"አማኑኤል ጌታ ተወለደ "እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 янв 2025

Комментарии • 354

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 17 дней назад +45

    እነዃን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ በዓሉ የሰላም የፍቅር ያድርግል የኔ መድኃኔዓለም ለኛ ሲል ተወለደ የአለም መድኃኒት ታድላችሁ ኢትዮ ያላችሁ😢

    • @Tame-o3y
      @Tame-o3y 17 дней назад

      እንኳን አደረሰሽ

    • @ZahraIbrahim-z5d
      @ZahraIbrahim-z5d 17 дней назад

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን እንኳን ኣብሮ ኣደረሰን

    • @TnsTens
      @TnsTens 17 дней назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @እህተማርያምየማርያም-ኘ9ጨ
      @እህተማርያምየማርያም-ኘ9ጨ 16 дней назад

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤

    • @AbelSendekie
      @AbelSendekie 16 дней назад

      @@እህተማርያምየማርያም-ኘ9ጨ እንኳን አብሮ አደረሰን አንችም በሰላም ወደ ለሀገርሽ ያብቃሽ

  • @misraktigistu7158
    @misraktigistu7158 16 дней назад +2

    መምህር እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታች ለኢየሱስ ክርስቶስ በአለ ልደት በሰላም በጤና አደረሰህ! በአሉ ከመላ ቤተሰብህ ጋር የሰላም የፍቅር የበረከት የጤና ይሁንላችሁ!! እንዲህ የሚያምር የተወደደ ዝማሬ እንዳሰማችሁን ጥኡም የሆነውን የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን💐💐ተባረክ ውድ መምህራችን🥰🥰 መልካም ገና🥰

  • @ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f
    @ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f 17 дней назад +21

    ለመምህራችን ለእህታችን ዝማሬ መለአክት ያሰማልን❤

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 17 дней назад +16

    አማኑኤል ጌታ ተወለደ የድንግል ማርያም ልጅ ተወለደ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማል መምህርዬ

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 17 дней назад +6

    እኳን አደረሳቹ እልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @መንበረማርያምኤፍታህ
    @መንበረማርያምኤፍታህ 17 дней назад +1

    አሜን አሜን አሜን እንኮን አብሮ አደረሰን መምህር

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 17 дней назад +11

    እንኩዋን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሐነ ልደት አደረሳችሁ የቅድስት ተዋህዶ ልጆች👏👏🕯🕯🕯🕯🕯🕯🌿🌿🌿🕯🕯🕯🎇🎇🎇
    አባት እና ልጅ ቃለ ህይወት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
    እልልልልልልልል👏👏👏👏🕯🕯🕯🕯🕯እልልልልልልልል👏👏👏👏👏🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯እልልልልልልልል👏👏👏👏🕯🕯🕯🕯🕯🕯🎇🎇👏👏👏👏👏👏👏

  • @فانوسس-ث7ع
    @فانوسس-ث7ع 17 дней назад +6

    እግዚአብሔር አምላክ እንኳን ለዚች ቀን አበቃን እንደሀጢአታችን እና እንደበደላች ሳይሆን እንደቸርነቱ ጠብቆ ለዚች ቀን ያደረሰን የድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁንእልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤🎉🎉🎉

  • @FhdeechgrYerrft
    @FhdeechgrYerrft 17 дней назад +6

    እኛንም በሰደት ያልነዉን ያሣባችንን አማልቶ በሠላም ላገራችን ያብቃን ❤❤❤❤

    • @Sewitakalewold
      @Sewitakalewold 16 дней назад

      አሜን ለሀገራችን ያብቃን

  • @EmebetTelahun
    @EmebetTelahun 17 дней назад +8

    እንኳን ለጌታችን ለመዳኑታችን ለኢየሱስ
    ክርስቶስ ልደት በዓል አደረሳችሁ ዘማር
    መልእክት ያሰማን😊😊😊❤❤❤

  • @maron-m1234
    @maron-m1234 17 дней назад +5

    አሜን እንኳንአብሮአደረሠን መምህራችን እንኳንአደረሳችሁ የተዋህዶልጆችእንኳንለብረሀንልደቱበሰላምአደረሳችሁአደረሠን ዝማሬመላይክትያሠማልንአሜን

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 16 дней назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳቹ

  • @ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f
    @ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f 17 дней назад +15

    እንኳን ለብረሃነ ልደቱ አደረሳችሁ አደረሰን ቅዱስ አማኑኤል ይባርከን አማኑኤል መጣ ተወለደ የድግል ልጅ ተወለደ በፍቃዱ ልያድነን ወደደ አ❤❤

  • @AbelSendekie
    @AbelSendekie 16 дней назад

    እንኳን ለአምላክአችን ለጌታችን ለንጉሳችን ለመድኃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶሰ አማኑኤል ልደት በሰላም አደረሳችሁ እልልልልል መምህርየ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ከነቤተሰቦችክ እንኳን አደረሰክ

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan7845 17 дней назад +6

    እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢዮሱሰ ክርሰቶሰ ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ አደረሰን 🌺🙏🌺🙏 🌺

  • @yefikirsewyefikirsew6538
    @yefikirsewyefikirsew6538 17 дней назад +5

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mulu1270
    @mulu1270 17 дней назад +6

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን 🌸🌸🌸🌸🌸🌸❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️♥️♥️♥️💖💖💖💖💖💖💖😘😘😘💖😘💖😘💖💖

  • @ዜድራያ-ሰ7ኘ
    @ዜድራያ-ሰ7ኘ 17 дней назад

    Amen Amen Amen Enkuan legetachin ena lemedihanitachin le eyesusu kiresetos ledet beale beselam adersachihu ❤️🙏💐💐💐 Elelelelelele Elelelelelele Elelelelelele Elelelelelele Elelelelelele Elelelelelele Elelelelelele Elelelelelele Elelelelelele Elelelelelele Elelelelelele 👏👏👏👏

  • @ተመስገንፈጣሪኣምላኬ
    @ተመስገንፈጣሪኣምላኬ 16 дней назад

    እሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🌹🌹🌹🥰🥰🥰🥰🌷🌹👏👏👏👏👏👏👏🌻🌺🌷🌹🥰መልካም ልደት 🌹🌹🌹🥰🥰🥰

  • @zenashzenash8778
    @zenashzenash8778 17 дней назад +4

    Amen Amen Amen zemari melaktni yaaleni መምህሬ እንኳ አደርሳችሁ የተዋህዶ ቤቴሰቦች ከመጣብን መከራ ይጠብቀን እኛንም ለንሰሀ ያብቃን

  • @meseretgashaye7657
    @meseretgashaye7657 17 дней назад +3

    አማኑኤል የድግል ማርያም ልጅ ተወደ እልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላክት ያሠማልን 👏👏👏👏👏👏 እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች አሜንንን አሜንንንን አሜንንንን 🙏🙏🙏🎄🎀✨✨✨✨✨

  • @wudinehfiseha8973
    @wudinehfiseha8973 16 дней назад

    ክብር ሁሉ ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን

  • @bitanya2094
    @bitanya2094 17 дней назад +7

    ለመምህራችን የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን

  • @BirtukanBelayhun-wl3th
    @BirtukanBelayhun-wl3th 17 дней назад +5

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል

  • @KanjuKanju-y2z
    @KanjuKanju-y2z 17 дней назад +3

    ቸር እግዚአብሔር ይክበር ይመሠገን🎉🎉🎉🎉 እልልልልልልልልልል❤❤❤እንኳን አደርሳችሁ እህቴ ወንድሞቸ😊😊😊 ያመት ሰው ይበለን

  • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል

    መምህርየ እንኳን አደረሳችሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @fafi2887
    @fafi2887 17 дней назад

    እልልልልዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @AsterYosief
    @AsterYosief 17 дней назад +5

    እንካን አደረሰን አደረሳችሁ ለብርሃነ ልደቱ መምህርና ሰላምየ ለመላቤተሰብ ለህሉ መእመን። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Netsiyoutube-m8o
    @Netsiyoutube-m8o 17 дней назад +4

    እንካን አደረሰን ኣደረሳቹ ደምሩኝ የስደት እህት ወንድሞቼ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን❤

  • @Melkeqedek-vd8ws
    @Melkeqedek-vd8ws 17 дней назад +3

    እንኻን ሌጌታች የእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አብሮ አደረሰን ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Mihretyirga-g7v
    @Mihretyirga-g7v 17 дней назад

    እንኳን አደረሰህ መምህሬ❤❤❤❤❤

  • @tesfaabera2628
    @tesfaabera2628 16 дней назад

    እኛን በአምሳሉ የፈጠረን ጌታ የሠው ልጅ ከሚያየው ስቃይና መከራ በላይ አይቶ ፍቅርን ያስተማረን ጌታችን መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ በበረት ውስጥ የኛን ሀጥያት ሊያነፃ ወደዚች ምድር ለመጣበት እንኳን አደረሰን። መልካም የገና በዓል ይሁንልን 🙏🙏🙏

  • @በእምነትእሸቱ
    @በእምነትእሸቱ 17 дней назад +4

    እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬን መላእክት ያሰማልን

  • @wubittube
    @wubittube 17 дней назад +1

    ጌታችን መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የመጣው የአለም ቁስል ሊያክም ነው
    እንኳን አደረሳቹ የተዋህዶ ልጆች 😢መንፈሳዊ ቅናት ይዞኛል ያለው በስደት ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fhch2131
    @fhch2131 17 дней назад +4

    ቸሩ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳቸሁ እልልልልልልልልልልል ለዘመረ አደበት ዝማሬ መላአክትን ዝማሬ ዳዊይትን ያሰማልን ❤❤❤

  • @RakDubai-pr9gv
    @RakDubai-pr9gv 16 дней назад

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንኳን አደረሳችሁ የመምህር የወንጌል ተማሪዎች
    እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ተስፈኛዎ
    @ተስፈኛዎ 17 дней назад +1

    እንኳን. ለጌታችን መድኃኒታችን. ለየስሱ. ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም. አደረሳችሁ አደረሰን. አሜን 3. የከርሞ ሰዉ ይበለን ሁላችንንም አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤መምህር ዝማሬ. መላእክት ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗

  • @BizuayehuAndisa
    @BizuayehuAndisa 17 дней назад

    እኳን ለጌታችን ለመዳኒትችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳቹ አደረሰን በዓሉን የሰላም የፍቅር ያድርግልን አሜን መምህራችን ዝማሬ መላአክ ያሰማልን ❤🙏🙏🙏🙏

  • @hanaUser-zp1wi
    @hanaUser-zp1wi 17 дней назад

    እንቆ መምህራችን እንዱሁም ለመላው ቤተሰቡቻችን ቤተሰቦችህ ባጠቃላይ እንኳን ለጌታችን ልመድሀኒታችን ለእየሱሰ ክርስቶስ ልደት በአል አደረሳችሁ አደረሰን
    ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን መምህርራችን❤

  • @misraktigistu7158
    @misraktigistu7158 16 дней назад

    አማኑኤል ጌታ ተወለደ
    የድንግል ማርያም ልጅ ተወለደ
    በፈቃዱ ሊያድነን ወደደ
    አብ ሊታረቀ ክንዱንም ሰደደ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እልልልልልልልልልልልልልልልልል💐💐💐💐💐💐

  • @ማዕተበይ
    @ማዕተበይ 16 дней назад

    እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢዮሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን እልልልልልልልል እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን 👏👏👏

  • @ትዕግስትወለተመድህንየቅዱ

    እልልልልልልልልልልልልል
    👏👏👏👏👏👏👏
    እልልልልልልልልልልልልል
    👏👏👏👏👏👏👏
    እልልልልልልልልልልልል
    👏👏👏👏👏👏👏
    እልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 17 дней назад

    አግዚአብሔር ይመስገን አንካን አብሮ አደረሰን መምህራችን ተስፋ ስላሴ ከነ ቤተሰቦችህ
    ዝማሬ መላአከትን ያሰማልን ❤❤❤❤ ሀገራችንን ሰላም ፍቅር ይስጠን የምንሰማው ከፉ ነገር አሱ በምህረቱ ይማር ሰላም ያድርግልን

  • @በምህረት.ኗሪ
    @በምህረት.ኗሪ 17 дней назад

    ✝️ህዝበ ክርስቲያን እንኩዋን አደረሳችሁ አደረሰን እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል 🕯️👏👏🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️💐💐🌸💐🌸💐🌸💐🌸💐🌸መምህራችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🤲🤲🤲🙏🙏

  • @yahawiadenay9438
    @yahawiadenay9438 17 дней назад +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልእከት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ያርዥምልህ መምህራችን ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ከኔ መላ ቤተሰቦችሁ 🌺🙏🌺🙏🌺🙏🌺

  • @KsaKsa-nz7cm
    @KsaKsa-nz7cm 17 дней назад

    እኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን እየሡስ ክርስቶስ ልደት ብአል በሰላም አደርሰነ አደርሳችሁ የኔ እቂ አባት🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @birhanewetere8578
    @birhanewetere8578 17 дней назад

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልል👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህር እንኳን አብሮ አደረሰን🙏🏽

  • @annahanna8932
    @annahanna8932 17 дней назад

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ መምህርዬ መልካም በዓል🎤እልልልልልልልልልልልልልእሰይ አማኑኤል ተወለደ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ❤

  • @HanaKetema-n5v
    @HanaKetema-n5v 16 дней назад

    እንኳን ለጌታች ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት በአል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @Goguf-dd4jl
    @Goguf-dd4jl 17 дней назад

    አማኑኤል ጌታ ተወለደ የድንግል ልጅ ተወለደ😢 እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን❤ ሰላምዬ ፀጋዉን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @tiemtidawitgebre5892
    @tiemtidawitgebre5892 16 дней назад

    አንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢዮሱሰ ክርስቶስ ለብርሃነ ልደቱ አደረሳኘሁ አደረሰን❤❤❤❤❤❤✝️🌾🍇🌺🌿🌹♥️

  • @MekedasaEyel
    @MekedasaEyel 17 дней назад

    👏👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መልካ ጉባኤ መፅሐፍህን ንወደድኩት በጣም ደስ እሚል መፅሐፍ ነው👍👍👍

  • @እግዚአብሔርይመስግንሠለሁ

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን አሜኑኤል ጌታ ተወለደ የድንግል ማርያም ልደ ተወለደ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @የወንቅእሸቱቅዱስገብርኤል

    መምህርዬ እኳን አብሮ አደረሰን ከነቤተሰቦች እኳን አደረሰህ ለጌታችን ልደት መልካም በአል፡ አጥንት የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን የኔ ውድ መምህር😊😊

  • @SasaDad-b1z
    @SasaDad-b1z 17 дней назад

    እልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏እንካን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልድት አደረሳቹሁ መልካም ብዓል ዝመረ መላእክት ያስማለን❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🌺🌺🌹🌹🌺🌺

  • @SamA-wk2jq
    @SamA-wk2jq 17 дней назад

    እልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ለዚች ቀን ተወለደ ዓለም ጌታ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MesertNugse
    @MesertNugse 17 дней назад

    እልልልልልልል እንኳን ለጌታችን ለመዳንታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ለብርሃን ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ የመምህር ተማሬዎች መልካም ይሁንላችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን መምህራችን እህታችንም ፀጋውን ያብዛላችሁ❤❤❤❤🎉

  • @MonaAhmed-er6hb
    @MonaAhmed-er6hb 16 дней назад

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን ፀጋው ያብዛልህ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷እልልልልልልልልልልልልልልልልልልአሜን አሜን አሜን በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏

  • @AszZsa-i4o
    @AszZsa-i4o 16 дней назад

    እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
    🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
    🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 17 дней назад

    እንኳን ለቸሩ ዓማኖኤል እና የጌታችን የመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክረሰቶ የልደቱ ዋዜማ ቀን አደረሳችሁ መምህረዬ# አማኖኤል ጌታ ተወለደ፣የድንግል ማረያም ልጅ ተወለደ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በእውነት👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @YeneneshAelawu
    @YeneneshAelawu 17 дней назад

    እንኮን አደረሰልን መምህራየ እንኮን አደረሳችሁ መላው የተዋህዶልጆች💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌾🌾🌾🌾🌾🌾

  • @asdfsdf3088
    @asdfsdf3088 17 дней назад

    እልልልልልልልልልልል አጥንት የማለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @SalamaHaftom
    @SalamaHaftom 16 дней назад

    እንኳን አቡሮ አደርሰን መምህራችንም ሁላቹሁም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🌺🌺🌺🌺🌺🌼🌼🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌻🌻🌼🌼⛪⛪⛪⛪⛪💐💐💐💐💐🌼🌼🌼🌼🌼🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿

  • @habetamkassa3729
    @habetamkassa3729 17 дней назад

    እልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእውነት ፀጋውን ያብዛላችሁ መምህርዬ🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏

  • @BelyuNeguse-u8c
    @BelyuNeguse-u8c 17 дней назад

    እንኳን አብሮ አደረሰን መምሕር የአለም ሁሉ መድሐኒት እሰይ ተወለደልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @AnnaGetaneh-ox6to
    @AnnaGetaneh-ox6to 16 дней назад

    አሜን አግዚአብሔር ይመስገን እን ካ ን አብ ሮ አደ ረ ሰ ን 🙏🙏🙏🥰🥰

  • @አጸደማርያምዘተዋሕዶ
    @አጸደማርያምዘተዋሕዶ 17 дней назад

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን መምህር ዝማሬ መላእክት ያሠማልን 👏👏👏

  • @weynshetweynua3926
    @weynshetweynua3926 17 дней назад

    እንኳን አደረሳችሁ የተዋሕዶ ልጆች ለጌታችን ለመዳህኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለብርሃነ ለልደቱ ለሁላችንም መልካም በዓል ይሁንላችሁ ይሁንልን አሜን 🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @Habesha98
    @Habesha98 16 дней назад

    አሜን እንኳን እብሮ አደረሰን መምህራችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏❤️

  • @Tsedale21
    @Tsedale21 17 дней назад

    እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ✝️💙መልካም የልደት አዉዳመት🥰

  • @HgdffHgdfg
    @HgdffHgdfg 17 дней назад

    እልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤

  • @bryegaldiesae
    @bryegaldiesae 17 дней назад

    እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መልእክት ያሰማልና እንቁ መምህራችን እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆ❤

  • @FetleWork-ke2zm
    @FetleWork-ke2zm 17 дней назад

    የኔ እንቁ መምህር እንኳን አደረሰህ ለብርሀነ ልደቱ አደረሰን ቤተሠቦቼ እንኳን ሌጌታችን ለመድሀኒታችን ልደት አደረሰን አደረሳችሁ

  • @Tsedale21
    @Tsedale21 17 дней назад

    እልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህራችን✝️💙🥰

  • @ኤደን-b8x
    @ኤደን-b8x 17 дней назад

    አማኑኤል ጌታ ተወለደ የድንግል ማርያም ልጅ ተወለደ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏👏🙏

  • @fesehabayu-d9g
    @fesehabayu-d9g 16 дней назад

    ❤❤❤እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችንለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል አደረሳችሁ ፡፡❤መልካም በአል ይሁንላችሁ ❤🎉መምህርየ እንውድሀለን ከነቤተሰብ መልካም ይሁንላችሁ፡፡❤❤❤🎉🎉🎉፡፡

  • @hapashisara5897
    @hapashisara5897 17 дней назад

    ጥኡመ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ❤
    ለመላው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች እህት ወንድሞቼ እንዲሁም መምህርዬ እንኳን ለብርሀነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ🙏

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 17 дней назад

    አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዘማሬ መልእክት ያሰማልን መምህራችን እንኳን አድርሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ❤️

  • @Sofia123-z4p
    @Sofia123-z4p 17 дней назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን👏👏👏👏👏💐💐💐💐💐

  • @haithammokdad549
    @haithammokdad549 17 дней назад

    ረብኒ እንኳን ለጌታችን ለእየሱስ ክርስቶስ አመታውይ ክብር ባእል በሰላም በጤና አደረሰሕ አደረሳችሁ 😍🙏

  • @tigst-e2t
    @tigst-e2t 17 дней назад

    ዝማሬ መልአክ ያሰማልን እኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርሰቶሰ የልደት በአል በሰላም አደርሳችሁ ❤❤❤❤

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 16 дней назад

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረስን አደረሳችሁ በእውነት ዝማሬ መልእክት ያስማልን

  • @aeynalemaemogen5744
    @aeynalemaemogen5744 17 дней назад

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አማኑኤል ተወለደ አማኑኤል ተወለደ

  • @HdhdudDuudu-b5l
    @HdhdudDuudu-b5l 17 дней назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አማኑኤል ጌታ ተወለደልን የድግል ማርያም ልጅ ተወለደልን🎉🎉🎉💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🥰🥰🥰❤❤❤

  • @bezanehalemayehu7034
    @bezanehalemayehu7034 16 дней назад

    ❤❤❤እንኳን ለጌታችን ለመድኃኔታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል በሰላም አደረሰን❤❤❤ እልልልልልልልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉

  • @tajetaje9957
    @tajetaje9957 16 дней назад

    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን 🤲🤲🤲🤲🤲 እእእእእእእእ ልልልልልልልልልልልልልልልል 🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @milat-e6u
    @milat-e6u 17 дней назад

    እልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የተዋህዶ እንቁ ውድ መምህራችን❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏

  • @merichannel743
    @merichannel743 16 дней назад

    እልልልልልልልልልልል ..... : ዝማሬ ፡ መላዕክትን ፡ ያሰማልን ! ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️

  • @GdhGdh-t9b
    @GdhGdh-t9b 16 дней назад

    አሜን አሜን አሜንንንንን እኳን አብሮ አደረሰን እልልልልልልልልል ዝምሬ መልእክትን ያሰማልን

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ

    እልልልልልልልልልልል
    እግዚአብሔር ዝማሬ መላእክት ይቀበልልን

  • @ቅዱስገብርኤልአባቴየሚጠቅ

    እንካን ለጌታችን ለመዲሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስልደት በአል አደረሳችሁ አደረሰን በአሉ የሰላም የፍቅር ያርግላችሁ ❤❤❤

  • @ትዕግስትወለተመድህንየቅዱ

    እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች❤❤❤❤

  • @hanazenebeasefa4241
    @hanazenebeasefa4241 17 дней назад

    መምህር እንኳን ለብርሀነ ልደቱ አደረሰን አደረሳችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @maryme-enatye
    @maryme-enatye 17 дней назад

    እኮን አደረሰን በቸርነቱ መደሐኒአለም መልካም በአል ለሁላችንም❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @Sara-u4j3z
    @Sara-u4j3z 17 дней назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእህ ያሰማልን እኮን ለብርሀነ ልደቱ በሰላም አደርሳችሁ መምህርየ መልካም የገና ባእል

  • @ZerfeZerfee
    @ZerfeZerfee 17 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @SamarAry-h7d
    @SamarAry-h7d 17 дней назад

    አማኒኤል ጌታ ተወለደ የድልግል
    ማርያም ተወለደ እልልልልልልልል
    ልልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏

  • @kidstቅድስትስለሽየኪዳነም

    አሜንእኳን አደረሰቸሁ አደረሰን እህት ወድምች❤❤❤❤❤ለጌታችን ለመደሀኔታችንለየሱሱክርቶስ የልደት ብአል

  • @ZebnaAli-jt8sw
    @ZebnaAli-jt8sw 17 дней назад

    ''ህፃን ተወልዶልናልና ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል ስሙም ድንቅ መካር ኃያል አምላክ የዘላለም አባት የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።'' ኢሳ 9:6
    ቤዛ ኩሉ ዓለም ዮም ተወልደ:የዓለም መድኃኒት ዛሬ ተወለደ
    እንኳን ለጌታችንና አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል አደረሳቹሁ አደረሰን
    በያላችሁበት መልካም በዓል ይሁንላቹሁ🙏🙏🙏