ወላሂ እንደዚህ ኡስታዝ በረሐብ ዙሪያ በቀላሉ እንዲገባን እራሳችንን እንድንመረምር የሚያደርግ ሙሐደራ አላገኘሁም (ረሐብ ኢትዮጵያዊ አይደለም አንዱ 80ሚሊዮን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024
  • ወላሂ እንደዚህ ኡስታዝ በረሐብ ዙሪያ በቀላሉ እንዲገባን እራሳችንን እንድንመረምር የሚያደርግ ሙሐደራ አላገኘሁም (ረሐብ ኢትዮጵያዊ አይደለም አንዱ 80ሚሊዮን ብር አካውንቱ ላይ አለ ሌላው የ80ሳንቲም ዳቦ አጥቶ ይቸግራል ,,,ከዳእዋው የወሰድኩት የመንግስታችንን ነገር እንተወውና የዘሩንም የእምነቱ ነገርም ቀርቶ የሰው ልጅ ተርቧአል ቦረና ላይ!የሰው ልጅ ተርቧል ደቡብ ላይ የሰው ልጅ ተርቦአል ሰሜን ላይ እኔ አንተ አንቺ ምን እያደረግን ነው?ነገ አላህ ፈት ከመዋረዳችን በፈት ያቅማችንን እናድርግ እላለሁ አላህ ሀገራችንን ሰላም በረሀብ ጦርነት መጠራት አቁማ በልማት በብልፅግና የምትጠራ ያድርግልን መልካም ምሽት ተመኘሁላችሁ ወንድማችሁ ወንድም ኑረዲን ሸሕ አሕመድ ነኝ

Комментарии • 6