ሰበር//ጅቡቲ ለኢትጵጵያ ተደርባ መጣች//የግብፅ ጦር አፈር በላው!!!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 дек 2024

Комментарии • 18

  • @AsheEthio
    @AsheEthio 3 часа назад

    መቼም ብሆን ግብጽ የኛ ሠላም የማትወድ ካንሰራችንናት

  • @JemalMahamad-s2o
    @JemalMahamad-s2o 9 часов назад +3

    በኢትዮጵያ ለይ ጥምረት የፈጠሩ አገሮች አሰባቾ እንደ ጨው እየሟሟ ነው.ወደ አይፎም በቅርቡ ያወጣው መግለጫ ብርድ ብርድ እያለሁ መሆኑን ጦቁሞናል.አንድ ነገር ግን አገራችን እኛ እርስበርስ አየተባላን ወደ ታች እየጎቶትናት ነው እንጂ በጅዎፖለቲካ ውስጥ ምን ያይል ተፅእኖ ፈጣሪ እንደሆነች እያየን ነው

  • @abrahamgugsa
    @abrahamgugsa 10 часов назад +4

    ምንም ብትሉ ምንም .ሞቃዲሾና ጅቡቲ ለኢትዮጺያ መቼም ጥሩ አያስቡም !! ቁርጧ የታወቀው ግብፅ ትሻለናለች "::

  • @hiruttube9855
    @hiruttube9855 16 часов назад +2

    ጁቡት ዋለወይ ነት እሱዋን መን አምኖት አትተመንም

  • @Humed.MohammedAbdella-m6h
    @Humed.MohammedAbdella-m6h 13 часов назад

    ሰላምለሀገራችንኢትዮጵያእናለመለውዓለም❤?

  • @gebredemsis
    @gebredemsis 14 часов назад +2

    በ1977በህወሃት ጫካ ውስጥ የተረቀቀው ህገመንግስት የትግራይ ህዝብ መጥፊያና መሰቃያ ነው የሆነው የምን በሌላው ማሳበብ ነው

  • @ኑሩመሀመድ-ጨ3ቈ
    @ኑሩመሀመድ-ጨ3ቈ 3 часа назад

    እረ ጅቡቲ አትታመንም

  • @KhudirChamsu
    @KhudirChamsu 15 часов назад +2

    አብቹ አባመላ

  • @tessfayared110
    @tessfayared110 12 часов назад

    ጂቡቲ አንድ ማስቲካ አላምጦ መትፋት ያክል ነው የምትፈጥረው አሽቃብጦ አጎብድዶ ማደር የዘለለ አቅምም ተጽኖ ማድረግ ማትችል አለቅላቂ ነች ።

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 9 часов назад +1

    ጅቡቲን አምነህ ነው የምታወራው?

  • @tigistnebro-in7lg
    @tigistnebro-in7lg 14 часов назад

    Hey how are you

  • @eliaskebede547
    @eliaskebede547 5 часов назад +1

    የፈለጋችሁን ታወራላችሁ ማንን እንመን?