መሪር የቤ'ተሰብ ሃ'ዘን! ልብ ሰባሪው የታዳጊዎቹ ስርዓተ ቀ'ብ'ር! Ethiopia | Eyoha Media | Habesha

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 дек 2024

Комментарии • 4,8 тыс.

  • @hayatakiya2018
    @hayatakiya2018 2 года назад +800

    ነፍስ ይማር አይባል~ ነፍስ ያላወቁ
    ሁለት ፍሬ አበባ ~ተቀጥፈው ደረቁ
    ያፅናችሁ አይባል ~መፅናናት ይከብዳል
    እንዲህ አይነት ሀዘን ~በምን ቃል ይበርዳል።🖤😭😭😭😭

    • @almaayerga6339
      @almaayerga6339 2 года назад +6

      💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @kaftanewemail395
      @kaftanewemail395 2 года назад +28

      የዘላለም ቁስል😭😭😭😭ጥቁር ጠባሣ
      😭😭😭😭 እንኳን የወለደ ያልወለደ አሳበደ😭😭

    • @sayatemitiku39
      @sayatemitiku39 2 года назад +2

      😭😭😭😭😭💔💔💔💔

    • @tirste2744
      @tirste2744 2 года назад +10

      በጣም ከብድ አዘን ነው ከሆድ የማይወጣ የእድሜ እሳት

    • @yordim1240
      @yordim1240 2 года назад

      😭😭😭😭😭😭😭

  • @ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ
    @ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ 2 года назад +332

    እኛ ልጆቹ ሆነን ለጎረቤት ተሰጠን ወላጆቻችን ስራ ሆነ ለቅሶ ሄደው ሲመጡ በሰላም የሚያገኙን ያ ትህትና ፍቅር አጅሬ አለም ላይ ተበትኖ ደም እሚጠጣው የተዋህዶልጆች እባካቹ ንስሃ እንግባ እንፀልይ ሱባኤ እንያዝ ልባችንን ወደ ፈጣሪ እንመልስ እሱም የምህረት ፊቱን ይመልሳልን

    • @sarabrara1262
      @sarabrara1262 2 года назад

      እውነትነው ውዴ😭😭

    • @taibataiba202
      @taibataiba202 2 года назад +4

      ምንአይነትግዜደርስን ወላሂ በጣምያሳዝናን ስውበቃበስውጨክኖን እርሁላችንም በየሀይማኖታችን ዱእእናርግ

    • @ksaksa5257
      @ksaksa5257 2 года назад

      አይይይይይ እናት አባት ምኑን አሳያችሁ እግዚኦ ምሀረነ ክርስቶስ የዘላለም ነዳማ እግዚአብሔር ይፍረድ

    • @belayneshbelaynesh9414
      @belayneshbelaynesh9414 2 года назад

      ፈጣር ይፊረዳ

    • @ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ
      @ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ 2 года назад +1

      @@taibataiba202 ሁላችንም በንፁሁ ልቦናችን ለፈጣሪ እናልቅስ ምህረቱን እዲስጠን ዜና ገብቼ ማየት ፈራው እውነት ያሳቅቃል

  • @ወለተማርያምሀብተሚካኤል

    ማራናታ ጌታ ሆይ ፍረድ 😭😭😭😭የራሔል እንቧን ያበስ የእስራኤል አምላክ ሆይ መፅናናት ስጣቸው

    • @גנטגשבזה
      @גנטגשבזה 2 года назад

      😭😭😭😭😭

    • @bettyleoul7006
      @bettyleoul7006 2 года назад

      Amen

    • @lmlmhagos3048
      @lmlmhagos3048 2 года назад

      አምላኬ ሆይ ማረን እባክህን ማረን

    • @lmlmhagos3048
      @lmlmhagos3048 2 года назад

      የትኛው መንግስት ነው እባካችሁ?
      ፍትህ ከፈጣሪ ብቻ ጠብቁ

    • @seblemekonne4189
      @seblemekonne4189 2 года назад

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @haimanotabebe7166
    @haimanotabebe7166 2 года назад +2

    ይህንን መሪር የሆነ ሃዘንን እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ካላፅናና በቀር ከባድ ነው እና እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ያፅናቹ!!

  • @ኡሙአህላም-ወ5ዐ
    @ኡሙአህላም-ወ5ዐ 2 года назад +106

    አላህ ማስረሻ ልጆች መንታ ይስጥሽ ማማየ እነት የሆነ ያውቀዋል ቀን መተነቸው ሲተኞ ይቁረቁረነል

  • @hirutsissy7957
    @hirutsissy7957 2 года назад +90

    እንኳን ለማረድ ለማየት የሚያሳሱት ሁለቱ ሕፃናት😭
    ጌታ ሆይ ጭካኔ የተሞላበት ጊዜ ነውና እባክህ ይሄን ክፍ ዘመን አሻግረን🙏

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ሸ6የ

    አቤቱ ቶሎ ና የዲንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ሀገራችን ወደት እየሄደች ነው ወላጆች እግዚአብሔር ያፅናችሁ

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es 2 года назад +39

    ያ ኢላሂ 😭😭😭😭😭💔
    ለእናት እና ለአባትየው ጥንካሬውን ብርታቱን ይስጣችሁ ያ አላህ እኛ እንደዚህ ያመመን እነሱን አሰብኩኝ ከባድ ነው 😭😭😭😭

    • @abemeliek3162
      @abemeliek3162 2 года назад +2

      አሜን አሜን አሜን😭😭🤲

  • @chewabrhenu2311
    @chewabrhenu2311 2 года назад +123

    ቃና ቲቪ በየቤታቹሁ ከፍታቹሁ የምታዩ የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ እጀህን በእጀህ በላህ እዛ ላይ የሚትላለፍው ወንጀል ማሰተማሬያ ነው የህጻናቱ አምላክ ይፈረድባቹሁ😭ለዚህ ሁሉ ወንጀል ተባባሪ ናቹሁ😭

  • @sademas
    @sademas 2 года назад +86

    I can not imagine the pain they are going through. Only Holysprit is able to take this tremendous pain away for the parents 😢

  • @Tgkutabertube
    @Tgkutabertube 2 года назад +34

    *ወላጆች በምን ቃል ይፅናናሉ ምንስ ያፅናናቸዋል አላህ የሶብር ውሀ ያጠጣችሁ ስንት መስዋት አይተው ያሳደጓቸውን ሲያዩዋቸው የሚያሳሱ ልጆች በደቂቃ ፀጥ አደረገቻቸው አቤት ጭካኔ*

  • @meskimerga933
    @meskimerga933 2 года назад +2

    የእዮብ አምላክ መፅናናትን ያድላችሁ!!
    እነሱስ ከነንፅህናቸው ወደፈጠራቸው ተመልሰዋል። እ/ር ፍርዱን ይስጥ።
    ወላጆች የእዮብን ታሪክ እያሰባችሁ ፈጣሪን በምስጋና ምላሹን ጠብቁት!!!

  • @ወለተገብርኤል19-ዐ1ኰ
    @ወለተገብርኤል19-ዐ1ኰ 2 года назад +190

    ምን ቃል ይሆን ይችን እናት የሚያፅናናት በአንድ ቀን ባዶ እጅ መቅረት በጣም ያማል 😭

    • @rozatasheerozatashee2548
      @rozatasheerozatashee2548 2 года назад +1

      🤦‍♀️🙆‍♀️

    • @tigisttube6070
      @tigisttube6070 2 года назад +5

      ቆየኮ የኢትዮ እናቶች የወላድ ምሐን ያለ ጥዋሪ መቅርታችው

    • @masfinsheberu7651
      @masfinsheberu7651 2 года назад

      Kabad new

    • @ghfghfhjhgh911
      @ghfghfhjhgh911 2 года назад

      Efffffff betam engy

    • @tesseberhan7947
      @tesseberhan7947 2 года назад +3

      የአስር አመት እስራት ብለው እንዳይቀልዱብን ይህቺ አርመኔ ትስቀል ትስቀል ትስቀል

  • @tigestkifle243
    @tigestkifle243 2 года назад +112

    😥😥😥አንጀታችን ተቃጠለ እነሱ የዚን ምድር ሀጢያት ሳይሰሩ ከፈጣሪ ጎን ያርፋሉ ይብላኝ ለኛ ለሀጢያተኞች😥😥😥

    • @neimamohamde5467
      @neimamohamde5467 2 года назад +1

      ትክክል ያሳዝናል በጣም አቤት ጭካኔ

    • @sarabrara1262
      @sarabrara1262 2 года назад +1

      እውነትነውውዴ እግዚኦ ለንሥሀያብቃኝ😭😭

    • @Nነኢማነኝአባቴመሳይ
      @Nነኢማነኝአባቴመሳይ 2 года назад +1

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @sarass2644
      @sarass2644 2 года назад

      😭😭😭😭😭😭😭💔😭😭😭😭😭

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 2 года назад +605

    ፍትህ ለህፃናት ዳግመኛ ሞት መስማት አንፈልግም😭😭😭

    • @hayat2906
      @hayat2906 2 года назад +4

      ሳህ. በቃን😭😭😭😭

    • @ሐበሻዊትዩቱብTube
      @ሐበሻዊትዩቱብTube 2 года назад +29

      ገዳያ ሰራተኛ ስለሆነች ነው ያስደነቃችሁ በየቀኑ አይደል እንዴ ኦነግ በሺ እሚቆጠሩትን ህፃናት እሚያርደው ምነው የነሱ አያስደንቃችሁም

    • @selamawitlemma5742
      @selamawitlemma5742 2 года назад +2

      ህግ አስከባሪ ማጣታችን ነው።

    • @Hayu2260
      @Hayu2260 2 года назад +6

      @@ሐበሻዊትዩቱብTube ምክንያቱም አ.አ አብዛሀኛው ህዝብ ልጅ በሰራተኛ ጥሎ ነው ስራ እሚወለው ለዛ ሁሉም ፈራ ያው የልጅ ነገር ከባድነው

    • @mekanissasefere2087
      @mekanissasefere2087 2 года назад

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭

  • @yusraalya7822
    @yusraalya7822 2 года назад

    ዉይ የሰዉ ልጅ ፈተና ቃል የማይገልፀው መራራ ሃዘን ዉይይ አታድርስ ጌታዬ ሆይ... መፅናናቱን ይስጣቸው ለወላጆች ወየሁ ወየሁ

  • @አባአለምለምኔ-ዸ4ሠ
    @አባአለምለምኔ-ዸ4ሠ 2 года назад +50

    እንድህ ህዝቡን ልቡን እንደሰበርሽው ሰውና ምድር የደም እንባ ያስለቀሽው ሰይጣን የህፃናቱ አምላክ መደሀንያለም ታምሩ ያሳየን

  • @milkiastewelde6036
    @milkiastewelde6036 2 года назад +15

    በጣም ልብ ይሰብራል ለቤተሰቦች እግዚኣብሄር ጽናቱ ይስጣቹ ፡ የ ቤተሰብ ሽማግሌዎች የ ሃይማኖት ኣባቶች የ ህክምና ባለሞያች እና ቀና ለሚያስብ ሁሉ ብሁሉም እንዲደግፋቸው እላለው።

  • @elfneshmulugeta5367
    @elfneshmulugeta5367 2 года назад +15

    እኔ አመኝኝ ቃል የለኝም ፈጣሪዬ እባክህ ታረቀን ለወላጆቹና ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ መፅናናትን ይስጠን ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን አውሬ እንኳን የዝናል እቺ መሰቀል አለባት

  • @ribkaali8119
    @ribkaali8119 2 года назад

    አምላኬ አንተ መልካም አባት ነህ ምህረትህን እንፈልጋለን ታረቀን ቃላት አጠረኝ ሰዎችዬ የምለው ጠፋኝ ውስጤን አመመኝ

  • @eyoelmoges9860
    @eyoelmoges9860 2 года назад +10

    ሁፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ኸረ ምን ልበል እንደዚ ልቤ ተሰብሮ አያውቅም ውይ ወላጆች ምን ቃል ያፅናናቸው ይሆን?ብቻ የድንግል ማርያም ልጅ ያፅናችሁ !!!!

  • @የተዋሕዶልጅነኝ-ከ8ጸ
    @የተዋሕዶልጅነኝ-ከ8ጸ 2 года назад +40

    ወይኔ እናትና አባት መንፈስ ቅዱስ ያጽናናችሁ😭

  • @shegeralmazk
    @shegeralmazk 2 года назад +128

    በዚህ አመት ቡዙ ሀዘን ብዙ ለቅሶ አልቅሻለሁ ለዚህ ደሞ ከአእምሮዬ በላይ ነው እኔ ተንገበገብኩ እናት አባት ?😭😭😭😭😭😭😭እግዚአብሔር ፅናት ይስጣቸው

  • @melkamelak9882
    @melkamelak9882 2 года назад

    እግዚአብሔር ያፅናናችሁ እውነተኛው ጠባቂ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ቤታችሁ ይግባ::

  • @halemahzaleke2560
    @halemahzaleke2560 2 года назад +57

    ኢናሊላህ ወኢነ ኢለይሂን ራጅኡን:: 😭😭😭
    ልጅቷ የአእምሮ ችግር ቢኖርባት እንጂ ጤነኛ ሠው እንዲህ አያደርግም::
    ለወላጆቻቸው አላህ ስብሩን ይስጣቸው በተሻለም ይተካላቸው ኢንሻ አላህ!!!

    • @tamrisaeed7158
      @tamrisaeed7158 2 года назад

      ኧረ ከባዲነዉ የኔ እህት

    • @islamispeaceforme4636
      @islamispeaceforme4636 2 года назад +2

      ጤነኛ ናት: ለአባታቸው ደውላ ልጆችህን ሄደህ እይ አለችው

    • @jsjdndhhueudhdjdj8919
      @jsjdndhhueudhdjdj8919 2 года назад

      Asgedidowat indi indtaderg yarege sew linor ychilal wey be poletika ayayzew yihonal

    • @tamrisaeed7158
      @tamrisaeed7158 2 года назад

      @@islamispeaceforme4636 ጤናማ የላትም

    • @ራያራዩማፋኖጀግናነዉ
      @ራያራዩማፋኖጀግናነዉ 2 года назад

      ሲታይ እራሱ ያሳሳሉ እንቋን ሊታረዱ ይቅርና 😭😭😭

  • @godlylife8603
    @godlylife8603 2 года назад +61

    እግዚአብሔር የተሰበረ ልባችሁን ይጠግን፡፡ ከልብ የማይወጣ ሀዘን ነው፡፡ እኔስ ሀዘናችሁ፡ ህመማችሁ አሞኛል፡፡😭😭😭😭😭 እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጣችሁ መከራችሁን፡ ሀዘናችሁን እሱ ያስረሳችሁ፡፡ ከሰው ማጽናናት በላይ የሆነ ሀዘን ነውና እግዚአብሔር ደስታችሁን ይመልስ፡፡

    • @elsaabraham9833
      @elsaabraham9833 2 года назад

      Very nice message I can't add even one word

  • @zewdnishadunga6230
    @zewdnishadunga6230 2 года назад +46

    የኢትዮጵያ ዳኛች እና ጠበቆች ልሁጊዜ ፍርዳችሁ የሙስና እና የእዉቀት ችግር አለባቸው ።አሁን በእነዚህ ህፃናት ላይ ለተፈፀመው ግፍ ምን አይነት ዉሳኔ እንደምታሳልፍ እንጠብቃለን።

    • @amenamenmelise6068
      @amenamenmelise6068 2 года назад +4

      እሷ ቁጭ ብላ የመንግስት እንጀራ እየበላች ትቀመጣለች ከዛም ትወጣለች ስቶች ናቸው የንፁሃንን ደሞ እየጠጡ ደልበው ከማረሚያ የሚወጡ ገዳይ ቢገደልማ ኑሮ ማንም ማንን ባልገደለው ነበር 😭

    • @susisusu9563
      @susisusu9563 2 года назад

      Ere nikich ayaderguwatim man siketa ayachihu bicha uuuuuuuuuuuuu

  • @noorafateh8650
    @noorafateh8650 2 года назад

    እናት አባት መፅናናትን ያድላችሁ አይዛችሁ ትተካቸው አላችሁ አቤቱ ጌታ ሆይ በአገራችን የተበተነውን ዳቢሎስ አስወግድልን

  • @WMQ-y3r
    @WMQ-y3r 2 года назад +51

    እንኳን አብሮ የኖሩት ይቅርና አይቼ የማላውቃቸው እኔን ናፈቁኝ ልጆቹ አስባቹሀል ቤቱ ጭር ሲል የልጆቹን መጫወቻና ልብስ ሲያዮ የቤቱ ሰዎች ምን ሊሆኑ እንደ ሚችሉ አቅፈው የሳሙ ስቀው ያሳቁ ኢረ እኔ አመመኝ💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ፈጣሪ አይማርሽ አንቺ የሰው አውሬ 👺

  • @ራህማየአላህባርያ
    @ራህማየአላህባርያ 2 года назад +46

    ያማል በጣም የሁለት ህፃን ነፍስ ቢቻ አይደም ያጠፋ ቹ የህዝቡ ቆሽትነው ያረረው ፍትህ ለነዚ ፍሬ ሳያፈሩ የተቀጠፉ አበቦች ያጠፋቹ የህዝቡ አይንም ጭምር ነው ምን ማለት እንዳለብን አላቅም😢😢😢😢 ለመላው ቤተሰብ ህቡን ለኛም ለሃገርም መፅናናቱን ይስጠን ምን አይነት ስቃይነል

    • @አልሀምደሊላ
      @አልሀምደሊላ 2 года назад

      ለምላዉ አለም የኢስላምን ህግ ታልተከተሉ ነጃ የለም የገደለ ይገደል ስንል እኛ ሙስሊሞ የህ የመሀመድ ህግ ነው እያሉ ያቾፈሉ ምነው ችግረ የለውም ይቅረ እንላላን እናተ ክፉ ስለሆናችሁ ነው ሙስሊም ገዳይ ነው እያሉ አልነበረም አሁን እደት ትገደል ሊሉ ቻሉ እኔ ምንም አልገረመኝም ሁለየም እድህ ነው አድስ ነገረ አደለም

    • @sebrinatube
      @sebrinatube 2 года назад

      @@አልሀምደሊላ ትክክል ወላሂ

  • @aboneshworku8027
    @aboneshworku8027 2 года назад +7

    ወላጆቹን እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ሁሉም ማሰናዳት የባህሪው ነውና እንኳንስ ለወለዳቸው ለሚያያቸው የሚያሳሱ ልጆች ምን አይነት መንፈስ አድሮብሽ ምንስ አደዝዞሽ ይሆን እጅሽ እሺ ያለሽ አንቺስ ምን ሆነሽ ይሆን በዚህ ውብ እድሜሽ ለዚህ ክፋት የታጨሽው የሞቱት እኮ እነሱ አይደለም አንቺ ነሽ የስንት እናቶች ልብ ነው የሰበርሽው የስንት ቤተሰብ ህይወት ነው ያመሰቃቀልሽው

  • @አስበኝአምላኬ
    @አስበኝአምላኬ 2 года назад

    አቤቱ በቃ በለን!!!! እህህህህህህህህህህህህህህ በጣም ያሳዝና 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔ለቤተሰቦቹ እግዚአብሔር አምላክ ፀናቱን ይስጣቸው

  • @amenshow2384
    @amenshow2384 2 года назад +17

    እህህህ እኔ አመመኝ የትኛው ቃል ነው የሚያጽናናቸዉ እንኳን ለመግደል የመሳም የሚያሳሱ ህጻናት ምን አይነት ጭካኔ ነው 😭

  • @nardosbekele2259
    @nardosbekele2259 2 года назад +140

    በቃላት የማይገለፅ ሀዘን ከውስጥ የማይወጣ ህመም መፅናናቱን ይስጣቸው ለቤተሰቦቻቸው😭😭😭😭😭

    • @meronkenfe5210
      @meronkenfe5210 2 года назад +2

      እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

    • @mesesaysha3384
      @mesesaysha3384 2 года назад +2

      በጣም ይከብዳል 😭😭😭😭😭😭😭😭☝️☝️

    • @ሲትራራህሚ
      @ሲትራራህሚ 2 года назад

      በጣም በጣም ወላሂ ያማል አላህ ሶብሩን ይስጣቸው እኔን አፍር ልብላላቸው 😭

  • @MmMm-vt3hw
    @MmMm-vt3hw 2 года назад +70

    ይህ ሁሉ የራሳችን ሀጢያት ነዉ እርስ በርስ ስንባላ ለህጳናቱ እዳ እየሰጥን ተቀመጥን

    • @hirutkebedetsegaye687
      @hirutkebedetsegaye687 2 года назад +5

      በትክክል 🙏እግዚአብሔር በቃ ይበለን

    • @tingirtyoutube8447
      @tingirtyoutube8447 2 года назад +3

      በጣም😭

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 2 года назад +2

      ትክክክክክክክልልል

    • @mekideshailu9102
      @mekideshailu9102 2 года назад +3

      ይሄ በጣም ትክክል ነው እኛ እየሆን ያለነዘው የአባት እዳ ለልጅ ነው

    • @hanna9502
      @hanna9502 2 года назад +2

      እውነት ነው ይህ ሁሉ የኛ ሀጥያት ነው

  • @alberbaysari881
    @alberbaysari881 2 года назад +2

    😭😭😭😭አደለም ለመግድል በሙሉ አይን እንኳን ለማየት የሚያሳሱ ህፃናት ይቺን በአደባባይ ነበር ስቅሎ መግደል ለሌላውም አስተማሪ እንዲሆን እናት አባት እንዴት ይሆን ሚፅናኑት

  • @addisken24
    @addisken24 2 года назад +22

    በሀዘን ልባቸው የደሙ ሰዎችን በእለቱ ቃለመጠየቅ እያደረጋችሁ በቁስላቸው ላይ እንጨት አትስደዱ። ሀዘናቸውን ቃላት አይገልፀውም በጣም ከባድ ነው።

    • @መሪነኝየለሚዋየኮሜቶችታዛ
      @መሪነኝየለሚዋየኮሜቶችታዛ 2 года назад +1

      እነዚህ ዩቱበሮችማ እህ ስቱሠዉእየሄደ ኢተርቪ የሚያርጎቸዉ ግንለምን እህህ

    • @hirj2602
      @hirj2602 2 года назад +1

      በጣም ትክክልነሽ እኔራሱ በጣም ነው ያና ደዱኘ

  • @ktube8920
    @ktube8920 2 года назад +7

    እናትና አባት ምን ቃል ያፅናናቸዋል ግን 😭 አላህ ይሶብራቹ በስ ፍርዱን ከሰማይ ቤት ጠብቁ እዚ ፍርድ የለም ገዳይቱ ምን አይነት ልጅ ነሽ

  • @kedusolani4442
    @kedusolani4442 2 года назад +14

    My heart shattered in the million pieces 💔 😪!! I really don't know how to express my deepest condolences to all the family 💔!! I hope and pray God give the family strength!!

  • @tirhastekle7190
    @tirhastekle7190 2 года назад

    አባትና እናት አሳዘኑኝ ውይ ለነሱ መፅናናት ከባድ ነው።እነዚህን ቆንጂየዎች ማጣት ከባድ ሐዘን ነው ።እግዚአብሔር ይርዳችሁ ሰው አያፅናናም የሰማይ አምላክ እርሱ ያፅናናችሁ። ።

  • @emmaemma1250
    @emmaemma1250 2 года назад +53

    አቤቱ ልብ ይሰራል እናት አባት በምናቸው ይርሱት😭😭😭😭

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ

    እነዚህን ወላጆች ምን ቃል ነው የሚያፅናናቸው በአላህ አንተ እዘንላቸው ፅናቱን ስጣቸው የፈጣሪ ያለክ ጭካኔ ከሠማውበት ሠአት ጀምሬ ሠውነቴ እየተንዘፈዘፈ ነው ኡፍፍ😢😢 ያማል ልብ ይሠብራል😢😢

    • @samsmobile2779
      @samsmobile2779 2 года назад +1

      💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @yenensheyetwahidolij7463
    @yenensheyetwahidolij7463 2 года назад +10

    ወይ እናት የቅዱሳን ፀሎት የእማምላከሰ መልጃ አይለያችሁ እግዚአብሔር ያፅናችሁ
    ነፍስ ይማር🕯🕯

  • @medina8559
    @medina8559 2 года назад

    መፅናናትና ማፅናናተሰ የማይቻልበት ሀዘን
    ምነው ምንአጠፍ ህፆናቶች
    ያረቢቢቢ ምናይነትጪካኔነው
    ፍትህ ፍትህ

  • @rewdamudesir5924
    @rewdamudesir5924 2 года назад +18

    ኢና ሊሏሂ ወይና ኢለሂ ራጁን. ኡኡኡኡኡኡፍ አሏህ ሠብሩን ይስጣቹ
    ልጅትዋ በአደባባይ መገደል አለባት

    • @yemuhabasew3287
      @yemuhabasew3287 2 года назад

      ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን በጣም ያማል ከባድ ሀዘን ነው አላህ ሰብሩን ይስጣችሁ ረውዲ ግን የምር እሷ ያደረገችው ይመስልሻል ከኋላው የሆነ ነገር ያለው አይመስልሽም ወላሁ አለም

    • @myhero6436
      @myhero6436 2 года назад

      @@yemuhabasew3287 ለምን ሄዳ እጅ ሰጠች?

    • @rewdamudesir5924
      @rewdamudesir5924 2 года назад

      @@yemuhabasew3287 ተልካም ሊሆን ይችላል ቢሆንም መገደል አለባት ምንም የማያውቁ ልጆች በቢሏ አውዙቢሏህ

  • @alemselamyehun8750
    @alemselamyehun8750 2 года назад +15

    አምላክ መፅናናቱን ይስጣችሁ እንጅ ምን ይባላል! ፈጣሪ ሆይ በዛች በተቀደሰች ምድር የተበተነውን እርኩስ መንፈስ ስለ ምስኪን ልጆችህ ስትል ከምደረ ገፅ አጥፋልን💔😭😭😭

    • @halema6824
      @halema6824 2 года назад

      😭😭😭😭😭😭😭

  • @Bintmusatube
    @Bintmusatube 2 года назад +34

    ይች ሴትዬ ግደታ መገደል አለባት 😥😥😥😥 ካልተገደለች እውነትም ፍትህ የለም መቸም እስር ቤት እዳትሉ 2አበባ ቀጥፋ😭😭😭😭😭😭😭

    • @haadhajiruu3494
      @haadhajiruu3494 2 года назад +5

      ሀገራችን መንግስት ሲኖር ነው ትገደል የሚባለው ህግ ሳይሆን ያለው ገዳይ በዝቷል

    • @ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ
      @ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ 2 года назад +5

      @@haadhajiruu3494 ህጉ አይፈቅድም የገደለ ይገደል እሚል ሴጣነው በይ በይ ብሎ ደም የጠማው ሴጣን አለም ላይ ተበትኖል ሁሉም በየ እምነቱ ለፈጣሪው አቤት ይላል ልባችን ከተመለሰ ፈጣሪ የምህረትን ፊቱን ይመልሳል
      የአገራችን ህግ እደምትፈልጊው ሼሪያ አይደለም

    • @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ
      @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ 2 года назад +5

      @@ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ ያቺ ልጆቺ ቢሆኑ ግን ትገደል ትይ ነበር

    • @sadamu
      @sadamu 2 года назад +2

      @@ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ የገደለ ቢገደል እንድህ ባልተደረገ ነበር

    • @susu-wf9sn
      @susu-wf9sn 2 года назад

      @@sadamu ትክክል

  • @jerrrygashaw1494
    @jerrrygashaw1494 2 года назад

    ፈጣሪ መፅናናቱን ይስጣቹህ ምን ልበላቹሁ ማመን አቃተኝ ጌታ እግዚአብሔር ይፍረድባት 😭😭😭

  • @enaya0481
    @enaya0481 2 года назад +6

    አላህ ይሰብራቹ ቤተሰብ ሁሉ መላው የሀገሬ ህዝብ በጣም ከባድ ነው ልጆቹ እንኳን የጀነት ናቸው. ምንም አያውቁም😭😭😭😭😭😭

  • @Tube-zh2zb
    @Tube-zh2zb 2 года назад +19

    ያሳዝናልአሏህ ሀገራችንንሰላምያድርግልን🇪🇹
    🇪🇹አምስት ነገሮችን ከአምስት ነገሮች በፊት ተጠቀሙባቸው!!🌹👍
    ወጣትነትህን _ከማርጀትህ በፊት
    ጤንነትህን _ከመታመምህ በፊት
    ሀብትህን _ከመደህየትህ በፊት
    ትርፍጊዜህን _ከመጨናነቅህ በፊት
    ህይወትህን _ ከመሞትህ በፊት
    ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
    አስተማሪ ነገሮችን ያገኛሉ!!

  • @ማርታአብረሀም
    @ማርታአብረሀም 2 года назад +9

    ምንም አልል. 😰 ሁለት እርግቦች. 🙌🏿 ወደ ምድር. ከመጣታቸው. የአለምን ክፋት ሳያዩ. በክፎዎች ተገድለውሁ ወደ አባታቸው ኤድ. 💔 😭🙏🏽 ይብላኝ. ለወላጆቻቸው. እግዚአብሔር አምላክ. ፅናትን ይስጣቸው. ነብሳቸውን ከደጋጎጅ ከቅድሳን. ጋር ይሁን 🙏🏽💔🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️፣

  • @davman1426
    @davman1426 2 года назад

    ጌታሆይ.ለቤተሰቦቹ.መፅናናትን.ስጣቸው

  • @emebetfekadu8470
    @emebetfekadu8470 2 года назад +6

    እግዚኦ ምን እይነት ዘመን ላይ ደረስን 😭😭😭😭እግዚአብሄር ለቤተሰቦቹ ፅናቱን ይስጣቸው 🙏🏽🙏🏽

  • @hagereuaq7041
    @hagereuaq7041 2 года назад +5

    አቤቱ የሆነብንን አስብ አቤቱ ጌታ ሆይ ምናይነት ጊዜ ላይ ደርስን እንዴትስ ብትጨክን እነዚህን ህፃናት ገደለች እግዚአብሔር ይፍርድብሽ እኔስ ሁሌ ልቅሶ መመስማት አመመኝ ደከመኝ ስንቱን አነባውት እግዚአብሔር አምላክ መፅናናቱን ይስጣችሁ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔

  • @kelvin1411
    @kelvin1411 2 года назад +14

    እግዚአብሔር ብቻ ብርታቱን መፅናናቱን ይስጣቹ እንኳን ለእናትና ለአባት ለሰሚውም ይዘገንናል😥😥😥😥😥😥

  • @Rahma_Abdoo
    @Rahma_Abdoo 2 года назад +24

    ኢና ሊላሂ ወዒና ኢሌይሂ ራጂዑን ። 😭😭😭😢😢😭😭😭
    ጤነኛ ሰው ፈፅሞ እነዚህን ህፃናት ጫፋቸውን አይነካም። በምንም ተዓምር አይተናኮልም።
    አላህ ወላጆችን ከሃዘን አውጥቶ በተባረኩ ጤነኛ መንታ ልጆች ይተካላቸው።

  • @amleworkyehun4593
    @amleworkyehun4593 2 года назад +11

    ምን እንደምል ባላውቅም እንባዬ እየፈሰሰ ነው ህመም ሁሉም ታማሚ እውነተኛ ሀኪም የጠፋባት ሃገር አምላክ ሆይ ፍረደን ፍረደን
    ትክክለኛውን ፍትህ ካንተ እንጠብቃለን 😭😭😭😭😭😭😭

    • @senaythkirose
      @senaythkirose 2 года назад

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭

  • @hanahana7837
    @hanahana7837 2 года назад +11

    ፍትህ ለህፃናት የሞት ፍርድ ይፈረድባት ለቤተሠብ መፅናናትን እንመኛለው ሁላችንም ልባችን ደምቷል

  • @የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ
    @የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ 2 года назад +55

    💔💔😭😭😭ከእናታቸው ፊትለፊት ትገደል😡😡😡ምንም እንኳን ልጆቿን ባይመልስ ቢያንስ ልቧ ያርፋል እኔ ገና ሳልወልድ እንዲህ የሆንኩ የወለዳችሁ ምን እየተሰማቹ ይሆን 😭😭💔💔አይ እናት መከራሽ 😭😭😭😭

    • @ועח
      @ועח 2 года назад

      😭😭😭😭😭😭😭

    • @eteneshigebeyo7957
      @eteneshigebeyo7957 2 года назад

      😭😭😭😭😭

    • @nehemiah5860
      @nehemiah5860 2 года назад +2

      እረ አይባልም🙆 እንደዚህ የምትሉ ሰዋች እራሳችሁን መርምሩ። ነገ እናንተም ይሄን ከማድረግ አትቆጠቡም እውነት ለመናገር። ማንስ ነው ልጅቶን አቅም ኖሮት የሚገድል? አንተ/ወይ አንቺ ይሄን ታደርጊያለሽ/ታደርጋለህ? ታድያ እናንተ ከልጅቶ በምን ልትለዩ ነው? 🤔

    • @birtukanaregaw4518
      @birtukanaregaw4518 2 года назад

      የውለድነው ማደምእምባ እያውረድን ነው

    • @mewdediemnwagaw2196
      @mewdediemnwagaw2196 2 года назад

      በትክክል።

  • @hggff9535
    @hggff9535 2 года назад

    አይይይ ይህም የእኛው ኃጢአት ነው እግዚአብሔር አምላክ የንስሀልብ ይስጠን ምን ይባላል እግዚአብሔር ጽናቱን ይሥጣችሁ ከባዲነው

  • @samrofi9642
    @samrofi9642 2 года назад +19

    ፈጣሪ ጵናት ይሁናቸው በትንሳኤ ያስባቸው😭😭😭

  • @fatumseyidi6248
    @fatumseyidi6248 2 года назад +5

    😭😭😭😭ያአላህ እደዉ ምን አይነት ቃለት ይሆን ቤተሰቦቸን የሚያፀናናቸዉ ኢላሒ አላህ ሶብሩን ይሥጣቸሑ😭😭😭አይ ጪካኔ😭😭

    • @eshetbelhu3296
      @eshetbelhu3296 2 года назад

      I ,Imagine the pain , God save the family!

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 2 года назад +14

    እናትና አባት በምን ይፅናኑ የኔ እናቶች በአጭር አስቀረቻቸው እፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭

  • @sameeradxb1830
    @sameeradxb1830 2 года назад +1

    ያረቢ ምን አይነት ጊዜ ላይ ነው የደረስን አኡዙቢላህ 😭😭😭

  • @ኡሙዘከርያ-ወ7በ
    @ኡሙዘከርያ-ወ7በ 2 года назад +4

    ልብ ሰባሪዉ የህፃናቶቹ ሞት ኡፍፍፍ ያአሏህ እንዴት ሰዉ በህፃናት ላይ ይህን ያክል ይጨክናል ሱበሃነሏህ በጣም ነዉ ልቤ የተሰበረዉ ለቤተሰቦቻቸዉ መፅናናትን እመኛለሁኝ 😭😭😭😭

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 2 года назад +5

    ቃል ያጥራል ጌታ ሆይ ቶሎ ና

  • @Tube-rx8qg
    @Tube-rx8qg 2 года назад +14

    አላህ መቻያውን ይስጣችሁ እፍ እንደት ያንገበግባል ምንም የማያቁ ህፃናት😭😭😭😭

  • @እማፍቅር-ሸ8ሐ
    @እማፍቅር-ሸ8ሐ 2 года назад

    ፀናቱን ይሰጣችሁ. እመብርሀን ሀዘንሺን ታቅልልሻ እማየ. ምን ይሳነዋል በመታልጅ ይባርክሺ በቸርነቱ. የጭካኔጥግ.

  • @safiayesuf2538
    @safiayesuf2538 2 года назад +41

    አሜርካን አገር 15 አመት ሙሉ ልጆቼን ለሰው አልሰጥም ብዬ ብቻዬን ያለ ሰው ያለዘመድ አሳደኩ 😢

    • @ሪምሀበሻዊት
      @ሪምሀበሻዊት 2 года назад +2

      አላህ ይጠብቅልሽ

    • @Rt-tz8vv
      @Rt-tz8vv 2 года назад +2

      አላህይጠብቅልሺልልጂስሲበልብዙነገረይሆናል

    • @FaRa-mv7jz
      @FaRa-mv7jz 2 года назад +1

      Allah ytebiklish yene enat

    • @safiayesuf2538
      @safiayesuf2538 2 года назад

      @@ሪምሀበሻዊት አሜን ወርቄዋ ያገሬ ልጅ

    • @safiayesuf2538
      @safiayesuf2538 2 года назад

      @@Rt-tz8vv አሜን

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 2 года назад +6

    እባካችሁ.. ኢትዮጵያ ውስጥ ያላችሁ... ወገኖች... ስትቀጥሩ
    ብትችሉ አስመርምሩዋችው
    የ አይምሮ ዝግምተኛ መሆናችውን
    እባካችሁ እባካችሁ ??????
    እባካችሁ በ ደላላ ብቻ.. አትቅጠሩ
    አደራ አደራ ...🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔

  • @hayubintbaba568
    @hayubintbaba568 2 года назад +18

    በእናትና ባታቸው ቦታ ሆኜ ሳስበው ለማበድ ምንም አይቀረኝም አንኳን ለማረድና ለመሳም የሚያሰስቱ ልጆች 😭😭 ጌታየ ሆይ ፈተና አትፈትነኝ አልልህም ግን ፈተናየን አቅልልኝ ያረብ😭😭

  • @qaws7708
    @qaws7708 2 года назад

    ፍት እግዚአብሔር ለሜወዳቸው ህፅናቶቺ

  • @mimitube1977
    @mimitube1977 2 года назад +88

    የእውነት ምን አይነት ጭካኔ ቢኖራት ነው እነዚን አበቦች ላይ ግድያ የፈፀመችው ሲታዪ እራሱ የሚያሳሱ ለቤተሰቦቻቸው መፅናናቱን ይስጣቸው በጣም ያሳዝናል😭😭😭😭😭😭😭

    • @addissisay252
      @addissisay252 2 года назад

      ያማል

    • @astedefasika7078
      @astedefasika7078 2 года назад

      😭😭😭😭😭😭😭

    • @adfasf8063
      @adfasf8063 2 года назад

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️

    • @nezertentertainment
      @nezertentertainment 2 года назад +1

      omg እመቤቴ ታጽናችሁ

    • @konifekote8950
      @konifekote8950 2 года назад

      @@nezertentertainment 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @yohanneshailemichael
    @yohanneshailemichael 2 года назад +6

    You see this is exactly why things are so messed up in is country...no one seem to understand how to use the social media.. I feel sorry for the mother.. who has to go through the same pain again and again to answer RUclipsrs questions.
    May God condolences the mother and give her strength..she really will need it under this dark moment of her life.

  • @MohammedAli-rd9vn
    @MohammedAli-rd9vn 2 года назад +5

    ልቤ ቆሰለ አንጀቴተቃጠለ እረ ምን አይነት ዘመን ምን አይነት ከአውሬ የባሰ ሰው ተፈጠረ ጉድ ነው ጉድ ነው ምን ልበል ወገኖቼ እነዚህን ሩጠው የማያመልጡ ህፃናቶችን በዚህ አይነት ባሰቃቂ ሁኔታ መግደል !!!!ጉደ ነው ምነው አላህ እንደዚህ አይነት ጉድ ባንሰማ ባናይ ቆሰልን

  • @mulugetayilma388
    @mulugetayilma388 2 года назад

    የዉነት ጌታ ሆይ እንደ አቤል ደም ፈርዲላቸዉ አንተ ብቻ ነህ የምትፈረደዉ እኔ ሌላ የምለዉ ነገር የለኝም

  • @yedipro1145
    @yedipro1145 2 года назад +49

    እግዞ እግዞ ፍትህ ለነዚህ ሀፃናት አቤት እናት ተቃጠልሽ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @meronbelay2660
    @meronbelay2660 2 года назад +5

    እውነት እንደዛሬው ውስጥ ድረስ ህመም ተሰምቶኝ አያውቅም ልቤተሰበረ ሁፉፉፉ ፈጣሪ ለዚህ ቤተሰብ መፅናናትን አድርግ

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ

    ወይ ዘመነችን ሰቆቃ ፈተና የበዛበት
    አቤቱ ምን አይነት ጊዜ ላይ ነን ???? 😭😭😭

  • @abrham1130
    @abrham1130 2 года назад

    እግዝኦ በጣም ልብ የሚነካ አጸያፊ ተግባር የጭካኔ ጥግ ለወላጆቻቸው እግዚአብሔር መጽናናትን ያድላቸው😭😭😭😭

  • @sadeseid742
    @sadeseid742 2 года назад +9

    ወይኔ አለ መታደል ወይ አገሬ ወይኔ አድሰ አባ አረ አላህየ አተ ሰላም ሰጠን ዉይ አረ ሰቅል ያረጋት አፈረረረ ትብላ ምን አይነት ፉጡረረ ናት ግን አረ የሰዉ ምሰል ናት ግን😭😭😭

    • @yeneneshassen2749
      @yeneneshassen2749 2 года назад

      የሀይማኖት አባትም ግደል ስቀል ተኩስ እያሉ ጦርነትን እና ጥላቻን እየሰበኩ ነው በሰው ላይ ይህንን ግፍ እየተሸከምን ያለነው ለህፃናት ሁሉ ትርፍ ምን እንበል ያማል

  • @ዜግነትአማራዊ
    @ዜግነትአማራዊ 2 года назад +22

    ነፍስ ይማር
    ፍትህ በወለጋ በየቀኑ ለሚታረዱ ህጻናት ❗️

    • @gigidebale4705
      @gigidebale4705 2 года назад +3

      ከጎደእር የመጣች ናት ባዴ ሁለት ህፃናት ያርደችው ምእን ትእላአለሕ እግዚአብሔር አምላክ ይፈርዳል እደዝህ

    • @ዜግነትአማራዊ
      @ዜግነትአማራዊ 2 года назад +3

      @@gigidebale4705 ማነሽ ደበሌ❗️ ከጎደርም መጣች ከባሌ አያገባኝም ወንጀለኛ ወንጀለኛ ነዉ ፍትህ ለህጻናቱ መንግስት ካለ ፍትህ አራት አመት ሙሉ ለተጨፈጨፉ እየተጨፈጨፉ ላሉት የአማሀራ ህጻናት

    • @samerawetdaniel2837
      @samerawetdaniel2837 2 года назад

      @@ዜግነትአማራዊ betame tikikile 4 ameti be Ethiopia mider ya chikana tegi betalaye be wolaga mederi begifi ya taradu esanati ya wolaga mider timasekir 17 yamara temariwoch ka danbedolo university tagetaw tawosedaw aridaw yebiluwach yati yaderisuwachw ya abiye mangesit esikawhun meni yadaragaw nagar ala betaseb la marido enkwn sayebekw ehyw ametati alefa yanasun yawusetachawn hemami hazeni Fetari becha nw ya meyakaw . Asedengach asedangach ya honu gedeyawoch ba Ethiopia yefasamalu gen bekutitir ser awulanal yalale mangesit sawochu seyazu hona fired sesati ayesamami.indanda enda edil huno iraman ya honu sawoch edile agentaw hezibe la mamerat selatan laye yewotuna hezibe laye yamayalik makara yazenbubatal feridebatu yawushat hulu nagar wushat firidebat bewase yelakale police alekim belo yaserali ena manigesit Ethiopia wuset ila beya lamanagar yekabedangyl. 4 ameti yasekaye ena ya saw legochi eliketi yamigeset sera na kumar ya mayalek dream.

    • @AgewKemant
      @AgewKemant Год назад

      እራጆቹ ማን እንደሆኑማ በእይናችን እያየነው ነው .... እንገት ቆርጠው ሲጨፍሩ በማስረጃ እያየን የስይጣን እምላኪ የጥቁር ዶሮ እምላኪዎች ይክዱናል.... ግን "እግዚእብሄር ዋቃ እላህ" እዋቂ ነው 👈🏾☝🏾ይህው እያጋለጣችሁ ነው ከጎንደር ከደብረማርቆስ👹🔨👹🔨👹🔨

    • @AgewKemant
      @AgewKemant Год назад

      @@ዜግነትአማራዊ ማነሽ ገለቴ ...የእብዬን ወደምዬ....👉🏽ጉዳችሁ ገና ይወጣል የእውነት እምላክ እይተኛም እያንቀላፋም...☝🏾በሌላው ስም የምትነግዱ የይሁዳ የጎንደር እራጅ ፍናፍንቶች ናችሁ... ይሁዳዎች ናችሁ እረረረ ገና ምኑ ታይቶ ጉዳችሁ ይወጣል ስንቱን በላችሁት 👹🔨👹🔨👹🔨

  • @tigisttube6070
    @tigisttube6070 2 года назад +5

    እግዚአብሔር ይጥናችሁ እናት አባት
    በወለጋ ስንት አእላፍ ህፃናት አባቶች እናቶች ወንድሞች አዛውንቶች ሲታርዱ ምንው እንደዚህ ወጣችሁ ይስቀሉ ብትሉ ሁሉም ወንጀልን ያለማምዳል ስንል በምክንያት ነው

  • @tarikuaengida1131
    @tarikuaengida1131 2 года назад

    ለወላጆቹ እግዚአብሔር ያፅናቸው
    የራኤልን እንባ የተመለከት አምልካ እስራኤል የነሱንም እንባ ያብስላቸው ትስቀል ለምትሉት ማን ፈራጅ አደረገን በልዑል እግዚአብሔር ወንበር አለተቀመጥን ለምን እንፈርዳለን ሁሉን የሚያውቅ እግዚአብሔር እኮ ያያል ገና ለመግደል ስታስብ ያውቃል እኮ ፈጣሪ መሐሪ ነው ብታለቅስ ንስሐ ብትገባ እሱ ይቅር ይላታል ስለዚህ እባካችሁ አትፍረዱ እንዳይፈረድባችሁ

  • @Eየኮሜንትአፍቃሪ
    @Eየኮሜንትአፍቃሪ 2 года назад +18

    ፍትህ ለህፃናት 😭😭😭😭😭☝️☝️☝️☝️😭😭😭☝️☝️

  • @Amele8427
    @Amele8427 2 года назад +9

    ልጅቱ ግን ጤነኛ ናት😭😭😭😭 ለዛውም ሴት እናት እህት ሚስት ልጅን ያክል ነገር አይደለም ሊታረዱ ሊታዩና ሊሳሙ የሚያሳሱ ልጆች😭😭😭😭እናት አባት ቤተሰብ እንዴት ነው የሚፅናኑት😭😭😭😭

    • @afi5295
      @afi5295 2 года назад

      አትመስለኝም ከገባች ሁለት ወራ ከሆነ ምንም ምክንያት አይኖራትም የከምሮ ህመም ቢኖርባትጂ

    • @etafarawalemu2635
      @etafarawalemu2635 2 года назад

      Uff

  • @ሜራገኪዳን
    @ሜራገኪዳን 2 года назад +1

    የድንግ ልጅ መፅናናቱን ይሰጣችሁ 😭😭😭

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ
    @ድንቅየጌታልጅነኝ 2 года назад +4

    እረ ውይይይይይ ኡኡ ኡ ኡ ተቃጠልኩ እግዛብሔር ሆይ ይህ ቤተሰብ እንዴት ነው ሚፅናናው😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @meskeremwoldeeyesus2355
    @meskeremwoldeeyesus2355 2 года назад +6

    ስቅላት፡ካልተፈረደባት፡በእውነት፡ህግየለም💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @my2973
    @my2973 2 года назад +12

    እግዚኦ ፍትህ ለነዚ አበባወች 💔💔😭😭😭😭😭😭

  • @yalemmizantilahun5631
    @yalemmizantilahun5631 2 года назад

    አቤ እግዚኦ ኦኦኦኦ እኔ አመመኝ ያማል ኡፍ ሲሜ እንኳን አልጠግባቸውም ነበር ባገኛቸው እንኳን በእንደዚህ ዓይነት ጭካኔ ልገላቸው ኡፍ ያማል

  • @hbetamendalw9023
    @hbetamendalw9023 2 года назад +4

    እፍፍፍፍፍ ፅናቱን ይሰጣቹሁ ወላጆቻቸው ፍትህ ለህፃናት

  • @tirualemtube
    @tirualemtube 2 года назад +7

    እውት ለመናገር እነዚህ ልጆች ምንም የማያቁ ዱዳዎች አደለም ቢላ ቁጥጫ አይገባቸውም 😭😭😭😭😭 እናትና አባት ፈጣሪ ያፀናቹህ 😭😭😭😭

    • @sikosilo610
      @sikosilo610 2 года назад

      እሷንማ መግሥት በህዝበፊት
      መዘልዘልአለባተ
      የገደለመገደልአለበት

    • @sikosilo610
      @sikosilo610 2 года назад

      እደሥኡዲ መግሥት የገደለ
      ይገደል ከግዲህ ቡሀላ
      ሰዉ ገለ እሥርቤትሳይሆን
      መገደልነዉያለበት ይወሰንእልነ

  • @zedtube6289
    @zedtube6289 2 года назад +7

    ኡፍ ምን አይነት ጭካኔ ነው ግን አኺር ዘመን
    ምን ቢበድሏት ነው በልጆች ሀዘን የግር እሳት የጣለችባቸው ወላድ አይይ

  • @sileshimekuannt9254
    @sileshimekuannt9254 2 года назад

    ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑረው። ለቤተሰቦች መፅናናትን ይሰጣቸው።

  • @zemzem69
    @zemzem69 2 года назад +5

    ኣላህ ትእግሥትን ይሥጣችሁ ወይኔ የሀገሬ ነገር ኣረ የገደለ ይገድል ቡሉ ድምጻችሁን ኣሠሙ 💔💔😥😥😥😥😭😭😭

  • @FM-xx3lt
    @FM-xx3lt 2 года назад +9

    ተቃጠልኩ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 መንግስት በአስቸኮይ ፍርድ ይስጥ ለዚች አውሬ አላህ ያቃጥልሽ ይሄ የሁላችንም ሀዘን ነው ተቃጥለናል 😭 ለእናትና አባት ፅናቱን ይስጣችው

  • @ሉሉውሎዪዋ
    @ሉሉውሎዪዋ 2 года назад +5

    ለዛሬ ብቻ ስልጣኝ ቢኖረኝ በተቆፍረው መቃብር ህዝብ በተስበስበበት ከነሂወቱ ነበረ መቅበረ ስራተኛይቱን ምን አይነት ግዜ ደረስን በአደባባይ ተስቅላ ላልተገደለች ፍትህ የለም ምንም የማያቁ ህጻን በግፍ ገላ አስሮ መቀለብ ቅጦት ነው የሞትን ጽዋ መቅመስ አለባት

    • @menenamara8701
      @menenamara8701 2 года назад

      Ufff betam yamale edesu bihonema tekekele ferde neber kefetari betach

    • @raeecell6431
      @raeecell6431 2 года назад

      እኔ ማመን አቃተኝ እንስሳት እንኩዋን ያሳሳል

  • @እምነትተስፋፍቅር
    @እምነትተስፋፍቅር 2 года назад

    እግዚአብሔር ያፅናችሁ ምን ይባላል

  • @featiayraeshd1598
    @featiayraeshd1598 2 года назад +18

    :ህግ የሌለባት አገር ወላሂ እችን አብሮ መቅበር ነበር ልጆቹ ጋ😭😭😭😭😭😭😭😭