📌ጠቢብ ማነው?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024

Комментарии • 26

  • @SelamBelay-b5l
    @SelamBelay-b5l 19 дней назад +2

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ከቅዱሳን እናት አባቶቻችን ረድኤት በረከታቸው ይደርብን በፀሎታቸው ይማረን በሰማነው ቅዱስ ቃል ፴ ፷ ፻ ያማረ መልካም ፍሬ እንድናፈራ የእግዚአብሔር ቅዱስ ፈቃድ ይሁንልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን መምህርነ

  • @AlAl-h8p
    @AlAl-h8p 18 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምዎት ይድረሰኝ መምህር ዲያቆን ዮርዳኖስ አሜን እንኳን አደረሰነ፣ አደረሳችሁ

  • @samrisamri9563
    @samrisamri9563 16 дней назад

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን ተስፋ መንግሥተ ስማያትን ያድልልን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 9 дней назад

    ወለተ ማርያም አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥቱ ን የዋርስልን ቸሩ እግዚአብሔር ይጠብቅልን 🕯🕯🕯🌾 ሰው ይበለን 🌿🌾🌿

  • @ሔኤሜን
    @ሔኤሜን 17 дней назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @mesismart1332
    @mesismart1332 8 дней назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ፣

  • @stc6291
    @stc6291 18 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ለመመህራችን ቃለህይዎት ን ተሰፋ መግተሰማያትን ያዉርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የቅዱሳኑንበረከታቸዉን ያሳድርብን አሜን

  • @emuyelulseged7896
    @emuyelulseged7896 19 дней назад

    ተመስገን ቃለህይወት ያሰማልን 53:47 ድሜ ከጤና ይስጥልን መምህር

  • @Mitaye-rz7il
    @Mitaye-rz7il 19 дней назад

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @wubitteklu815
    @wubitteklu815 18 дней назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን። ፀጋህን ከማድነቅ ውጪ የምለው የለኝም። እድሜን ከጤና ጋር ያድልህ።

  • @lidiyat
    @lidiyat 19 дней назад +1

    መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @haylegrbreail
    @haylegrbreail 16 дней назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን

  • @dawit5817
    @dawit5817 15 дней назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን 💐

  • @tesfaneshdejene8981
    @tesfaneshdejene8981 18 дней назад

    ተመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት በእድሜ በጤና በጸጋ ያድልልን ይጠብቅልን

  • @ribkamengistu1189
    @ribkamengistu1189 18 дней назад

    ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋው ያኑርልን ❤❤❤❤

  • @melkamelka4213
    @melkamelka4213 14 дней назад

    አሜን ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Tsehay27Tube
    @Tsehay27Tube 19 дней назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤

  • @TinaChn-y1n
    @TinaChn-y1n 19 дней назад

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልን አሜን አሜን አሜን

  • @adenAtnaw
    @adenAtnaw 18 дней назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @tsigaredagaromsa6063
    @tsigaredagaromsa6063 16 дней назад

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @romanafrassa3652
    @romanafrassa3652 18 дней назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @getachewwoldegiyorgis8128
    @getachewwoldegiyorgis8128 19 дней назад

    ተመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @Samuel-rv3kr
    @Samuel-rv3kr 19 дней назад

    እንኳን በሰላም መጣህ መምህር

  • @እማምላክብዙሐን
    @እማምላክብዙሐን 18 дней назад

    ለመምህራችን ቃለ ሄዎት ያሰማልን❤

  • @SalamTeshome
    @SalamTeshome 18 дней назад

    Amen Amen Amen 🙏🇪🇷❤️🇪🇹🙏💒🙏🙏

  • @ቤቲየድንግልማርያምል-ጐ3ዸ

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን