20 ኢትዮጵያዊን ቅዳሜለት ህይወታቸው አልፏል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 янв 2025

Комментарии • 158

  • @GfddfgGvnkk
    @GfddfgGvnkk 2 часа назад +3

    ሱብሀንአላሀሰ ላ ኢላሀኢለላ

  • @ddtrty516
    @ddtrty516 38 минут назад

    ሱበሀን አለህ

  • @yusramuhamed7917
    @yusramuhamed7917 22 минуты назад

    አላህ መጨረሻችንን አላህ ያሳምርልን ከሰዉ ግርድና አላህ ይገላግለን ከእሱ በሆነ መላ መላ ይበለን ያረብብብብብብብብብብብ

  • @TyIj-n7e
    @TyIj-n7e 11 минут назад

    አህለን ወነንድማችን ታጠቅ የኛነገር ሁልጊዜ ሀዘን ለቅሶ ሆነ አሏህ በቃችሁ ይበለን ያረብ አንደ ሀገራችነነ በመረሀት የምር

  • @Aysha-h8p
    @Aysha-h8p 2 часа назад +6

    ለስደተኞች ለምትጮኸው ለአንተ አላህ ምንዳህን ይክፈልክ ። ወንድሜ ባህሩ ልንገባ ነው ካለኝ ሣምንት ሆነው ከዛ ወደዚህ ምንም አልሠማንም 😢😢 አላህ ከይሩን ያሠማኝ ዱአ አድርጉልኝ

    • @bhredinabdu9966
      @bhredinabdu9966 2 часа назад

      አላህ ኸይሩን ያሰማሽ

    • @Aysha-h8p
      @Aysha-h8p Час назад

      @bhredinabdu9966 አመሠግናለሁ ወንድም አልሃምዱሊላህ አሁን ደውየ አጣራሁ በተለያየ ምክነያት በሀሩን አልተሻገሩም አልሃምዱሊላህ

    • @_Muniba_bint_Hayire
      @_Muniba_bint_Hayire 32 минуты назад

      ያአላህ

  • @ኡሴን
    @ኡሴን Час назад +1

    يارب لا له إلا الله

  • @Halimetyimertegenu
    @Halimetyimertegenu 26 минут назад

    እውነት ለመናገር ሀገራችን የስነልቦና ችግርነው ወጣቱን ያጋጠመው ስልጠና ያስፈልጋቸዋል😢

  • @FfRrr-ow8rt
    @FfRrr-ow8rt 43 минуты назад

    ሰላም ታጠቅየ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እርሜ ይስጥልኘን እደዉ ግራ እሚጋባ ነገር ነዉ ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያርግልን እዚሕ ያለነዉም ተጓዳን እኔ ወድሜ ከታሰረ ሶስትወር ሞላዉ ድምጹንም አልሰማሁ እኔም በጭቀት ስራ መስራት አቃተኘ

  • @EmuAmar3522
    @EmuAmar3522 6 минут назад

    የዛሬ6አመት ያለቀስኳትን እባ ዛሬም እያለቀስኩ ነው😢😢ድጋሜ መጣ ወድሜ አላህ ሰላም ያሳልፈው እላለሁ ሌላ ምን እላለሁ 😢😢😢😢😢😢

  • @ኩንፈየኩንሙሀመድ
    @ኩንፈየኩንሙሀመድ 56 минут назад

    አተነህ ያላሀቸው ለስደተኞች ኑርልን ወድም ታጠቅ

  • @እሙኢክሩነኝ-ጀ2ቈ
    @እሙኢክሩነኝ-ጀ2ቈ 2 часа назад +1

    እናሊላህ ወኢና ኢለይሂ ራጅኡን

    • @seadamuhammed7252
      @seadamuhammed7252 2 часа назад

      ኢናሊላህ ወኢና ኢለይሂ ራጂቁ

  • @GffhhRdc
    @GffhhRdc 2 часа назад +1

    ያረቢይይይ

  • @ZeenatZenat-wv4cz
    @ZeenatZenat-wv4cz 55 минут назад

    ያረቢ ያረቢ ያአላህ😢😢

  • @Daoud-b5r
    @Daoud-b5r 43 минуты назад

    ተክክል

  • @hawi5845youtube
    @hawi5845youtube 18 минут назад

    ኢናሊላሂወኢናኢለይሂ እራጂኡን ያአላህ ሰላምን አውርድልን እስርቤትያሉትን ወንድሞቻችን ፈረጃውን ያቅርብላቸው

  • @AaAa-bf3ud
    @AaAa-bf3ud 59 минут назад

    ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂ ራጁኡን ያሳዝናልልልል ያሳፍራል መፍተሄውም የራቀ ነው መንግስትም የለም ህዝቡም አይስማ🤕🤕💔💔💔

  • @Rahamath-b9x
    @Rahamath-b9x 3 минуты назад

    ወድሜ እስርቤት ያሉ ወድሞቻችን ይግቡልን ሮመዳን መጣ ሀገር መግባት አለባቸዉ ቤተሰብ ጋር መፅም አለባቸዉ ፍትህ ፍትህ ፍትህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @HjggHjg-q8i
    @HjggHjg-q8i Час назад +3

    ታጠቅ በስደተኛውም አትፍረድ ኢትዮጵያ ያለው ነባራዊ ሁኔታ እንኳን በባህር ላይ ጀልባ ኑሮ ቀርቶ በዋናም ያስሞክራል

  • @Ansha-c5oali
    @Ansha-c5oali 2 часа назад +2

    መግሥ ባይኖረን ይሻለናልበሥም አላቸዉከምንባል ወይመለሥበነበረግዜ ያሀሻክብር አብሮሙቷልመሠል😢😢

    • @ገራዶyoutube
      @ገራዶyoutube Час назад

      በእረግጥ ሀገራችን ሰላም የለም ግን ሁሉን ነገር በመንግስት አታሣቡ ተይዘው ይሄዳሉ ተመልሰው ይመጣሉ እሱምን ያድርግ

  • @makme4304
    @makme4304 Час назад

    የአላህ አህለን ታጠቅ አላህ ይጠብቅህያረቢ ሰወ የቀረ አይመሰልም አይይይይ

  • @JddjJdjd-ce2td
    @JddjJdjd-ce2td Час назад

    يارب😢😢😢

  • @bdbdnjn5353
    @bdbdnjn5353 Час назад

    ያረብብ

  • @Adsaba1234
    @Adsaba1234 Час назад

    ያረብ

  • @amina-r5k9q
    @amina-r5k9q 2 часа назад

    አየታጠቅየ ሁሉም ስው እንዳንተቢሆን ሀገሪቱ የትበደረስይነበር😢😢😢አላህጀዛህንይክፈልህ ወላሂ መከራችንን አይተን ብሩን እንልካለን ከብሩበላይ ደንበርን በስላምአለፉ ወይሰሞቱእያልን አክላታችንን እያለቀ እረሰንቱ💔💔

  • @Abrhtljalm
    @Abrhtljalm 33 минуты назад

    እህህህህህ 💔💔💔😭😭

  • @galxigalxi575
    @galxigalxi575 Минуту назад

    Winiti ❤

  • @ቀባጥየወሎልጅ
    @ቀባጥየወሎልጅ Час назад

    አላሕይድረሰልን

  • @mdidris7935
    @mdidris7935 2 часа назад

    ኢናሊላህ

  • @የጉራጌአዶትyoutube
    @የጉራጌአዶትyoutube 2 часа назад

    ኢና ሊላሂ ወኢና ኢሌሂ እራጁኡን በቃ መላ ጠፋላት ይህ ህገወጥ ጉዞ ያረቢ አንተው አግራው በሀገራችን ሰላም እና መረጋጋትን ወፍቀን ሀገሩ ላይ ለውጥ ያለ ማይመስለው ትውልድ በዛ

  • @UgGg-hn4lm
    @UgGg-hn4lm Час назад

    ❤❤❤❤❤لله لله ❤❤

  • @seadamusa-q1v
    @seadamusa-q1v Час назад

    ያረብ አላህ ይዲረስ ልን ብቻ እምለው አጣሁ😢😢

  • @fatimamoha7377
    @fatimamoha7377 2 часа назад

    ዊለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁአኳንደህናመጣህአላህይጠብቅህያርብ
    ሱበሀንአላህ

  • @MrVip-v8s
    @MrVip-v8s 2 часа назад

    ህ❤❤

  • @fatumahassen9577
    @fatumahassen9577 2 часа назад

    ላኢለሀ ኢለላህ ኢናሊላህ ወኢነኢለሂራጅኡን

  • @mohammedadem404
    @mohammedadem404 2 часа назад +2

    አይ ኢትዮጵያ ሀገሬ በስደት ልጅሽ እያለቁ ነው😢😢😢

  • @Fነኝየወሎልጅ
    @Fነኝየወሎልጅ 56 минут назад

    😢😢😢😢😢አይ ወገኔ

  • @MariyamSaed
    @MariyamSaed 2 часа назад

    ያአላህ😭😭😭

  • @ፍርዶስዩቶብ
    @ፍርዶስዩቶብ Час назад

    ያረበ አላህፈረጁንያቅርብልን

  • @سعادهاحمد-ي6ض
    @سعادهاحمد-ي6ض Час назад

    ባይወለድስ😭😭😭😭

  • @sufa4758
    @sufa4758 2 часа назад

    ዋአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረከትሁ አህሌን ወድሜ😢😢 ኢናሊላሂ ወኢናኢላሂእራጅኡን😢😢

  • @ameenaameena5856
    @ameenaameena5856 45 минут назад

    ኢናሊላሂ ወኢናሊላሂ ራጅኦል

  • @user-xt6pt8zd6u
    @user-xt6pt8zd6u 2 часа назад

    ያርብ😢😢😢

  • @FfRrr-ow8rt
    @FfRrr-ow8rt 40 минут назад

    አሑን እስርኞቹ ይሳፈሩልን ሌላዉን በሚቀጥለዉ እናስባለን ታጠቅየ

  • @Hdjd-e8z
    @Hdjd-e8z 2 часа назад

    ትክክክክኮል

  • @እሙሰላምይቱብ
    @እሙሰላምይቱብ Час назад

    🤔🤔ያረብ😢😢😢😢😢😢😢

  • @ሀዋዩቱብ-ዸ4ደ
    @ሀዋዩቱብ-ዸ4ደ Час назад

    ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱላሄ ወበረካቱ አህለን. እናሊላሂ ወኢናሊላሂ ራጁኡን

  • @musamehamed5582
    @musamehamed5582 2 часа назад

    አህሌን ታጠቅየ እንኳንም ደህና መጣህ ወላሂ በጣ ም ምን ይሻላል እዚህ ያለውም ብር አሊያዝነም

  • @Ansha-c5oali
    @Ansha-c5oali 2 часа назад

    ኢናኢላህወኢናኢለሂረጀኡን😢እዴሀበሻ ሄወትየረከሠየለም ያረብ😢😢

  • @MubarikAdisse
    @MubarikAdisse 2 часа назад

    ያአላህ በጎን ተመልሰው በጎን መምጣት እንዴው ምን ተሻለን እረ ያአላህ እዘንልን በረህመትህ

  • @ssaa5342
    @ssaa5342 2 часа назад +1

    ኑርልንውደምሁለቱምነውስብያረኩህ

  • @Rahamath-b9x
    @Rahamath-b9x 5 минут назад

    ወአለይኩም ሰላም ወድማችን

  • @SikoSilo-ld3fr
    @SikoSilo-ld3fr Час назад

    😢😢😢😢ያረብ😢😢

  • @ሀውለትሰይድ-ለ5ኸ
    @ሀውለትሰይድ-ለ5ኸ Час назад

    ያአላህ ያረቢ ምን ይሻለናል

  • @SonySony-up3kd
    @SonySony-up3kd Час назад

    አይ ታጠቅ አላህ ይጠብቅህ ፈገግ አረከኝ የዜናው ነገር 😊

  • @fafemohamd
    @fafemohamd 2 часа назад +1

    ኢትዮጲያ ድንበር ጠባቂ የላትም እንበል

  • @gggu5782
    @gggu5782 2 часа назад

    አሁንስ አስጠላብን ምንአለ ከዛው ከሀገራችን እደሆነብንሁን እፍፍ ምግስት ሀገራችነንሰላም ያድርግልን እና የውጅ ምገድ ይዘጋልን ወላሂ ማለቃችን. ነውበዝህ ከቀጠልን

  • @ssaa5342
    @ssaa5342 2 часа назад

    ያረብምህረትንላክልን

  • @الحمداللهاللهاكبر-ي9ذ

    ጦሪነቱም አላኖራቸዉ አለ እዛም የተቀመጡት ወድሜች አለቁ በጥይት እህህህህህህ

  • @እናቴንናፋቂ-የ8በ
    @እናቴንናፋቂ-የ8በ 2 часа назад

    እህህህህህህ እር አንድየ እሰርኞች በግቡጀ ዳግም ለሚምጣ አላሰብም የራሳቼው ጉዳይ

  • @hhaa44473
    @hhaa44473 2 часа назад +1

    انا الله وانا إليه راجعون لاحول ولا قوة إلا بالله

  • @بسماللهماشااللهاللهأكبراللهاكب

    صيحيح الله يجزاك خير

  • @Fato-xp2qy
    @Fato-xp2qy Час назад

    እንደው ምን ይሻላል 😢😢😢😢 ፍትህ ፍትህ

  • @YousufYousuf-i5v
    @YousufYousuf-i5v 2 часа назад

    ረ ታጠቅ ሳውዲ ያለኖች ህጋዊ መሆን እንፈልጋለን መፍትሄ

  • @abcabc7430
    @abcabc7430 2 часа назад +1

    መግስትኮ ወጣቱ እድለቀው ትፈልጋል ለምን እዛ በሰሜን በደቡብ ተዋጊ በዝቶበታል አሁን ወጣቱ እያለ ያለው አድ በባህር ሳኡድ መግባትነው አድ ደሞ ካዱ ተዋጊ ሀይል መግባትነው ። ይሄነው ምርጫቸው ደላሎችማ 😢 የስቱደም አለባቸው ይሄሉህዝብ እያጓጓዙ ጭካኔያቸው

  • @ururyeye8194
    @ururyeye8194 Час назад

    አላህይዘንላቼው

  • @HayatHayat-jr1bq
    @HayatHayat-jr1bq 2 часа назад

    ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂ ራጅኡን😢😢

    • @HayatHayat-jr1bq
      @HayatHayat-jr1bq 2 часа назад

      አረ ሰለጂዛን እሰርቤት መረጃ እምታቁ ንገሩኝ አትለፉኝ ያረብ አተው እርዳን

  • @Fato-xp2qy
    @Fato-xp2qy Час назад

    ኢናሊላህሂ ወኢናሊኢላሂ ራጅኡን😢😢😢😢
    አይ ስደት አላህ ይዘንላችሁ😢😢

  • @الحمداللهاللهاكبر-ي9ذ

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጀኡን አይስደት አገራችን መቸ ይሆን ሰላም የሚሆ ነዉ

  • @habibaሀቢባTube
    @habibaሀቢባTube Час назад

    አላህ አገራችንን ስላም ያርገው ያሳዝናል በጣም

  • @fafemohamd
    @fafemohamd 2 часа назад

    ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂ ራጂኡን

  • @fatehajamal3647
    @fatehajamal3647 2 часа назад

    ዋአለይኩም ሠላም ወእራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ወድም

  • @HjggHjg-q8i
    @HjggHjg-q8i Час назад

    ፍትህ ለስረኞች በልልን ታጠቅዬ እያልክ ነው ግን ከዚህ በላይ

  • @sufa4758
    @sufa4758 2 часа назад

    አረ ያልተመለሱናቸው ብዙዎቹ 😢😢😢 ፍትህለስረኞች

  • @እኔስየማርያምነኝ
    @እኔስየማርያምነኝ 14 минут назад

    እውነት ሰልቶኛ ውይ አላለፈልኝ ወይም አላለፈላቸው

  • @dawdali9745
    @dawdali9745 Час назад +1

    አህለንየስደተኞችወድም

  • @Zineb-h7q
    @Zineb-h7q Час назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HayatHayat-jr1bq
    @HayatHayat-jr1bq 2 часа назад

    ፍትህ ለስረኞች ፍትትትህህህ💔💔

  • @uryyyeuwue2928
    @uryyyeuwue2928 2 часа назад

    ያአላህ እንደው በልጂነታችን ተሰደን አለቅን አላህ በቃ ይበለን

  • @SEIAMSine
    @SEIAMSine 51 минуту назад

    አይታጠቅ ምናለ ሰው ሁላ እንዳንተ ቢሆን የአንድ በሬ ሳቢ😢የሆነ ነገር

  • @halimahalimaHalimahalima-ys6ju
    @halimahalimaHalimahalima-ys6ju 2 часа назад

    ኢናሊላሂ ወኢናሊላሂ እራጁኡን

  • @_Muniba_bint_Hayire
    @_Muniba_bint_Hayire 31 минуту назад

    ያአላህ ያሳዝናል ምንልበል

  • @MmNn-gq2gf
    @MmNn-gq2gf 58 минут назад

    የሲደተኖቺ አበት🎉🎉 ተጠቅ

  • @fafemohamd
    @fafemohamd 2 часа назад

    እውነትነው ታጠቅ ተሠቃየን መላም ጠፍለት ይሄ ብሀርተኛ ደህሞናል አላህምላ ይስጠን ሀገሩም ተበጥብጦል መኖርያም አላገኘ ወጣቱ እረገፈ

  • @Sወሎ
    @Sወሎ Час назад

    የኛ ነገር ይገርማል በበሀር ይመጣሉ ከዛ ባየር ተመልሰዉ ይሂዳሉ ተይዘዉ ደግሞ ዙረዉ ይመጣሉ በዚ መልኩ እደተመላለሱ ይኖራሉ የሞተዉ እየሞተ ሊላዉ ደግሞ በበሀር ይመጣሉ ተመልሰዉ ኢቃማ ለማዉጣት በበሀር ይሂዳሉ ከዛ ባየር ይመጣሉ መጨረሻቸዉ መዲሪ አስቡትማ መመላለሥ ኑሮዉ ያዋ ሸቃለት

  • @Tybatube
    @Tybatube 2 часа назад +1

    አሰላም አሌይኩም ውድ የማደም ቅመሞች ውድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የስደት እህታችነኒ😢❤

  • @utfh361
    @utfh361 Час назад

    ❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @HhfddFffd-k6g
    @HhfddFffd-k6g 20 минут назад

    😭😭😭😭😭😢😢😭😭

  • @ሰአዳሸጋአባት
    @ሰአዳሸጋአባት 2 часа назад

    👍👍👍👍👍👍👍👍🥰👍👍

  • @ፍርዶስዩቶብ
    @ፍርዶስዩቶብ Час назад

    ፍትህ ለስረኞች

  • @محمدأحمد-م7ز2ز
    @محمدأحمد-م7ز2ز 2 часа назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @mominabegum6798
    @mominabegum6798 Час назад

    😭😭😭😭

  • @bhredinabdu9966
    @bhredinabdu9966 2 часа назад

    ያአላህ አላህ ይዘንላቸው ወላሂ ይሄ ህገወጥ አሳደደን እነሱም አለቁ ወዳው መጡ ተያዙ አሁን ደግሞ ሌሎቹ መጡ ያአላህ አንተ እዘንልን

  • @Mokamil-gd2ok
    @Mokamil-gd2ok Час назад

    እረ ይታጠቅ እእእእ አላህይጠብቀን ያረብ

  • @حياةحيةحية
    @حياةحيةحية 2 часа назад

    ያአሏህ ሰው ብዛት

  • @UmmuumarYusuf
    @UmmuumarYusuf 2 часа назад

    ❤❤

  • @UmmuumarYusuf
    @UmmuumarYusuf 2 часа назад

    😢😢😢

  • @Gilan-p3d
    @Gilan-p3d 2 часа назад

    አባከከእረደንአገርመየይደእፈለገለው😊

  • @SonySony-up3kd
    @SonySony-up3kd Час назад +1

    አይይይይይ ግን የት እንሂድ ዴላሎች አላህ ያጥፋችሁ አብይ አህመድ አላህ ከስልጣንህ ያውርድህ ያረብ እንዴ ሀበሻ የረከሰ የለም 😢

  • @HjggHjg-q8i
    @HjggHjg-q8i Час назад

    ታጠቅ ወዶ አይሰደድም ሂወት እያስገደደን ነው ወይ እንደየመን እራስ ገዝ አልሆንን መንግስት አላቸው እየተባልን ተጎዳን

  • @milinbd2191
    @milinbd2191 2 часа назад

    ኡፉ 😢