Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እናመሰግናለን
በጣም ምርጥ ትምርት ናዉ ነገር ግን በስደትህ ያላዉ ሳዉ እንደት አድርገን አድስ ለማዉጣት ምን ያስፈልጋል?
የጠፍበት የሚወጣው ስንት ብር ነው
everything is complicated in this country, nothing to be easy.
👍
በጣም አስቸጋር ጉዳይ በስደት ለማዉጣት
እኔ አመቴ ነው
የጠፈበት ነው ወይሥ አዲሥ
ለማሰደስ ምን ያስፈልጋል
እዴት እናሳድስ
ቆይ ፖስፖርት ሢወጣ የበፊቱ ቁጥር ይቀየራል እንዴ እሰኪ ንገሩኝ
አዉ ይቃያራል አንድ አዳላም ቁጥሩ
አዎ ይቀየራል
Ere le edisate enea 3were lihunegn nw
ፓስፖርት ኢትዮጵያ እደትነው የሚላከው ስወቸ ከስራ ሊያወጡኝ ነው
የት ሀገር ነው ያለሽው
ፓስፖርት ለማውጣት ስትነው
ፓስፖርት ለማሳደስ ከሰጠሁ ጥር 9/1/2020 ነው እስካሁን ታድሶ አልመጣም እያሉኝ ነው ስደዉልላቸዉ እረ እባካችሁ በጣም ቺግር ላይ ስለሆንኩኝ ቪዛየን ለማሳደስ አልቻልኩም ፐናልት (ቃራማ )እየቆጠረ ነው በዝያ ላይ ስራ ላይ አይደለሁም እባካችሁ በተቻላችሁ ለመተባበር ሞክሩ
9/1/2020 Gena Eko Ezih Lay Alderesnm Ahun 2012 New
እባክዎትን ቀጠሮዬ ለጥቅምት 4 2015 ነበር እስካሁን አለመጣልኝም ጎንደር ባክዎትን ስ ቁ ካለ እንድንደውል ቁጥሩን ይላኩልኝ አመሰግናለሁ
አረብ ሃገር የጠፋብንስ
እረ ፓስፖርት የሌለን እንዴት ሀገርችን እንግባ? እስኪ የምታውቂው ነገር ካለ ንገሪኝ
ማውጣት ከተቻለ ንገሩኝ
የኔቢጤ። እረ ምዱነው የሚሻለን
አዲስ ለማውጣት በ ኦላይን አይቻልም እዴ
እኔምአሱንእፈልጋለሁ
አረ የልደት ካርድ ለማውጣት ተቸገርን ሰሚ አጣን
ነገ ቅዳሜ ይስራል እንዴ
Lemades
Staksbdu