Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉት የዘንድሮ ዶክተሮች እውነት ተምረዋል እኔ ያጋጠመኝ ለእረፍት ዬጄ አዲስ አበባ ተክላይማኖት ጠቅላላ ሆስቢታል ስኳር ስለነበረብኝ ቼክ ለማረግ ዬጄ ዶክተሩ ግን እንደገባው ያለኝ የሳንባ ምች ልብ ጉሮሮ ላይ የሆነ ችግር ስላለ ኤክስሬ ላብራቶሪ አርግ አለኝ ለምን ስለው መታየት አለብህ አይለኝም እኔ በሽታዬን አውቀዋለው የመጣውትም ከውጪ ነው አውን ግን ስኳር ቼክ ለማረግ ነው የምትለው ግን ምንም አይነት ችግር የለብኝም ምን ቢለኝ ጥሩ ነው ኤክስሬ ደም ምርመራ ካላረክ ላይ አልችልም አይለኝም እና ዶክተሮቹ በራሳቸው የፈጠርትን የግድ መተየት አለብን ገንዘብ መሰብሰቢያ እንጂ በሽታውን አውቆት አይደለም የሚገርመው ግን ባልታመምከው ነገር መድሓይኒት ወስደ ሌላ በሽታ መግዛት እኮ ነው ለዛ ነው ኢትዮጵያ ውስጥ ዶክተር የለም ያልኩት
ዘጋቢውን ቀይሩት በናታችሁ ይጨንቃል