ሴትን ልጅ እንደ ማግኘት ሚስባት ወንድ ይህ ነው |yod house

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 ноя 2024

Комментарии • 7

  • @MahtotHailu-r9e
    @MahtotHailu-r9e 2 месяца назад +1

    በትክክል ገንዘቤን ሳይሆን እኔነቴንና የሃብት አጠቃቀሜን የምታይ ሴት በብዛት አያለሁ ስለዚህም ወንዶች ሴት ልጅ ስለገንዘብ ያላትን አመለካከት በኛ በወንዶች እይታ የተሳሳተ ነው ።

  • @sami_maň_50
    @sami_maň_50 2 месяца назад +1

    በነገራችን ላይ ጥሩ አስተሳሰብና ኮንፊደንስ ያለው ወንድ በሴቶች ዘንድ በጣም ተወዳጂና ተመራጭ ነው ምክንያቱም በራሴ ስላይሁት ለሰው ልጂ ከምንም በላይ ጥሩ አስተሳሰብ ነው ሴትም ሆነ ወንድ ሌላው ነገር መስፈርት ላይ የሚካተት አይደለም ።

  • @ABMOVIE-xw2ut
    @ABMOVIE-xw2ut 2 месяца назад

    ሰላም yodየምትሰሪቸው ቪድዮዎች በጣም ይመቹኛል ግን Thumbnailochsh
    ቢስተካከል ደሞ በጣም ሀሪፍ እሱን ደሞ እኔ ልሰራልሽ እችላለሁ

  • @HamizJami
    @HamizJami 2 месяца назад

    Wow yod berchi❤

  • @sitotawteruneh9782
    @sitotawteruneh9782 2 месяца назад

    ውዴ እስከዛሬ ጥሩ ሰርተሻል አሁን ግን በዙሃኑ ለእንደዚህ አይነቱ ጉዳይ የሚጨነቅበት ስአት ስላልሆነ እርስሽን ቀየር ብታደረጊ መለካም ነው

  • @KUDAPRODUCTION-sb8yc
    @KUDAPRODUCTION-sb8yc 2 месяца назад

    ቆንጆ ያ ሁሉ ያልሽው እውነት ነው ግን የኢትዮጵያ ሴቶች ካልሽው በላይ በእልህ በቅናት ስሜት ጨጓራዋን ስትልጣት ነው ፈጣኑ መንገድ እናመሰግናለን ደግሞ ሽኮርና እህታችን

  • @mimitubetube1262
    @mimitubetube1262 2 месяца назад

    ወንድ ተቀምተሻል እንዴ ? ስለ ወነድ አቃርጠርሽ