞💞💞💞💞💞

  • @lubabahussein9045
    @lubabahussein9045 2 года назад

    አሜንአሜንዝማሬመላእክትያሰማልወንድማችንፈጣሪፀጋውንያብዛልህ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @user-yr8hs2tz8w
    @user-yr8hs2tz8w 3 года назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @طيبهالطيبه-ط3س
    @طيبهالطيبه-ط3س 2 года назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @smerhebrahem3258
    @smerhebrahem3258 2 года назад

    እልልልልልልልልልልልል

  • @marroyal3965
    @marroyal3965 2 года назад

    Eieeieieieiieeieieieieeieueuueej🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥👏👏👏🤲🤲🤲👏👏👏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰