⛔አወል ሊያገባ ነው ፎቷቸውን አይታ መክያ ምን አለች 🥺

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 529

  • @yefkrbiteseb5534
    @yefkrbiteseb5534 Год назад +8

    እህት ወድሞቸ በቅንንት ቤተስብ አድርጉኛ ሽር ላይክ ስብሥክራይብ አድርጉኛ በያላችሁበት ስላማችሁ ይብዛ አገራችንን ስላም ያድርጎልን ያረብ💔😭

  • @user-bu6cy5kq3i
    @user-bu6cy5kq3i Год назад +32

    ወላሂ አትጃጃሎ ልጂቱ የሠዉ ቤት የሚቃጥላት ይበቃታል እኳን ያተ ጉዳይ ተጨምሮባት እህ

  • @user-sw7ej1ug4n
    @user-sw7ej1ug4n Год назад +64

    ወንዶች ተኮለኛ ናቸው ያሰቡት በቀልድ እና በብራክ እያሰበቡ የሰውን ልብ ይገምታሉ

  • @user-tt7cw5me8i
    @user-tt7cw5me8i Год назад +35

    ወይኔ ልጅቷ ስታምር አላህየ ፎንቃየን ከችክ አይን ሰውርልኝ 😢😢😢😢😢😢 እዳው ሌላ ሴት ሲያስብ እቃው አይታዘዝለት 🙈

  • @user-js9lo3zf6b
    @user-js9lo3zf6b Год назад +6

    ያጀመአ ከዚህ ፕራንክ ምን ተማራችሁ በመጀመርያ አወሌ የተርጋጋ ልጅ ነው ሲቀጥል መኪ በጣም ሰለምትወደውና ሰለምታምነው ሰትነግራት ልጅቱን አልተቀበለቻትም ነበር እሱ ሰትደውልለት ችለ ሰላላት ነውጅ የተጠራጠረችው ለማንኛውም በዚህ ፕራክ ይደብራል አንተን የመሰለ ልጅ ማጣት አሰበኸዋል ግን መኪየ የኔ ቆንጆ አላህ ፍቅራችሁን እሰከመጨርሻ ያዝልቅላችሁ ውዶቸ ❤❤☝☝☝☝

  • @user-lb7ye4xy1l
    @user-lb7ye4xy1l Год назад +12

    ቀልድ እያሉ ነዉ እወነት የሚያደርጉት ወንድ እና ወሻንን ማመን ቀብሮ

  • @nardosehabesawettube1996
    @nardosehabesawettube1996 Год назад +7

    አቶ አወል ለመኪያ ታመንላት እሽ አደራ ወንድ ልጅ ለሚስቱ ታማኝ ሲሆን ፍጣሪም ይወደዋል

  • @user-tt7cw5me8i
    @user-tt7cw5me8i Год назад +12

    መኪያ ጀግና ነሽ በቃ ፈልጎ ከሄደ ገደል ይግባ የኔም አቋም ነው አልበድለው እንጅ በድሎኝ ቢሄድ ይቅናህ ብየ ነው የማሰናብተው.

  • @user-jm4vp6iw3l
    @user-jm4vp6iw3l Год назад +11

    😀😀😀😀😀😀 እኔ ብቻ ይመስለኝ ነበር የምቀና አይኛሴቶች😀
    መኪ የኔ ቆጆ

  • @user-ol3jy8pn8y
    @user-ol3jy8pn8y Год назад +14

    እናተ ኮሜቶች እረፉ ነገር አታማስሉ ሲቀጥል አተ አወል &መኪያ ቀልዲም ቢሆን ነገር ይገባባችኋል ስትር በሉ ኮሜቶች በነገር ቤታችሁን ያተራምሱታል እኔ ተናግሬ አለሁ

  • @user-fl9xd2fn6o
    @user-fl9xd2fn6o Год назад +6

    አልሀምዱሊላህ ብናደድም ወሬም ብሰማም እንድም ቀን አንተ ምንትስ ብዬው ክፉ ቃል አውጥቼ ተናግሬው አላውቅም📱👈 ስልክ ዘግት አርጌ ወደራሴ ነው የማስበው ወላሒ እና ለሁሉም ሶብር ያስፈልጋል በተለይ በትዳር ውስጥ 😍💘😥

    • @sus2475
      @sus2475 Год назад

      ወላሂ እኔም ነኝ እንኳን ባሌን ሌላም ቢሆን አልሳደብ መጥፎ ቃልም አልችል መናገር

    • @user-fl9xd2fn6o
      @user-fl9xd2fn6o Год назад

      @@sus2475 አወ የእኔም ደጋግሞ የሚነግረኝና የሚወድልኝ ቢኖር የፈለኩትን ብልሽ እንደሌላው ሚስቶች መልስ የማመልሽልኝ ነገር ይለል እና ለሁሉም ሶብር ጥሩ ነው ውዴ

  • @jujufkr9925
    @jujufkr9925 Год назад +11

    እእ እኔ የለሁም ነገ ቢላቀሱ ማንም እንዳይጠራኝ😂😂😂😂😂

  • @toyebamuhammed942
    @toyebamuhammed942 Год назад +5

    ወይኔ መክያ እደኔ ናት ጋል ጋል አረጋት እኮ ስድቡ እርግማኑ ቁጭ እኔን የምን ማለቃቀስ ልክልኩን ነግሮ ማባረር እጂ ለጠገበ

  • @user-vv3jo1qx4d
    @user-vv3jo1qx4d Год назад +6

    መኪ ጎበዝ ለወንድ ፍቅር ከመስጠት ውጪ መለማመጥ እኔም አልወድም

  • @madina4756
    @madina4756 Год назад +6

    በዚህ ሰአትኮ ፕራንክ የምትሉት ሪል የምንኖረው ሂወት ነው ሲቀጥል የዛሬ ወንዶች ሌላ ሴትጋ ሄዱ ማለት ብርቅ አይደለም ሳሂህ ነው እደው ትእግስቱን ይስጠንጅ ለሴቶቹ🥺😭😏

    • @yordi8453
      @yordi8453 Год назад

      Demerige yeni wud❤❤❤

  • @user-xp8df1fb3d
    @user-xp8df1fb3d Год назад +8

    ክክክክክክክክክክክክክ ያላለህ ሥድብ ትጠላለህ ለዘላለም ያሥተኛህ
    አጥባ አሠጣችህ
    ግን ኮሚንታተሮች በሠው ህይወት አትግቡ አይመለከታቺሁም

  • @tobu7509
    @tobu7509 Год назад +6

    ክክክክ ወዶችኮ በቀልእያስመሰላችሁነዉ ወደ እዉነቱ የምትገቡት

  • @user-pr5fj6vu5j
    @user-pr5fj6vu5j Год назад +10

    ወንዶችን ማመን ቀብሮ ነው ይላሉ እኛን እያስፈራሩን ይህው ቁመን እድንቀር አደረጉን

    • @user-gp6lb4zq8y
      @user-gp6lb4zq8y Год назад +2

      እኮ እኛንም ተስፋችንን አጨለሙት ክክክ

    • @bint4181
      @bint4181 Год назад +1

      ተወከልቱ አለሏህ

    • @madi8643
      @madi8643 Год назад +1

      ህልም ተፈርቱ ሳይተኛ አይታደርም
      ግቡና ሞክሩት

    • @zeynebdamte1506
      @zeynebdamte1506 Год назад +2

      አዎ ወላሒ እኔም ቀብረውኝ አላሕ ይፋረዳቸው

    • @user-pr5fj6vu5j
      @user-pr5fj6vu5j Год назад +1

      @@zeynebdamte1506 በሳውድ በትዳሯ ደስተኛ የሆነች 1 እህትኳ አላውቅም ሲያለቅሱ ሌላ እየያዘብኝ ሲነፋረቁ ነው የማያቸው ግን 100 ወንድ 1@2 አይጠፋም ይሆናል እንደ ትዳር እምፈራው ተቋም የለም አዳ ትዳር እፈራለሁ ብየ ሳወራ ደሞ 1እንጀራ ጋግሮ መስጠት እደት ከበደሽ ይሉኛል ያልገባቸው

  • @user-tn5uh3ek4f
    @user-tn5uh3ek4f Год назад +5

    ወድምአወል እደዚህ አታናዳት ሥደት ያለንልጆች ትንሺይበቃናል ተውበቀልድ ሚሥትህንእዳታጣ በቀልድ

  • @user-fx9ty1uc4i
    @user-fx9ty1uc4i Год назад +15

    ሴቶች ባል አይሰደብም በሰላም በጸባይ ዝም ብሎ እሱእዲቆጨው ማድረግ ሴቶችወንዲን በብልሀትመያዝ እንልመዲ መልካም ቃልመናገር የተሻለ ይመስለኛል ባረከሏሁፊኩም

  • @amenasaeed495
    @amenasaeed495 Год назад +19

    አላህ ያስተኛህ ለዘላለምም ወይኔ ክፍት በሳቅ ሞኩኝ እውነት ጀግና ናት ትግስቱን ይስጥህ

  • @user-nn3fk6yr8c
    @user-nn3fk6yr8c Год назад +6

    ውደ መኪ ወላሂ ጀግናንሽ ውደ ወዶች እደሁ ልክልክ አቸውን ታተነገራቸው መወሥታችው አይቀሪም ግን አወል አያርግም አብሽሪ መኪ ግን እሄ መከርኛ ብራክ እያላችሁ በትዳር አትቀልድ ውነቴ ነው ትዳር መከበር አለበት

  • @user-sr6vm6nz9s
    @user-sr6vm6nz9s Год назад +69

    የዘፈን ዳርዳሩ እስክታ ነው አሉ አላማረኝም

    • @user-nw1nb2he1h
      @user-nw1nb2he1h Год назад +1

      ክክክ አልሽውና

    • @bint4181
      @bint4181 Год назад +3

      ትክክል ቀልድ አንዳንደም ጡሩ አይደለም ቀልድ እያሉ አይደል ትዳር የሚያፈርሱት

    • @digali3517
      @digali3517 Год назад +2

      እኮ

    • @lubabadubai5580
      @lubabadubai5580 Год назад +1

      ትክክል

    • @zeynebdamte1506
      @zeynebdamte1506 Год назад +1

      ትክክል

  • @marifazw7969
    @marifazw7969 Год назад +7

    ቱ ማሥጠላት ወድ ልጂ ኮፍጠን ሢል ነው ኦደት ሥድብ ትሣደቢ አለሽ መኪ ባልሽን አክብሪ ትዳር የተከበረ ነው ተከባብረን ትንኖር ደሥ ይላል በቀልድም ቢሆን ባሌን አልሠድብም

  • @zd9141
    @zd9141 Год назад +8

    ወላሂ በሳቅ መኪያ ጀግና ደግ አረግሽው 😂😂😂

  • @user-wb3zz1td7w
    @user-wb3zz1td7w Год назад +2

    የኔ ማር መኪ አይዞን እህት ይብላኝለት ሹርጣ ለያይቶ ወዶቹም አልተቻሉ 😂😂

  • @rozitube8053
    @rozitube8053 Год назад +3

    መኪ እስቲይ ኮምች የኔ ዉድ ስወድሽ 🥰🥰🥰 😂😂😂

  • @foziatube691
    @foziatube691 Год назад +11

    አላህ ለዘላለሙ ያስተኛህ😆😆😆አይ መኪያ ቃላቶችሽኮ እንዴት አሰንደሚያስቁኝ😁

  • @samiratube2450
    @samiratube2450 Год назад +5

    😂😂😂😂😂😂😂😂መኪ ወየው ተበላሽ #ገራገሩ ሴቶች ባላችሁን አጥብቁተከባከቡ🙄😂😂ወየው ወየው አይሠራም ዋ!!

  • @samiratube2450
    @samiratube2450 Год назад +11

    ልጂኮ አጭቤነው😂😂😂😂😂ቀላል🤦‍♂️🤦‍♂️

  • @fatoomabdu1483
    @fatoomabdu1483 Год назад +3

    የሚከ ስድብ 😅😅😅😅የኔ እህት በሳቅ ሞኩ ወርየዋ ደስይለኛል😅😅😅😅

  • @user-fl9xd2fn6o
    @user-fl9xd2fn6o Год назад +1

    እኔኮ አቃጥለው ይደፉኝ ነበር እስከዛሬ የሰው ወሬ መስማት ባላቆም ነበር 😅😅😅 አናንተማ ይቱበረቺ ተመቻችችሁ ለፕራክ 😄😄

  • @user-gt9wm7vo6z
    @user-gt9wm7vo6z Год назад +14

    ልጅቱ ታምራለች😛 ግን ተው ትዳራችሁ ይበተናል ዋ

  • @zahraamohammed4586
    @zahraamohammed4586 Год назад +5

    እረ ወይኔ በሳቅ ሌላ ቦታ እደት ትተኛለህ አላለችም 😂😂

  • @user-ol3jy8pn8y
    @user-ol3jy8pn8y Год назад +2

    አሳቀችኝ መኪያ ቆጆናት አለች ኪኪኪኪኪኪኪኪ አችም ታምሪ አለሽ መኩ

  • @hasatpice9198
    @hasatpice9198 Год назад +1

    አሠላሙአሊኩም ወረህመቱሊላሂ ወበረካትሁ ጥዶች ተው አወል ቸር ተመኝ ቸር እድታገኝ ተብሏል ሚሥትህን በሰላም ሀገር እድትገባልህ ከልብህ ዱአ አደርግ አታናዳት ጡሩ አደለም በሠውቤት አንድነገር እዳትሆንብህ ጡሩ አደለም መኪያዬ እራሥሽን ጠብቂ ግን አሣቅሽኝ🤣🤣

  • @hayutube3677
    @hayutube3677 Год назад +3

    ሰላም ነው ሲላት
    ሰላምህ ይጥፋና ምን ሰላም አለ አላለችም 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @sada-jj8qq
    @sada-jj8qq Год назад +2

    መኪ ጀግና ደግ አደረክሽዉ

  • @aliami3143
    @aliami3143 Год назад

    አላህ በሰላም ያገናኛ ችሁ ወዲሜ

  • @aishatube6203
    @aishatube6203 Год назад +1

    ሱባሀንአላህ እረ ሴቶች እርግማን ይቅርባችሁ ትግስት ይኑራችሁ ወላሂ ተከባበሩ ሲቀጥል ፕራክ የሚባል አቁሙ ወላሂ በጣም ያስጠላል ከምር የስድብ ናዳ እኔ ለራሴ ለሠማሁት ከበደኝ

  • @skettube4149
    @skettube4149 Год назад +1

    ،መኪኮ 😯🥰 ዋው

  • @tube7534
    @tube7534 Год назад +3

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ በማይቀለድ ነገር አትቀልዱ ጥሩ አይደለም

  • @mosebtube1027
    @mosebtube1027 Год назад +1

    መኪ ቆራጥ ጎበዝ ነሽ አንዳንዶቹ ግን ያለቃቅሳሉ

  • @zeynebdamte1506
    @zeynebdamte1506 Год назад +2

    መክያ ጎበዝ አልተለማመጠችውም ወላሒ ተሣድባ ዘጋች የምር አደራ ሴቶች ወንድ አትመኑ

  • @zuzuuser-sj4sh8wt1s
    @zuzuuser-sj4sh8wt1s Год назад

    መኪያ በቧሏ ላይ ያላት እምነት ማሻአላህ ነዉ አያደርገዉም ብላ ድርቅ አለችኮ ግን ቆራጥ ናት ቦለከችህኮ ማለቃቀስ የለም እመኪ ጋር አባቴ ጎበዝ ናት

  • @user-yp5yh4nf9o
    @user-yp5yh4nf9o Год назад +4

    ጀግና ናት መኪ የኔ ቢጤ

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 Год назад +2

    🌹🌹🌹🥰🥰🥰መኪ የኔጀግና ቆራጥ ሴት እሰይ ጎበዝ አትለማመጭም 👌👌👌👍👍👍♥️

    • @kasmaYoutube
      @kasmaYoutube Год назад

      ቆራጥሴትደስስስስስስይለኛል

    • @mariamfanta5656
      @mariamfanta5656 Год назад

      @@kasmaRUclips በጣም እሙ ማሂር 🥰🥰🌹🌹♥️♥️♥️😍😍😍

    • @sikosilo8147
      @sikosilo8147 Год назад

      እእእእእ

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 Год назад +3

    ወይይይ በሳቅ የለሁም እጂባክ 😃😃😃አይስደብ አይ መክያ አስቅሺኚ ጀግኔ ነሺ

  • @bintmekonentube7507
    @bintmekonentube7507 Год назад +3

    ክክክክክክክክክክክክ ሰላምህ ይጥፍና አላለችም መኪ የሰፍሬ ማኛ

  • @user-xm1yo9dq1u
    @user-xm1yo9dq1u Год назад +2

    ጎበዝ ናት ለወንድ መለማመጥ አያስፈልግም

  • @user-xp2op5kz4m
    @user-xp2op5kz4m Год назад +1

    መኪየ ቻይው ማማየ አወልበድጋሜ ይቅርታ ጠይቃት ገደልግቢ አይባልም?

  • @user-hb2yg1tg9i
    @user-hb2yg1tg9i Год назад +5

    መኪያ የኔ ልእልት 🌹🌹🌹ውይ የኔ እሳት እውዲሻለሁ

  • @user-le9bq6gq3e
    @user-le9bq6gq3e Год назад +1

    ሰላምህ ይጥፋ እና ምን ሰላም አለ አይ መኪ ስድብ 😂😂😂😂😂😀😀

  • @fatumaadem9570
    @fatumaadem9570 Год назад

    አይ መኪ ክክክክክ
    አይሰማችሁም እንዴ የልጆቹ ድምፅ እየተሰማሽ ነው
    አረ ባል አይሰደብም

  • @umuzakirwollotube425
    @umuzakirwollotube425 Год назад +2

    ሀሪፍ ውሳኔ ነው መክያ ጀግና ስትፈልግ ገደል ግባ

    • @yordi8453
      @yordi8453 Год назад

      Demerige yeni wud❤❤

  • @sofiethiopia9369
    @sofiethiopia9369 Год назад +1

    መኪ ጀግና ነሽ ለወንድ ልጅ ቆራጥ አመራር መስጠት ነው እብጅ

  • @user-jx5vh4ky5k
    @user-jx5vh4ky5k Год назад

    ያኢላሂ ለባል ክብር ጠፋ ማለት ነው ይሄ ጉድ ውርጂብኝ የስድብ ናዳ አወረደችበት እኮ አይ ይሄ ፕራክ ይዞታል በላ ክክክክክ

  • @user-dj9gg5hg5b
    @user-dj9gg5hg5b Год назад +1

    የመኪ ስድቦችኮ👌👌👌👌👌👌👌

  • @mryama2947
    @mryama2947 Год назад +2

    ኧረ መኪያ እኮ አይኖ ብቻ በቂ ነው አይ ወንዶች

  • @tube3507
    @tube3507 Год назад

    ወአለይከ ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ 😃😃😃ይሄ ከውካዋ

  • @sumyea2880
    @sumyea2880 Год назад

    መኪያ የኔ ዉድ ጀግና ነሽ ዉድ ማሻአላህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😂😂😂

  • @Gosaathiopia
    @Gosaathiopia Год назад

    እሠይ ጀግና

  • @user-be7pz3tr9u
    @user-be7pz3tr9u Год назад +3

    አረ አወል አይምርም ስንትስራሞልቶ ይደብራል ሀገር ገብተህ መጨማለቅ እእእእእእ

  • @user-lb7ye4xy1l
    @user-lb7ye4xy1l Год назад +2

    አላህ ያሰተኛህ ለዘላለም አላለችም😂😂😂ግን ማነት ሴቷ ጠርጥሩ መኪ

  • @rahmarahmar2925
    @rahmarahmar2925 Год назад +4

    አይይይይ ብቻ ብኋላ ያዙኞ ልቁኞ እዳትይ መኪያ ይሄነገር ዳርዳር አለ

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr Год назад +1

      ቤተሰብ አርጊኝ በቅንነት

  • @maa4631
    @maa4631 Год назад

    አይ እኛ ሴቱች ትግስት የሚባል 0 ነው አይ መኪ ተጨርጨርች የኔ ቢጢ እልክ እኔ ትናድድ የስድብ ናድ ነው የማውርድበት የኔ ውድ ባል ትግስቱ ግን እንጣላለን ግን ሰው እምሀላችንን አናስገባም ሰባት አመታችን

  • @yefkrbiteseb5534
    @yefkrbiteseb5534 Год назад

    አስላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ የኔውድ እህት ደምሽን አፈላው ይህ የማይረባ ለማነቻውም ተገኛተሻል መልካም ብሥጭት መኩ 🏌🏌ለዘላለም ተኛ ሆሆሆሆሆ ይመቻችሁ አይለያችሁ 💞

  • @fafitube1904
    @fafitube1904 Год назад +6

    ግን ኮሜታተሮች ምን አስባችሁ ነዉ በቅርብ ያገባል የምትሉት ፕራክ አድሳችሁ ነዉ እደ

    • @user-fl5co4ey4p
      @user-fl5co4ey4p Год назад

      ያገባል እንዳታምኝ ጅሎ

    • @user-gp9sf9cn7g
      @user-gp9sf9cn7g Год назад

      አበደ መስልን

    • @fafitube1904
      @fafitube1904 Год назад +1

      @@user-fl5co4ey4p እና ያግባሀ እሷስ አታገባም እደ ወድ ቢሄድ ወድ ይመጣል መተኪያ የሌላቸዉ እምዬ እና አባዬ ናቸዉ

  • @user-sv1he2zi3c
    @user-sv1he2zi3c Год назад

    😂😂😂😂😂😂😂መኪ ደሞ ቆጆ ናት አለች ሚስኪን

  • @user-zh6eq3bn8b
    @user-zh6eq3bn8b Год назад +1

    መኪየ ስውድልሽኮ ውሬሽን ኮሜታትሮቸ አርጋጉት ፕራክነውኮ

  • @zemzem69
    @zemzem69 Год назад +1

    አሯ የኣፈር ፕራንክ ኤጭ የሠው ትእግሥት ኣሥጨርሶ ፕራንክ 😳😳😳😳

  • @zeynebdamte1506
    @zeynebdamte1506 Год назад +1

    እዝሕ እበረሐ ላይ ባታስደነግጧት ምን አለ በአላሕ አጀም ክክኮ

  • @user-bs2rg2xz9o
    @user-bs2rg2xz9o Год назад +1

    😂😂😂😂😂ልጂቷግን የእዉነት ቢሆንም እደዚህ አትሁኚ

  • @ktube8920
    @ktube8920 Год назад

    አይ መክያ 😂😂😂😂😂 ወረደችበት ወረቢ

  • @sssnbvv
    @sssnbvv Год назад

    እህቷ ጤነኝ ነሽ እኔ ላች ተሳቀክኩ ወይኔ ምን ይሉታል ይህ ስንት ሌላ ነገር እያለ ጡሩ አላረጋችሁም ለህት ብዙ ሜስጥር አለው ለተስ ወይ

  • @user-om5uv3du8r
    @user-om5uv3du8r Год назад +1

    ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ እረ በሳቅ ታምራለች አላለችም እረ ሙኩ አሳቅሸኝ

  • @Asu-susu
    @Asu-susu Год назад

    Aselam alykum ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሰላም ሰላም ፍቅር መተሳሰብ አንድነት ለሃገራችን ኢትዮጵያግንመሻላህነች ንግግሯ መክያ👍

  • @asaaislam2152
    @asaaislam2152 Год назад +4

    አላህ ያስተኛህ ለዘላለም የትነውእምተኛዋ አላለችም የኔ ውድ መኩ አይዞሺ

  • @mekiyatube7540
    @mekiyatube7540 Год назад

    አጠበይህ

  • @user-bb3rp4tq7h
    @user-bb3rp4tq7h Год назад +2

    ተው ግን ትንሽ ቆይታችሁ እየዬ እንዳትሉብን

  • @madi8643
    @madi8643 Год назад +4

    አልሰማሁትም ግን መኪ ቆራጥ ናት አህመድ ቢሄድ ሙሀመድ ይመጣል ብላለች በፊት
    እኔም ምንም አይመስለኝ ጥርግ በሉ ወንዶች ትንሽም ጊዜየና ገንዘቤ ቡቆጨኝ
    እምትነፋረቅ ሴት ሳይ እናደዳለሁ

  • @user-bc4jg1dc1h
    @user-bc4jg1dc1h Год назад

    መኪ😃😃😃😃

  • @user-es7rr8vf1r
    @user-es7rr8vf1r Год назад +2

    እዚህ ቤት ለኮሙንት ነው የመጣሁት ክክ

  • @areazz1754
    @areazz1754 Год назад +1

    አብረካት የተነሳሀት ምድናት መቸም ቅንብር አደለም

  • @amenaali1952
    @amenaali1952 Год назад +2

    ቀልብ እዳያገኝህ በተለይ በትዳር ፕራንክ ባትሰሩ

  • @user-fo7rt4dl3n
    @user-fo7rt4dl3n Год назад

    😂😂😂😂😂😂አብሮ ያሥክረን ብሎ ቁጭ

  • @kediroumerhusen3852
    @kediroumerhusen3852 Год назад +5

    ህህህ ወንዶችን ማመንኮ ውሀ በወንፊት ይዞ እደመሄድ ነው የኔኛውም ይሄው አግብቶ እርፍ ብሏል አላህ ይጠረጋቸውና እና ሰው ያሰበውን ነው ተብሏል ተጠንቀቂ መኪ ክክክክክክ

    • @amhabesha589
      @amhabesha589 Год назад +2

      የኔ ውድ ሁሉም አደሉም ወላሂ አንዳንድ ምርጥ ባሎችም አሉ

    • @user-qn2up8ow6z
      @user-qn2up8ow6z Год назад +1

      ምርጥ የሚባሉት ሁሉ እየተቀየሩነው እህህህ

    • @user-qw4kl8wl2c
      @user-qw4kl8wl2c Год назад

      አሁንስ እኔም እምነቴ እየተሸረሸረ ነው ወላሂ ያጎቶቼ ልጆች ጨርሰው ሚስታቸውን እዝህ አኑረው አገቡ እህህህህህ

    • @user-qn2up8ow6z
      @user-qn2up8ow6z Год назад

      @@user-qw4kl8wl2c እኔምነኝ እህህ በቃ ተሄደም ሄደ የኛያለውአለ

    • @user-qw4kl8wl2c
      @user-qw4kl8wl2c Год назад +1

      @@user-qn2up8ow6z የኒማር እኔ የሱ መሄድ አያስጨንቀኝም ንብረቴ ነውጂ የኒ እደማይሄድ አውቃለሁ ማንም እደማይለቀው ያቃል እህቱን ወድሜ ስላገባ ይፈራል በኒ እህት ላይ ይጫወትባታል ነው የሚለው ግን ስታስቢው እሱ እዛ እኛ እዝህ ውይይይይይ ሀገራችን መግባት ነው

  • @user-qn7en7wr5n
    @user-qn7en7wr5n Год назад +4

    ጎበዝ መክያ ጀግናናት

    • @user-rh7xk1sj2w
      @user-rh7xk1sj2w Год назад

      ወንዶች።እንዴዝህ እያላችሁ ሌላቦታነውየምትገኙት

  • @hayatmuhammad445
    @hayatmuhammad445 Год назад

    አይመጃጃል

  • @user-sr7pk8ee6t
    @user-sr7pk8ee6t Год назад

    ልጂቱትችያለሽ👍👍👍👍🌹🌹🌹

  • @Umufetitube
    @Umufetitube Год назад

    "“ለዱንያውም ሆነ ለአኺራው የማይጠቅመውንና የማይመለከተውን
    ነገር መተው ለአንድ ሰው የመልካም ሙስሊምነቱ አንድ መገለጫ ነው።”
    ነብዩ ሙሃመድ(ሰ.ዐ.)
    #የነብያቶችን_ታሪክ መከታተል ለምፈልጉ ፕሮፋይሌን በመጫን ጎራ ይበሉ

  • @user-lt1cn1hy7l
    @user-lt1cn1hy7l Год назад +10

    አብራህ ያለችው ምንህ ናት😂😂😂😂 ኧር ኮመቶች ኑልኝ እማ

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 Год назад

    የሚስጠላ ፕራንክ ምን የኢትዮጵያ ወንድ አይታመን ይህ ይታወቃል ምን ፕራንክ አሰራራህ ልክስክስ ውሻ የማትረባ አላለችም ግን ጀግና ናት💪💪💪💪💪💪💪

  • @user-qj4jw5zm1w
    @user-qj4jw5zm1w Год назад

    አላህ ያስተኛህ ለዘላለም ክክክክክክክ የኔና የመክያ ፀባይ አዲነው

  • @fatoomabdu1483
    @fatoomabdu1483 Год назад +18

    አቤ ኮመንትወች 😅😅😅ባለፈዉ ጀግና ባል ነህ ስቱሉ ዛርየ ደሞ😅😅😅ወረዳችሆበት

    • @digali3517
      @digali3517 Год назад +3

      ተይ አላልንም

    • @SEMlRAWELYW
      @SEMlRAWELYW Год назад +2

      እኩ ይህው ዛሬአጠብነው እኔንም ዩቱቤን እጠቡኝ ግቡና😀😀

    • @user-es7rr8vf1r
      @user-es7rr8vf1r Год назад

      @@SEMlRAWELYW 😂😂😂😂 መጣሁልሽ

    • @fatoomabdu1483
      @fatoomabdu1483 Год назад +2

      @@digali3517መጣን😅😅😅😅

    • @user-zh6eq3bn8b
      @user-zh6eq3bn8b Год назад

      እኮ ኪኪኪኪኪኪኪ

  • @nabah8797
    @nabah8797 25 дней назад

    ምን ሰላም አለ😂😂😂

  • @user-yf1iq6go5r
    @user-yf1iq6go5r Год назад

    ያአሏህ አረእህትዋ ለባልሺ ክብርይኑርሺ አይይይመቀልቀል

  • @user-nx4be4tv1j
    @user-nx4be4tv1j Год назад

    መኪያ ወላሂ ጀግናነሺ

  • @user-rn1xz9dv5y
    @user-rn1xz9dv5y Год назад +2

    አብራህ ያለችው ልጅ ስታስቅ ዝም ማለት አልቻለችም አሳቀችኝ ይህ ነገር አላማረኝም

  • @_______1911
    @_______1911 Год назад

    መኪ ምንብለሽይሆንላይነውገና 😜😜😜