DHL ketero malet Ye DV website gebiteh Specific ye adiss Ababa instructions click adrigrh kegebah behuala Step 1 register appointment yemil ale Esu register tadergaleh visa bimetulih yet passportun endemitikebel DHL address yasimertihal , ena appointment time and day yalebet paper print tadergaleh sitichers
3 ወረቀት እንዴት ሰጡህ እኔ የ 2024 ነበርኩ ሁለት ወረቀት ነው የሰጡኝ ቢጫ እና ነጨ ወረቀት የከፈልኩት 19000 ነው ።እና እንኳን ደስ አለህ እኔም ካሊፎርንያ ነኝ ሥራ በሽ ነው አይዞህ ሰርተህ የምትቀየርበት ሀገር ነው ።
በ be dv ደረረሶሽ ነው የሄዲሽው በናትሽ ተባበሪኝ እኔ ደርሶኝ ነበር ግን የትምርት ውጤቴ እስከ 10 ነው የስራ ልምዲ ያው አረባገር ነው የምኖረው በመዳም ቤት ምን ላዲርግ እርዱኝ
@@Amina-ci2sy ከ 5 አመት ወዲህ የ2አመት የስራ ልምድ ግድ ነው የሚፅፍልሽ ሰው ፈልጊ ኢምባሲው በደንብ ማጣራት ስለሚያደርግ ተጠንቅቀሽ አፅፊ ትንሽ ስህተት ነው visa የሚያስከለክለው ።
Please ማሟላት ያለብኝን ወረቀት ንገረኝ የ12ኛ ክፍል ወረቀት አለኝ ሌላ ማሟላት ያለብኝ document ምንድነው?
የኔ እህት አሁን ነው 12ተኛ ክፍል የገባሁት እንዴት ነው ዲቪ ሞምላት እችላለሁ እባክክሽን
@@DanielBirhanu-oi3cv በምን ላፂፋ የምሰራባቸውን ሰው ማፃፋ እችላለሁ በፂዳት ሙያ ወየረስ በምህ
Thank you
በጣም እናመሰግናለን ለእኔም መልካም እንደምሆን ተስፋ አደርጋለሁ ። እንኳን ደስ አለህ
ግሩፑን እንዴት ነው የምናገኘው ቴሌግራም ነው? አዲሰ ሰለሆንኩ ነው
Tnx zizu
congra bro
Selam nw Zezu Ke interview befet yalewn process negeren
Congra bro
እንኳን ደሰ አለህ
Selam yene case number 17000 new eskahun y DS260 melis minim yelem Augest Nuber Yelakut
Tg grub add argogn ebakachu 🙏
ኬዝ ነበር ሰንት ነበር?
በጣም እናመሰግናለን ዚዙ የጥቅምት ወር 2nl መላክ አልተጀመረም?
የቀጠሮ ተልኮኛ ነገር ግን በጦርነቱ ምክንያት 12 አልተፈተንኩም ምን ላድርግ አሁን 12 እየተከታተልኩ ነው
እንዴነው ደውየ ማግኘት ምችለው ?
እባካችሁ ይሄን የልደት ቀኔን ወደ ፈረንጆች የቀን አቆጣጠር ቀይሩልኝ !
DD/ MM /YEAR
25/ 01 /1986
Enameseginalen betam
enamesegenalen interview lay be amaregna medreg enchelalen bro meretn new bro ways be asterguewami new
Selam zizu formun semola balageba neber gen kemolahu behuala agbechalehu formun semola agbechalehu beye new men mihon yemeselehal zizu hasabehen
Zizu enamsgnalen 12 wetate enter view yegeba kale bikerbelen des yelenal lehulachinew memariya yehonal
Bro DHL appointment mndenw err melselgn
Ebassy ga,penssiyon yelem
Ds360 berase benemola bezu chegere yametabenale???
በደንብ አንብቦ መረዳት ለቻለ ሰው ችግር አያመጣም
በጣም እናመሰግናለን ዚዙ የጥቅምት ወር 2nl መላክ አልተጀመረም?
@@HowToDemx ok thanks
@@HowToDemxplease dv 2025 nagn 12k add argegn plz
Ye dhl ketero mndenw bro???? Alegbanem
DHL ketero malet
Ye DV website gebiteh
Specific ye adiss Ababa instructions click adrigrh kegebah behuala
Step 1 register appointment yemil ale
Esu register tadergaleh visa bimetulih yet passportun endemitikebel DHL address yasimertihal , ena appointment time and day yalebet paper print tadergaleh sitichers
and be amaragna new interview yarkewu bro
Ye Ethiopian tesfa enkorabh alen !
የመጀመሪ😂
እንኳን ደሰ አለህ