Aww melau muslim wendem ehetoche enkuan letkebrew wer sheharu remedan beselm adresen Kebad behonem remedan yale aterawina jeme'a selat Allah talkenetun endasayen eznetunem entebklen Mlkm tsom I lv u all muslim brothers & sisters living around the world
ዋዉ ልዩ ልዩ ዴንቅ የሆነ ድራማ ነው💚💛❤💚💛❤
ሰላም ሰላም ወቅቱ የህማማት ጊዜ ነውና ለሁላችሁም ተከታታዮች እንኳን አደረሳችሁ መጪው የጌታችን የመድሀኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በአልም በሰላም ከቁጥር ሳትጎሉ ያድርሳችሁ በዓሉም የመልካም ብስራት የምንሰማበት ያርግልን ጎበዝ ምነው ዓሜን እንበል አባቶቻችን ሰኣን ዓሜን ሁሉም ይቀርብሃል ይላሉና ምረቃው እንዳያልፋችሁ የሳምንት ሰው ይበለን ዳኒ ከደቡብ አፍሪቃ
Amen amen amen
ለመላው የሙስሊም እህት ወንድሞቸእንኳን ለተከበር እረመዷን ወር በሰላም አደረሳችሁ ውዶችየ
Amiiiìiiin yarabiii
አሚን ያረብ
እንኳንም አብሮ አደረሰን
Wud ehtoch byalchubt slamchu ybzalgn eski. bknnt subscriber adrgugn
Medina Arega አሚን እንኮን አብሮ አደርሰን ማም ሰብስክራይብ አርጊኚ
የቤቢ ፀጉር ያስቀኛል እንደት እንደቻላችሁበት ነው ሽበቱ ፂሙ ብቻ ደስ ትላላችሁ ባታቋርጡት
ወይኔሥወዳችሁእኮድባቦችየ ኑሩልኝ እዳታቋርጡብኝበዚህበኮረናምክንያትመሠለኝብዙድራማዎችተቋርጠዋል
ውይ የምርጦች ስብስብ ስጠብቃቹ ነበር እስቲ ሳቅ እንደው ጠፍቶአል ፈገግ ልበል
Wude eski bknnt wde channel gora byi
Ja
I Love U
ይህን ህዝብ እንደተጨቆነ የምትነግሩት እናንተ ነፃ እንደወጣ የምትነግሩት እናንተ። በጣም ትክክል
hiwot gabi ማም ሰብስክራይብ አርጊኚ
*ውድ የሙሥሊም ልጆች በሙሉ እንኳንም ለታላቁና ለተከበረው የሮመዷን ወር በሠላም በፍቅር በአንድነት ዓደረሰን ኢሻላ ይሄን ውድና ታላቅ ወር ፆመውና ሠግደው ከሚጠቁሙ ደጋግ ባሪያዎች ያድርገን ያረብብብ*
አሚን ያረብ
ምን አለበት የሁሉም ሀይማኖት ልጆች በለህ ብትጀምር እኔ እንኳን ሀይማኖት የለኝም እንዲያዉ አባባልህ ገርሞኝ ነዉ
@@tenkirreta3293 አይ ሁሉንም ብል ምንም ችግር አልነበረውም ነገር ግን የሚመለከተው ሙስሊሞችን ስለሆ ነው እናም ሀይማኖት የለኝም ማለት ምን ማለት ነው እደት ይቻላልደ ሠው እስከሆን ድረስ !!!
አምንንንን
#Tenkir Reta# muslim kalhonk mn yemlketkl lezaum haymanot alba taot amlki
አዲስ ድባብ እባካቹ በኮሮና እዳታማሁኙ እዳታቋርጡት ምርጦች ስወዳቹ
ምርጥ አስተማሪና አዝናኝ ሲትኮም
@@yonasg9246 min alik?were alebih
የኮሮና ማስረሻዎች ስዎዳችሁ በርቱ ርቀታችሁን ጠብቁ 🙏❤️
አርት ስራዋን እየሰራች ነው። በዚህ አጋጣሚ #ምንልታዘዝም ቢጀምር ሀሪፍ ነው!!
በጣም ምርጥ ድራማ ነው ካልተሽከምኩ ያሳከኛልክክክክክክክክክ
ሀገሬ ውስጤ ነሽ
ያአመቱ ምርጥ ደርአማ ብየውአለው በተለይ ባአሑኑ ሣአት ቢያንስ በሣምንት 2 ቴ ቢሖን ዋው ነው
ደራሲ ማስረሻ ማሞ ማሡሩዬ በዚ ደረጃ ስላየሁ ደስ ብሎኛል 😍😍😍😍
ሁሉ በእርሡ ሆነ B እህቴ ሰብስክራይብ አርጊኚ
ትምርት ያለው እና አዝናኝ ድራማ ነው ቀጥሉበት
በትክክል👍❤
የኔ ምርጦችዬ እኳን በሠላም መጣቹ ተኛው ሳላይ
ስወዳችሁ እንኳን በሰም መጣች
Wow አዳስ ድባቦች ምችት ይበላቹ
ድባቦች እዴት አደምወዳቹ መናገር ይከብዳል ሁሉ ነገራቹ አስተማሪና አዝናኝ ነው በምችለዉ መልኩ በዚው እድትቀጥሉ በምችለው ሁሉ ለማገዝ ከጐናቹ ነኝ። በተለይ የሳምሶን ቁጥር አንድ አድናቂዉና የሠፈሬ ልጅ😍😍😍😍
ስወዳችው ሁላችውም ሳምሶም (ቤቢ) ይመቻችው ሁሌም በጉጉት እጠብቃችዎለሁ
እዚ ድራማ ላይ ሐሣቦች ይሸራሸራሉ ይለጣሉ
በእዉነት ተከታታይ ድራማ ላይ ጉብዝና ኢትዮጰጲያ ላይ አያለሁ በርቱ !!!
Abbo endet guaguche endemitebekachehuko. Beziya lay degmo ye crue awekaker gerami new. Abet beshishekachehu semechegn. Gash seyoum nurlegn abate.
በርቱ በርቱ ሳምሶን ታደስ እፕነጋገርህ አሪፍ ነው
ኮረናን ያጥፈልን ፈጣሪ ፊልሙ ሀሪፈነው የምረጫ ሶሞ ስለፖለቲካስሩ በምረጫው ማግሰት ቃሊቲ ትወረዳላቸሁ
Ekram Hassan ኤክሪየ ሰብስክራይብ አርጊኚ
ዋው የሚያምረ ደራማ ነው በረቱ ተችላላቹ
ወድጄዋለው ቀጥሉበት
😂😂😂ምርጥ ነው ቀጣይ ክፍል
ቀጥሉበት
ewnet konjo sitcom new gobez
ዋው ያሪፎች ጥርቅም ይልሀል ይሄነው
bertu programachu betam mesach new I love it
Great job!
ምርጦች መጣችሁ ወይኔ ለወሬ ቡናው እኮ ተቃጠለ #,5ሳቲም #5ሳቲም ክክክ ከሳ አንድ ሳቲም እረ በሳቅ ሞትኩኝ
ካልተሸከምኩ ጀርባዬን ያሳክከኛል ያለው ሰዉዬ 😂😂😂😂😂😂
በለው ካልተሸወምኩ ጀርባየን ያሣክኛል አለ
አረ ቡናው አረረ 😄😃😃😃😃😃😃😃😃😃
ዋው መጣችሁ አንደኝ ነኝ ዛሬ አላህ ይሄን ኮርና ይገላግለን
amin
እኳን በሰላም መጣችሁ
አቤት ደስታዬ በቃ ሆናችሁ
ዋው አስተማር ፊልምነው
ትመቹኛአላቹህ ሰላማአቹህ ይብዛ በርቱ
Welcome Addis dibaboch best🙏🥰💕🌾🌾
Good job
Wow baxam das yamil drama nw
እህለንቢክ. ያረመዳን. እረ መዳን. ከሪም. ያጀማአ
Hanan Ry7 እህቴ ሰብስክራይብ አርጊኚ
Wawwwww tameralachihu ketilubet
አድስ ድባቦች እንኳን ደህና መጣችሁ
ያዝ እንግዲህ ዲዲዲዲዲዲ
እንኳን በሰላም መጣችሁ የኔ ውዶች ስወዳችሁ
Aww melau muslim wendem ehetoche enkuan letkebrew wer sheharu remedan beselm adresen
Kebad behonem remedan yale aterawina jeme'a selat Allah talkenetun endasayen eznetunem entebklen
Mlkm tsom I lv u all muslim brothers & sisters living around the world
betam wedjew neber lemin akome?
የፖለቲካ መገኛውና መቀበሪያው መደደቢያው መደህየት መደንቆሪያው ኢትዮጵያ ነች ክክክክክ
ምነው 3ሰአት በረዘመ
Wel come back mirtoche😍😍😍😂
ውስጤ ናችሁ በተለይ ኮኪት ቤቢ
ሁለት ኩንታን የተሸከመች አህያ ሳይ እቀናለሁ አላለም 😂
Fetiya Shfa ፍቲየ ሰብስክራይብ አርጊኚ
እርበሺኩሺ እንደ .እንደ ደደደ😀😀😀😀
ክክክክክ እኔ ያሳቁኝ ፍቅረማኛቹ ክክክ
ቤቢ አንደኛ
Samson norobet eko mayamer film ylm😁
አይ ሳምሶን😅😅😅
ምርጦች
Erebeshkush ende endeeeeee hhhhh so funny
ደስ ሲሉ ጭቅጭቃቸው በሳቅ ገደሉኝ የወንድ ልምጥምጥ ደስ አይለኝም ይገባዋል ጥፊው ቀጣውን ጉጉት
ላምና ወተት አምጣልኝ 😄😄😄😄😃😃😃😃
እረ ዛሬ በሳቅ ነው የገደላችሁኝ
ስወዳችሁ እኮ
ሁለት ኩታል የተሸከመች አህያ ሳይ እዴት እደምቀና አላለም ጤፍ የሚነፍው ሰውየ ክክክክክክ 😂😂ወዩበሳቅ
አንደኛ ነኝ ባትጋሩኝ አይቼ ኮምታለሁ 👌
😂😂😂😂😂😂😂😂👍👍👍👍ሆሆሆ
አሜር ወረድበትእኮ ዛሬ ኡኡኡቴ
ኢትዮጲያ የጠላሽይጠላ Mobile ማም ሰብስክራይብ አርጊኚ
እንኩዋን ሰላም መጣቹ ምርጦችዬ
Nazrawith Nazrawith ኑኑ ሰብስክራይብ አርጊኚ
@@nununegnitube801 eshi sis👍
Cubic የሚባል የስራ ቦታ ጋር ሲወዳደር.....,
Well come Mertochiye
@@yonasg9246 TEMERT BAT IGI kkkkkk IGI jel ayimut endeyachawut alu ahun mn ajajalek mn abak telek aragek ye erigo zeneb
ዋውውው
😍😍😍😍👍👍👍😘
Kkkkkk Wey yewere sus bunaw tekatela
Amlak melawin alem ke werershignu enditadegen beyehaymanotachin enitseliy, Mechow Ehud le chrstianoch bemulu melkam Fasiga yihunilachu!!!
Nice!
Dramachu azinagni ina kuminiger azel nw inameseginalen.
Kezey ayent aleka yeseweren
ቆሜ ስለምውል እግሬ አበጠ ወገቤ ታመመ አይ ስደት😥😥😥😥😥ምናለ ከእናቴጋ ቆሎ ቆርጥሜ ባድር ባልተሰደድኩ😥በዱአ በጾለት አትረሱኝ ወገኖቸ ፈረቻለሁ😥 እህቶቸ ሰወች ቤት ስለሚቀመጡ ስራ ይበዛባችሀል አላህ ይርዳችሁ
ከዲ የማሚ@ አይዞሽ እህቴ ውሃ በብዛት ጠጪ እየተቀሳቀሽ ስሪ እና ማታ ስትተኚ እግርሽ ወደላይ ስቀይው እሺ አይዞሽ😘
የኔማር አመሠግናለሁ ውሀ በጣም እጠጣለሁ እና እግሬንም ወደላይ እሰቅለዋለሁ ግን ያመኛል አድቦታ ስለምቆም መረለኝ
ከዲ የማሚ@ አይዞሽ እህቴ ብዙ ውሃ ጠጪ እሺ እና ስትተኚ እግርሽ ወደ ላይ ሰቅለሽ ተኚ ። ስትሰሪ ደግሞ አየተቀሳቀሽ ስሪ እሺ አይዞሽ ሆዴ😘
@@Gualraya2112 እሽ ማርየ😍❤
አይዞሽ ማሬ እስካያልፍ ቻይው
አዲስ ድባብ መጣቹ ጥሩ ።እስቲ ትንሽም ቢሆንም ኮኩኮረና ጭንቀት እንውጣና እንዝናና
😍😍
At what time the drama presented on TV
Ke and and windoch tirase yeshalgnale wedjewalew
Ewnt ewnt ytnse 😭😭😭😭😭😢😢😢😢😢😢😭😭😭
Well come
ቤቢ ለኔ አሁን ገና ነው ትወና የጀመረው ቦታውን ነው ያገኘው 🤣
well
በኮረና ዘመን እንዴት ልትሰሩ ነው? ስጋት ሆኖብኛል ጭልጥ ብላችሁ ትጠፋላችሁ ብዬ☺️ የሆነ መላ ፍጠሩ online ምናምን ነገር 🙄
የምር እናንተሰዎች ጨዋታጨምራችዋል እኝኝየለበት እጭጭየለበት ከምትናገሩት አንዱም እመሬትጠብአይልም
በዛላይ ኮኬትእናሀገሬ የምር ሴትናችሁፀጉራሁየራሳችሁነው ሂውማንሄር እንጅሩ
Enkun Dahe Matchu
ደሞ በሳምንት ብቻ ለምን? 2 ቀን በሳምንት አርጉት የኛ ዳታ ይጭነቀው
ሀይ ስላም ብያለሁ ሁላችሁንም እስኪ ስሙን እንዴት እንደሚጠፋ ኮርና ተብየው በምን እንደሚሆድ ሁላችንንም ግራ ገብቶናል የበፋቱ ሁኔታ እንዴት እንደሚመለስ ሁላችንንም ናፋቆናል ስለዚህ በተቻላችሁ መጠን ከቤት አትውጢ ሙስሊሙ በዱአ ክርስቲያኑ በፆሎት ሌላ እምነት ተከታዮች በየምነታችሁ ፀልዮ ክርስቲያኖች እንካን አደርሳችሁ ሙሲሊሙ እንካን ለተከበርው ርመዳን በስላም አደርሳችሁ ኮርና ሆዶ በስላም በደስታ የምንፆም ያርገን መስጊዶችና ቤቴክርሲታን የሚከፋት ይሁን አሚን ያርበላለሚን
ትንሽ ፈገግ አልሁ
😍😍😍😍😍👍👍👍👍
ደቂቃውን ትንሽ ረዘም ብታደርጉ!!!
የሢቶቸቹ ፈንፈር አመድ የተነሠነሠበት ይመሥላል ምነም ለረከሠ ጃንቢሥቲክ ሊፒሥትክ መጠቀም ካልፈለጉ
እንኩዋን ሰወላም መጣችሁ እናተ ብቻ ናችሁ ስለኮሮና አስታችሁ ያላጭናነቃችሁን ይመቻች ከተመቻሆችሁ ቤተሰብ አድርጉኝ