🔥ስለ አዶናይ ያልተሰማዉ ጉድ የሰሞኑ መነጋገሪያ Adonay's Story:

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 дек 2024

Комментарии • 13

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 День назад +4

    ትክክል አዶናይ ግልፅና ቅን ልብ ያለው ልጅ ነው ለዚህም እግዚአብሔር ረዳው😮

  • @ethiofrenchtube9243
    @ethiofrenchtube9243 2 дня назад +6

    አዶናይዬ እንኳን እግዚአብሄር እረዳው ጎበዝ ልጅ ነው ❤ እኛ አለን እንጅ በጭንቀት ከራሳችን ጋር ያልሆንን እንዳንናገር ምን ይሉኝ ይሆን እያልን ያለን ስንቶቻችን ነን አቤት አቤት ቤት ይቁጠረው 😂😂

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 дня назад +3

    እውነት ብለሃል አንተም ቀና ሰው ነህ አዶናይ ቀና ልጅ ነው ብዙዎች ይመሰክሩለታል

  • @hanamikahel9402
    @hanamikahel9402 2 дня назад +3

    የሚገርም ነገር ነው የሻበል ምክርና የኔ ምክር ተመሳሳይ መኦኑ ከሚገርምክ ነገር ቢኖር ሻበል እኔ ቲክቶኩን አይቼ ዋው ብዙ ተመልካች አለክ ግን እቺ አለም የከንቱ ከንቱ ናትና ወደፈጣሪ እጅክን አንሳ ብዬ ኮሜት ልኬለታለው በዚህ አጋጣሚ ብዙ ተመልካች ካለክ ወንጌልን ስበክ ብዝኦችን ከጨለማ ሕይወት አስመልጥ አጋጣሚውን ተጠቀም ሌላ ወሬ አያስፈልግም ብዬ ኮሜት አሪጌለታለው አለም ብትወድክ ምንም ጥቅም የለውም ከፈጣሪ እርቀን ከፈጣሪ ጋር እለት እለት ብንገናኝ እሱን ብናስበው (ፈጣሪን ብንፈራ)አለም ጠላችን ወደደኝ አይዶን ኬር ዋናው የዘላለም ቤቴን መስራት ነው እንጂ ሻበልዬ በዚህ ልጅ ጉዳይ የተናገርከውን አሳብ 1000%እደጥፈዋለው አንተም ጌታ እየሱስ ዘመንክን ይባርከው ተባረክ አሜን❤❤❤🎉🎉🎉።

  • @magnatube-z7k
    @magnatube-z7k 2 дня назад +4

    የኔ ወንድም ትክክል ❤❤❤❤

  • @Habeshawit-x2k
    @Habeshawit-x2k День назад +2

    ሃቅን ነው ❤

  • @MerkebMerkeb-n7c
    @MerkebMerkeb-n7c 2 дня назад +2

    እውነትነው

  • @አለማወቅ
    @አለማወቅ 2 дня назад

    ሻምፐል tub በጣም እናመሰግናለን ወድማችን የምር በጣም

  • @MuluyeTube-t4s
    @MuluyeTube-t4s 2 дня назад

    Selam lezi Bet yihun wandimachin adonay betam yemiyaberetatan wandimachin new adonay fetari kalehibet chigir yawutak enodihalen

  • @SHALOMKe-gn7cm
    @SHALOMKe-gn7cm День назад

    🥺🥺🥺🥺

  • @ET-vd2uw
    @ET-vd2uw 2 дня назад

    ሻምበልዬ ፖለቲካ ይቅርብህ እንጂ(ብዙ ተናጋሪዎች ስላሉ) አንዳንዴ ስለበጎ ነገር ሐሳብ ብታቀርብ እንማርበታለን።

  • @KOKITUBE-h1g
    @KOKITUBE-h1g День назад

    Tamsgan fexari hulun yichalkal

  • @almazkonjoo8792
    @almazkonjoo8792 День назад

    Lek nek teru beneseram sew mawurat aytewum