Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ይሥማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
አሜን አሜን አሜን አሜንለመምህሮቻችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን።ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን።
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
Medahanealem becherinetu mengistun yawrsilin sihutanin lib yistiln
ሊቃውንት አባቶቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቸሩ አምላካችን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
ቃለህይወት ያሰማልን አባቶቻችን በእውነት ይህን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ውድ የማህበረ ቅድሳን መረሀ ግብር አዘጋጆች ፀጋውን ያብዛላችሁ አገራችንንም ሰላም ያድርግልን!!!
Ameen Ameen Ameen kalehiyot yasemalin
አቤት እኔየ የማይረባ ነገር ሆኖ ቢሆን ላይኩና ኮሜንቱ እንደት በበዛ እግዚአብሔር የሚጠቅመንን ለመማር ለመያዝ ቸሩ አምላካችን እግዚአብሔር ይርዳን
Amen
ማሕበረ ቅዱሳን ይህን የመሰለ አስተማሪ ፕሮግራሞች እያዘጋጀ ተደራሽነት ላይ ግን በደንብ አልሰራም።
እግዚአብሄር ይመስገን ክፍል 8 ከመምህሮቼ እኩል ደርሻለው ምነው እሄ ውይይት ባላልቅ ብዬ ተመኘው በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነበር መምህሮቼ እግዚአብሄር በሄዳችሁበት ቦታ ሁሉ ይጠብቃችሁ አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
slemayneger stotaw egziabhar yemesgen. kalehywet yasemaln. kfl 9 bilekek beteketatay lemeketatel ena ortodoks tewahdo betekrstiyan eyetegelegelu kbatnen yemilu slalu sayawku yemilutn yemimels slehone.
በጣም እጠይቅ ነበር ሎቱ ስብሐት እንዲህ ነው እንዴ አንድ የ ጎጃም ልጅ ስጠይቀኝም የምመልሰው በማጣቴ ይቆጨኝ ነበር እናመሰግናለን
እኔ ግራ ይገባኛል ሁሌም በህይወቴ ።ቤተሠቦቸ ቅባት የሚባል እምነት አማኝ ናቸዉ ልዩነቱ ምን እደሆነ አላቅም ። የገና ፆም ሢገባ ልዩነት አለን ከኛና ከነሡ ።ሲፈታም ለምሳሌ ገና አርብ 29 ከሆነ ይበላሉ ።የዉሥጡን ሚሥጥረ አላቅም እኔ የምከተለዉ ግን ተዋህዶ እምነት ነዉ። ጠቅለል ሳአደረግ ክርስትናየ በቅባት ነዉ ሥለዚህ ከቤተሠብ ጋር እገናኛለዉ ችግር አለ ወይ ብለው የሚጠይቁ አሉ በዚህ ጉዳይ የተለየ ነገር እንዴት አይኖርም ማለትም ይህንን እምነት የሚያራምዱ ተለይተው ይታወቃሉ እንዴት ቢሉ ቤተሰቦቻችን ቅባት የሚባል እምነት አማኝ ናቸዉ የሚሉ አሉ
part 9 ere atawet?
እኔ ግራ ይገባኛል ሁሌም በህይወቴ ።ቤተሠቦቸ ቅባት የሚባል እምነት አማኝ ናቸዉ ልዩነቱ ምን እደሆነ አላቅም ። የገና ፆም ሢገባ ልዩነት አለን ከኛና ከነሡ ።ሲፈታም ለምሳሌ ገና አርብ 29 ከሆነ ይበላሉ ።የዉሥጡን ሚሥጥረ አላቅም እኔ የምከተለዉ ግን ተዋህዶ እምነት ነዉ። ጠቅለል ሳአደረግ ክርስትናየ በቅባት ነዉ ሥለዚህ ከቤተሠብ ጋር እገናኛለዉ ችግር አለ ወይ ⁉
እናትየ በስልክ ቁጥያቸው ደውዬ እና ያለሽበትን መገድ እወቂ እህቴ
አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ይሥማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
አሜን አሜን አሜን አሜን
ለመምህሮቻችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን።
ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን።
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
Medahanealem becherinetu mengistun yawrsilin sihutanin lib yistiln
ሊቃውንት አባቶቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቸሩ አምላካችን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
ቃለህይወት ያሰማልን አባቶቻችን በእውነት ይህን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን
ውድ የማህበረ ቅድሳን መረሀ ግብር አዘጋጆች ፀጋውን ያብዛላችሁ
አገራችንንም ሰላም ያድርግልን!!!