ፍቅርን ርቀት አያቀጪጨውም ! ተራርቆ ፍቅር ማስቀጠል ትችላላችሁ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 фев 2025
  • ርቀት ፍቅርን አያቀጭጨውም !
    ብዙ ሰዎች ተራርቆ ፍቅር ወይም ትዳር አይሰራም ብለው ይደመድማሉ ። እንድሁም በርቀት የፍቅር ወይም የትዳር ግንኘነት ውስኝ ያሉ ስዎች ተስፋ የሚሰጥና የሚያበረታታ ምክር ከመለገስ ይልቅ ተስፋ አስቆራጭና መጎዳት እዳለው ምክር ይለግሳሉ እናም እኔ የፍቅር ግንኘነታችሁን ማስቀጠል እደምትችሉ ልገራችሁ ።
    1. የተንዛዛ ተግባቦትን መቀነስ
    2. ግልፀኝነትን መላበስ
    3. ስለ ቤተሰቦቻችሁ ሁኔታ መረጆ መለዋወጥ
    4. ያልተጠበቁ ነገሮችን እዳይከሰቱ መርሆችን ማስቀመጥ
    5. ርቀትን እንደ ጥሩ ዕድል መመልከት
    6. ዘወትር የፍቅር ቃላትን መለዋወጥ
    7. መጥፎ ሁኔታዎችን ማስወገድ
    8. ተመሳሳይ ድርጊቶችን ማከናወን
    9. ግብ ማስቀመጥ
    10. አዎንታዊ አመለካከትን መያዝ
    11. መልዕክቶችን መለዋወጥ ናቸው ።
    👉 ለሌሎች እንድደርስ ሸር አድርጉ
    #love #marriage #relatable #relationship #morelove #fekir

Комментарии •