🔴ጉድ ማለት አሁን ነው❗ የተደበቀው የአበቄለሽ የድምጽ ማስረጃ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 окт 2024

Комментарии • 410

  • @abshaynatey7034
    @abshaynatey7034 7 часов назад +7

    አንተ የተባረክ ሰው ነህ። እግዚአብሔር ይቁምልህ ; በእውነት አወት እውነት ይዞ እያለ ሆ ሆ ብሎ ስሙ እያጠፋ ጥፋተኛ ልያደርጉት እየሞከሩ ነው። አሁንም ለ ሄበን ፍትህ እንጠይቃለን። አበቅየለሽ ግን ንግግርዋ ስነስርዓት የለውም እርሰበርሱም ይጋጫል።

  • @YafetGedyon
    @YafetGedyon 14 часов назад +13

    አወት እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ።እውነት ትመነምናለች እንጂ አትበጠስም

  • @hq1rx
    @hq1rx 17 часов назад +42

    አባትየው ወንጀል ሰርቶ እስር ቤት እንዲገባ አጥብቃ ለምን ፈለገች????በገንዘብ የልጅዋን አባት ማስገደል (መግደል)ከቻለች የልጅዋ ገዳይ ላይ እራስዋ ለምን አልሞከረችውም?????

  • @behe2706
    @behe2706 18 часов назад +41

    ወንድሜ አንተ ትክክል ነህ እኔ የገረመኝ በዚች ምስኪን ልጅ ስም በሰበሰበችው ገንዘብ የልጅትዋን አባት እገላለው እያለች ለእስዋ የሚከራከሩ ሰዎች መኖራቸሁ ነው የእውነት ልቦና የስጣችሁ

    • @elenimenkir2256
      @elenimenkir2256 11 часов назад +2

      እሷ ቤት የገባው ቤትሽ እንዳይገባ ፀልይ

    • @geneteden4343
      @geneteden4343 11 часов назад

      ለ 4ዓመት ተለያይተዋል በትግራይ ጦርነት ከዛ ቡሀላ ጁቡቲ ስራ እንዲሁም የባህርዳር ግርግር ግን 1ዓመት በላይ ነው በመሀል ባህርዳር ሂዶ መቃብር የልጁ አይቶ እርሙን አውጥቶ ሚስቱ ጋር ብዙ ዛቻ ስላለ ሚስቱ እና ልጁን ይዞ አዲስ አበባ አስቀምጦ ወንድ ስለሆነ የፍርድቤት ጉዳይ እና ስራው እያስከዴ ሚስቱን አይዞሽ እግዚአብሔር ይበቀልናል ብሎ አበረታቶ ወደ ስራዋ እንድትመለስ ጋሻነቱ ማሳየት ነበረበት ::----ግን እሱ አዲስ ትዳር መስርቶ አዲስ አበባ ልጅ ወልዶ የ 2ዓመት ልጅ አለው በዚህ መቀሌ ልጆች አሉት 2 .እስዋን በቃ ትትዋታል 100% ግን አዲስ አበባ በራስዋ ጥረት መጥታ ወንድምዋ ጋር አርፋ ስራ ፅዳት ፈልጋ ገብታ እዮሀ ሚድያ ሂዳ እንደተናገረች የኢትዮጵያ ሕዝብ እስከ ከንቲባዋ የሴቶች ሕፃናት ሚንስቴር ከጎንዋ ሲሆኑ በገንዘብ ብዙ ሰው ስያግዛት መምጣት ጀመረ shameful ሳያፍር ሳይደነግጥ ነውር ሳያውቅ ያኔ ስትጠፋበት አፈላልጎ ቤትዋ ድረስ ሄደ አስገድዶ አስከፍቶ ገባ ሾልካ ወጥታ ወንድሙ ቤት አቅራብያ ስለሆነ ሂዳ አደረች በነገታ ቤት ቀየረች ስልክ በመደወል በማስፈራራት አንሺ ስልኬ አታንሺም እያለ አልቀበል ስትለው ወንድሙ ጠበቃ ነው ወንዱሙ ከመቀሌ አስመጣ ባንክዋን አሳገደ ቤቱ የቀበሌ ነው ይመለከተኛል አለ ቤቱም ብሩም ስጦታ ነው ተባለ ምክንያቱ እስዋን አይፈልጋትም ሚስት አዲስ አስገብተዋል በቅርቡ ይለቀቃል 🤔አቤት የኢትዮጵያ ሕፃናት 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔ሚድያ እሄዳሎህ እያለ ሲዝት ነበር ሂድ ምን ታመጣለህ ስትለው ካልኩ አይቀር ልሂድ ብሎ ነው የመጣው 🤔🤔🤔🤔🤔የተዋጣው ብር በልጄ ስም ነው ይገባኛል ነው 💔💔💔💔💔አይ ትግሬ

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 9 часов назад

      ​@@elenimenkir2256በትክክል

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 9 часов назад +1

      ምን አይነት ጨካኘ ነሽ

  • @MegaSofiamia
    @MegaSofiamia 18 часов назад +53

    ወድሜ ለሐቅ ስለቆምክ ላንተ ክብር አለኝ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ❤

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  18 часов назад +4

      አሜን

    • @BeemnetBayeah
      @BeemnetBayeah 14 часов назад +1

      @@Tsegayekiflu አንተ መልካም ስው አመለካከትህ በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ያክብርህ

  • @NB-pd1dw
    @NB-pd1dw 15 часов назад +10

    ምስኪኗ ህፃን ነች የምታሳዝነው! ሴትየዋ ግን ምንም አትረባም ፤ የወረደች ነች የልጆቿን አባት በየሚድያ የምታጠለሽ እና የምታዋርድ። ከፈለገች መውቀስ በህግ መፍታት ስትችል የማንም ቅራቅቦ ጋር እየመጣች ትለፋደዳለች!

  • @ataleltesfa2123
    @ataleltesfa2123 11 часов назад +5

    እስካሁን ህፃኗ ፍትህ ማግኘት አለባት ፡፡ አማራ ነኝ ውሸታም እና ሌባ ግን አልደግፍም ነገርግን ሰውየው ጋር የሆነ እውነት አለው ፡፡ የእውነት ከእኛ አካባቢ ቤተሰብ ከተገደለበት ከዛ በኋላ ከገዳይ ቤተሰብ ፈልገህ ትገላለህ ግን ትክክል ነው ብየ አላምንም ፡፡ እሱ ያለው ህፃን ተገደለችብኝ እና እኔ ህፃን ልግደል ወይ ብሎ ጠየቀ ፡፡ እሱ አልገድልም አለ እኔ ደጋፊ ነኝ ፡፡በርታ የኔ ወንድም እሷ የሆነ ጎን ይዛለች ፡፡

  • @YosefYaregal-cu6qe
    @YosefYaregal-cu6qe 18 часов назад +18

    ኧረ ይች ደግሞ ምናይነት ክፍታፍ ነች አማራ ስለሆነች ስተት ስትሰራ ከጎኖ ልንሆን አንችልም ።ዘረኝነች ጠባብነት ነው ።አየሽ አንድሰው ዘረኛ ሲሆን ወደ ክልል ካዛም ወደጎጥ ወደ ሰፈር ከዛወደ ቤተሰብ ካቤተሰብ ወደራስ ለኔ ብቻ ይላል አይጠቅመንም ወገኖቸ ሰው መሆን ቢቂ ነው

    • @medhin8187
      @medhin8187 13 часов назад +2

      @@YosefYaregal-cu6qe ✅🌼

    • @aklilmesele5083
      @aklilmesele5083 12 часов назад +1

      Thank you...✅ ✅ ✅

  • @rahelgetachew4595
    @rahelgetachew4595 18 часов назад +25

    ወንድማችን ፀጋዬ ክርስትና ማለት እውነትን መከተል ነው አንተን የሚቃወሙ ሰዎች የዘመኑ አይሁድች ናቸው ክርስቶስን ስቀልልን በርባንን ፍታልን ነው ዓወት ወንድማችን አይዞህ የእውነት ባለቤት እግዚአብሔር አለህ

    •  15 часов назад

      እረ ፡ አይ ፡ ትግሬ😂😂 ፡ ነውር ውሸት ፡ ሌብነት ፡ ክህደትለናንተ ፡ ጌጥነው ፡ አይደል ስራችሁ ፡ ሁሉ የሴጣን ለፈጣሪየማይመች እግዚኦ

  • @AdanechiiWmaryam
    @AdanechiiWmaryam 17 часов назад +15

    ከዮኒጋ በጣም አሽቃበጠች የሆነ ነገርማ አላት ፡፡ሁሉም አስመሣይ ናቸው የራሣቹ ጉዳይ ስታስጠሉ😢😢

  • @ብሌን-ወ5ቸ
    @ብሌን-ወ5ቸ 19 часов назад +17

    አችሴት ግን ጤነኛ አትመሰይም በልጅሽ አትነግጅ ዩኒ ማኛሰውብለሽ ማውራትሽ አማራና ትግሬን ለማባላት ነው

  • @AdanechiiWmaryam
    @AdanechiiWmaryam 17 часов назад +14

    ዮኒማ ሳትከፍለው አይቀርም ተከራከረላትኮ በማያገባው፡፡ነው ወይስ ወስዶ ሊያገባት ነው????

  • @mimim9982
    @mimim9982 18 часов назад +27

    ስለዚች ስቲዮ ለመናገር ቃላት ጠፋኝ
    አዎድ ሴት ይወዳል አለች ይሄ ስዉዬ እንደዚህ አይነት ልክስክስ የሚያረግ አይመስልም ፊቱ እራሱ ያስታዉቃል
    ሀቁን እራሱ ፈጣሪ ያዉጣልህ

    • @worldsport0855
      @worldsport0855 17 часов назад +1

      @@mimim9982 ፊቱ ያስታውቃል ? 😂😂😂 Y do I feel this all is orchestrated and ጆሮ ጭው የሚያደርግ much more is coming. ከመፍረድ ያውጣን !

  • @God-db9vp
    @God-db9vp 16 часов назад +9

    ጸጋየ ይህን ልጅ ፍትሕ እስኪያገኝ ድረስ እንዳታቋርጥ፡ እውነትን ይዘህ ከእውነት ጋር መቀጠል ነው፡ ነገር ግን ኣንድ ልንገርህ ከዚህ ሁሉ የነኣቤቀለሽ ክፋት ጀርባ ያሉ ሰዎች ኣሉ፡ እነሱን ፌሚኒዝም የሴቶች እንቅስቃሴ የሚባሉ ናቸው፡ ዓወት እነሱን ኣምርሮ ነው ያነሳቸው።.

  • @BeemnetBayeah
    @BeemnetBayeah 18 часов назад +25

    ሴትዮዋ ደበኛ አጨበረባሬ እንደሆነች ታስታወቃለች ውድ ሚዲያ የመጣችሁ እግዚአብሔር እውነትን ሲያጋልጣት ነው

    • @NB-pd1dw
      @NB-pd1dw 15 часов назад +1

      በትክክል

  • @YosefYaregal-cu6qe
    @YosefYaregal-cu6qe 18 часов назад +18

    እኔምለው ባልሽ አይደል እንዴት እንዴት እንዴት ነው የምታውሪው

    • @RahelHadish
      @RahelHadish 11 часов назад +1

      Ewnet abraw yenorech atmeslm

  • @Hana-oc1fn
    @Hana-oc1fn 13 часов назад +8

    ፀግሽ ስልኩን ፈልግና አውራው እንደ ወንድም 😢

  • @Ronaldolover-777
    @Ronaldolover-777 16 часов назад +26

    አንተ ጀግና አባት ነህ እንደዚች አይነት ገንዘብ አምላኪ ሴት አትመጥንህም

    • @سبحانالله-خ9غ6ق
      @سبحانالله-خ9غ6ق 13 часов назад

      ቢቀርበት ቢዲዉስሪዉ ዉድሚ እዉነቱን ስለምት ናገር ፈጣሪ ይጠብቅህ

    • @nightsky4544
      @nightsky4544 2 часа назад

      ጀግና ልጁ በግፍ ተደፍራ ስትገደል በአደባባይ ወጥቶ የጮኸ እንጂ እየቻለ የልጁ መቃብር እንኳን ሄዶ ያላየ ሄጄ ምን አደርጋለሁ ያለ ለኔ ጀግና አልለውም ይልቁንም የአበቄለሽን ቀሚስ ይልበስ እሷ ሱሪውን ለብሳለች

  • @chalema3123
    @chalema3123 17 часов назад +10

    እሽ አሁን እንደምትለው አይነት ወንድ ከሆነ ለምን
    1. ሁለት ልጆች መውለድ
    2.ከ13 አመት በላይ አብሮ መኖር አስፈለገ?
    አሁን በፍትሕ ስም የግል ምቾት ፍለጋ በጣም ያሳዝናል።

  • @MulugetaAbate-e7v
    @MulugetaAbate-e7v 17 часов назад +14

    ትክክል ነህ እውነትን መጋፈጥ የኦርቶዶክስ ድርሻ ነው

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm 17 часов назад +14

    እባካቹ በሱ አትፍረዱ እሱን ደግፉት እመኑኝ ሰዉየዉ ሀቅ አለዉ😢 አማራ ወለየ ነኝ ግን እሷን አልደግፍም በፍጹም

  • @LemlemAga
    @LemlemAga 14 часов назад +25

    ፀጋዬ ትለያለህ መዳኒአለም ያክብርህ እዉነት ጎን ስለምትቆም እዉነት አባት በጣም የተጎዳ ሰዉ ነዉ ፈጣሪ እወነቱን ያዉጣዉ

    • @سبحانالله-خ9غ6ق
      @سبحانالله-خ9غ6ق 13 часов назад

      አወ አወት ማለት በጣም ተጎድቷል ዮኒ ማኛ የሚባለዉ አስጠላኝ ፍትህ ለጌትነት

    • @سبحانالله-خ9غ6ق
      @سبحانالله-خ9غ6ق 13 часов назад

      በቀር ብር እና ቤት ተስጣት

    • @eagle4452
      @eagle4452 11 часов назад +1

      ሀቆን የሚያውቅ እግዚአብሔር ብቻ ነው። ፈራጅም እግዚአብሔር ነው የሚያባብሱት ግን እነዚ ናቸው ።

  • @kinduasmare1836
    @kinduasmare1836 17 часов назад +8

    ጌታ ሆይ ማረን ኧረ ተይ የላቡን ስጭው ሌላውን ተይው እኛም ነገ ሁላችንም እንሞታለን

  • @rodbatts1429
    @rodbatts1429 17 часов назад +26

    ከዚህ ሰው ጋር አንዳች እውነት እንዳለ ይሰማኛል።

  • @ayelebeyene7856
    @ayelebeyene7856 17 часов назад +13

    አማራ-ትግራዋይ ማለት ምን አመጣው?

  • @abebedessalew7972
    @abebedessalew7972 16 часов назад +10

    ሀቀኛነህ ቀጥልበት 10Q

  • @Liyuli-x5l
    @Liyuli-x5l 16 часов назад +18

    ፀግሽ አንድ ነገር ተሳሳትክ ልጁ ንግግር ስለማይችል አልክ አወትን እሚናገረውን የሚያውቅ ጠንቃቃ ነገር እማይጣረስበት ጠበቃ ነን ከሚሉ ይበልጥ እራሱን መግለፅ የሚችል ጀግና ሰው ነው በተለይ ደግሞ ከጠበቃ አሰፋ አየለ ተማርኩ ብሎ 30 ነገር ከሚቀበጣጥር 100እጥፍ ይበልጣል!

  • @elsaabebe5423
    @elsaabebe5423 16 часов назад +19

    ሰውየ ግን በጣም ነው ያሳዘነኝ።

  • @haytomer9818
    @haytomer9818 17 часов назад +9

    ለነዛ ለነ ይኒ ማኛ ላክላቸዉ ድምጿን እየተንጫጩ አይደል ለሷ ደግፈዉ

  • @MehariBrhane-xx2op
    @MehariBrhane-xx2op 18 часов назад +7

    ዮኒ ትንሽ አበዛክ በዛ በዛ ሰሜን ጎንደር እንቃቸው አለን ከድንበር አትለፍ ስነ ስርዓት ።

  • @MehariBrhane-xx2op
    @MehariBrhane-xx2op 18 часов назад +9

    ፓሎቲካ እንድናወራ ነው ምትገፋፉት ስለ ሰላም ማውራት ጠፋ ተውት ።

  • @abelteklay6288
    @abelteklay6288 5 часов назад +1

    ጀግና አባት💪💪💪

  • @emutube7995
    @emutube7995 19 часов назад +9

    ምን ጉድ ነው እረ ተው ነገረ ይብረድ አወት ግን አበቄለሽን አልተሳደበም ያልተገባቡበትን ነው ያወራ

  • @zelalem-m1t
    @zelalem-m1t 17 часов назад +8

    ይችን ሴት ግን የማላይብት የት ልሂድ ምን አይነቷ አይና አውጣ ናት የሰራችው ወንጀል አልበቃ ብሏት አሁንም ሌላ ክህደት ሌላ ወንጀል ይዛ መጣች ለነገሩ ብዙ እበቶች እዚህ ጎንደር ከሚባል እየፈለቀ ነው መጨረሻውን ያሳየን

  • @JerrySemi
    @JerrySemi 17 часов назад +6

    አረ በጌታ በኢየሱስ ሰም እነዚ በውነት የምድ ጉድ ናቸው ያንሳቸው እኛ እያልን ያለነው ፋትህ ፋትህ ፋትህ ነው እናትና አባት ደግሞ ጥቅም ነው አረ ወገን ወዴት ወዴት ነው እናትዬው የዮናስ የዮኒ ቢጋስ መጫወቻ ናት አክሽና ሲያሰጠላ ስታወራ አንድ የጤና ባልሙያ ሳትኦን አን የመደር ተሳዶቢ ባለጌ ወንድልጅ ክብር ነው በዚ ልክ የልጆችሽን አባት ማንቃሽ ማንነትሽን አሳየሽን ባለጌ ነው የምልሽ

    • @nightsky4544
      @nightsky4544 Час назад

      እኛ ፍትህ እየጠየቅን የገዛ ልጁን የፍትህ አጀንዳ ለማስቀየር ከፍርድቤቱ ቀጠሮ በፊት በሚዲያ ንብረት ላሳግድ በሚል ሰበብ ወጣ:: ከአበቄለሽ ስለዚህ ሰውዬ ምንም ያለችን ነገር አልነበረም እራሱ ወጥቶ ማንነቱን እስኪነግረን ድረስ ለምን አንጠይቀም እስከዛሬ የት ነበር ህፃኗ አባት የሌላት እስኪመስለን ድረስ የት ነበር?

  • @QoleAlbasy
    @QoleAlbasy 8 часов назад +1

    የሄቨን አባት እውነታውን ነው የሚናገረው የህፃኗ አሟሟት በጣም ያሳዝናል
    ነጋዴዋ ሚስቱ በልጇ ሞት ነው የነገደችባት ወደ ውጪ ለመሄድ መደርደሪያ ነው የደአረገቻት

  • @AshrekaKadir-s9f
    @AshrekaKadir-s9f 3 часа назад +1

    እኔ እውነቱን ልንገር በዝህ ነገር ብች አመረን ጠለሁ

  • @elsaberhe3671
    @elsaberhe3671 17 часов назад +7

    ምን ኣይነት ዶንቆሮ ናት ሰለ ሄቤን መገደል እያዘንን ደሞ ግደል ትለዋለች ስድ ናት ግን

  • @ZebebaSied
    @ZebebaSied 18 часов назад +7

    በጣም ያሳዝናል ያቺን የመሰለች ቡቃያ ልጅ በሚያስጠላ ሁኔታ አታችሁ በጥቅም መለያየት አሳፋሪ ነው መጀመሪያ ትግሬ ፣ጠጭ፣ሱሰኛ መሆኑን አዉቀሺ ወደሺዉ ነው ያገባሽዉ አሁን ምንጣ

    • @Etiopa
      @Etiopa 16 часов назад

      እበት መንዴሬ ትግሬ ይበዛብሻ ዘረኛ እየ መቆለላችሁ ነው በየ ቦታው ሚያሳርዳችሁ!!! ሌላውን ማጥላላትና ማቋሸሽ ምድሬ አረቄአም😂

  • @neA-s5v
    @neA-s5v 18 часов назад +6

    ወንድምየው በገንዘብ ተገዝቷል 15,000ብር ሰታኛለች ብሏል ታዲያ ይህ ምስክርነት በገንዘብ አይደለም ብላችሁ ታስባላችሁ? ሌላው አሁን ገንዘብ አይቻለሁ መሣሪያ ገዝቼ እራሴ እገልሀለሁ ብሎ ማስፈራራት ምን አመጣው በውጩ አገር ብትሆን በማስፈራራት ትታሰር ነበር ስለዚህ አይደለም ትልቅ ስህተት ልጇንም አለ አባት አለ እናት ልታስቀራት ነው? ሰው ገሎ በነጻ የሚለቅ አገር ስለሌለ ማለት ነው

  • @RobelYeadonay
    @RobelYeadonay 10 часов назад +4

    ዐወታችን እንረዳሃለን ጀግና፣ሩህሩህ፣አስተዋይ የምታስቀና ሰው ነህ❤ ይህ ሚዲያ የኛም አንደበት ነው።

  • @Samsuga-ih3pb
    @Samsuga-ih3pb 16 часов назад +8

    በጥም ታስጠሌለች

  • @selamburuk6406
    @selamburuk6406 9 часов назад +1

    እቺ እሴት በጣም አደገኛ እሴት ናት

  • @GirmaSerani
    @GirmaSerani 16 часов назад +5

    ፍትህ ለህፃናት በአንቺ አፈርንብሽ ደብል ፊስ ነሽ

  • @RobelYeadonay
    @RobelYeadonay 10 часов назад +1

    ዐወት የእውነት ሰው ነው። እውነት ደግሞ ይዋል ይደር አንጂ ያሸንፋል። እኛ ለእውነት እንቆማለን።እናንተስ? 🤔

  • @workuabera6243
    @workuabera6243 18 часов назад +5

    እባካችሁ በሁለቱም ባልና ሚስት መካከል ጣልቃ አትግቡ ከአብራካቸው የተወለች ህፃን ስለ አለች ባልና ሚስት ነገ ልገናኙ ይችላሉ እና ለሁሉም መናገር የምፈልገው ቁጭ ብላችሁ በመነጋገር ችግራችሁን ፍቱ የሰው መሳለቂያ አትሁኑ እናንተን እያባላ ያለው ሌላ አካል ነው ሁለታችሁም ነገር አቁሙ ለመሆኑ ስንት ዘመን ለሚትኖሩ ነው እንደዚህ የሚትባሉ ኧረ ጥሩ አይደለም ፈጣን መፍራት አለባችሁ
    አበራ ከደሴ

  • @haimanotalemu6624
    @haimanotalemu6624 11 часов назад +1

    ዓዋት እውነት አለው በሳኮሎጂ እረሱ ሴት ወንድ የውስጥ ሐዘን ለመግለፅ ይቸገራሉ ሴት በእንባ የወጠላታል

  • @yhguyt
    @yhguyt 14 часов назад +2

    እውነት፡እኔ፡ሴት፡ነኝ፡በተለየ፡መልኩ፡ጥቃትን፡አውቀዋለሁ፡ደርሶብኛል፡አምላክ፡እውነቱን፡ያውጣ፡እና፡ያሳየን፡ወንዶች፡በባህሪያቸው፡ነገር፡መሸፋፈን፡አይችሉም፡እኛ፡ተንኮል፡ካሰብን፡ነጩን፡ጥቁር፡ብለን፡እናሳምናለን፡እና፡እውነት፡አሳዘነኝ፡እርሷ፡ነገረኛ፡ነች፡ታስታውቃለች፡ዘረኝነትን፡አትቀላቅሉ፡እባካችሁ፡

  • @SaidaSa-fl2mo
    @SaidaSa-fl2mo 15 часов назад +5

    እኔግን ሰውየው እውነት አለው አባቱ እውነት አለው ጠበቃሌባችነቸው

    • @ElsabethWoldeslassie
      @ElsabethWoldeslassie 6 часов назад

      ሀቅ ካለው ለምን እስከዛሬ ዝም አለ ስለልጁ ። ጠበቃው እኮ የሚያወራው ስለዶክመንት ነው።

  • @misrakmendaye6635
    @misrakmendaye6635 12 часов назад +2

    Tsegaye, thank you!

  • @SARAISAK-v2t
    @SARAISAK-v2t 8 часов назад

    I respect a person who talks about the truth👍

  • @edenbirhanuwoldamuel1491
    @edenbirhanuwoldamuel1491 18 часов назад +4

    ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን ......

  • @Hana-m1p
    @Hana-m1p 18 часов назад +10

    እዉነተኛ ሰዉ ፀጋዬ ከነፈሰዉ ጋ የማትነፍስ

  • @SemharSemere-cb4hm
    @SemharSemere-cb4hm 18 часов назад +5

    berta wendimachin sle iwnet menor new Hiwet❤

  • @denaitabraham5814
    @denaitabraham5814 18 часов назад +4

    Justice justice justice for heave

  • @eyayukassaw3561
    @eyayukassaw3561 13 часов назад +1

    ባለሚዲያው አታዳላ፡፡ እሳትም አትለኩስ፡፡ ብትችል አስማማ፡፡ የሚያስተራርቁ ብፁዓን ናቸው ይላል የእግዚያብሔር ቃል፡፡

  • @SamiSami-jg3wi
    @SamiSami-jg3wi 3 часа назад

    ጸጋዬ ብጣማ ጀግና ነህ የኤግዝብሄር ፍርሃት አለበህ

  • @belayneshiseifu9265
    @belayneshiseifu9265 14 часов назад +1

    ነገሩን በብሄር የሚያጨማልቁ ሰዎች ግን ያሳፍራሉ 🤦🏼‍♀️ሰው ስለ እውነት ሁለቱንም መዳኘት ላይ አተኩሮ ሌሎች ደሞ ይጨማለቃሉ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው 🙏🏼እኔ አማራ ነኝ ጥፋቱ ግን አመዝኖ የታየኝ በ ሷ ላይ ነው. ግደል, ማለቷ, እገልሃለሁ, ከ ክርስቲያን የማይጠበቁ ናቸዉ.

  • @-theotokos7380
    @-theotokos7380 17 часов назад +4

    በነገርህ ላይ ጠበቃው የአዳነች አቤቤ ሰንሰለት እና መልእክተኛ ነው ሲመስለኝ

  • @shalom5798
    @shalom5798 13 часов назад +1

    ሴትየዋ ግን ምን ነካት ፍትህ ለሁሉም እኩል ታስፈልጋለች ለሄቭን ኣባትም ጭምር ነው ። ለባልዋም ጭምር ፍትህ ለሄቭን ኣባት እላላው ። !!!!

  • @mekdesmulugeta8940
    @mekdesmulugeta8940 15 часов назад +4

    ካንተ ጋር እስማማለሁ።

  • @all-one1219
    @all-one1219 18 часов назад +2

    👉👉👉 ሌባ ሲሰርቅ ሳይሆን ሲካፈል ነው የሚጣላው 👈👈👈
    ይሄ ነገር የተነሳው ግን እግዚአብሔር የልጅቱን ግፍ አይቶ በዳዩን ሊቀጣ ነው ወይ ደሞ ደፈረ የተባለውን ልጁን ነፃ ሊያወጣው ነው።
    እውነት ደሞ በሁለት በኩል የለችም ያለችው አንዱ ጋር ብቻ ነው እሷንም ደሞ እግዚአብሔር በጊዜው ያወጣታል። ለህፃን ሔቨን እግዚአብሔር አምላክ ነፍሷን ይማር... ግን እንደሚመስለኝ ሴትየዋ ምኗም እውነት የምታወራ አይመስልም በየቀኑ ወይ ወደዘር ወይ ወደሌላ ነገር ለመውሰድ ትፈልጋለች። ዛሬ ደሞ "ቅማንትም ሰው ነው " ምናምን ማለት ጀመረች ። ልፊ ቢላት ነው እንጂ ሁሉም ኢትዮጵያዊ በተለይ አማራ እና ትግራዋይ ከጊዜ ወዲህ የመጣ ርካሽ ፖለቲካ ለዘመናት በሃይማኖት እና በባህል በዘር የተሳሰረን መለየት አይችልም። እኛ አሁንም የሁሉም ህመም እኩል ይሰማናል

  • @tbb9074
    @tbb9074 13 часов назад +1

    እውነት አርነት ታወጣለች ።በእጝዚአብሔር ፋትም ታስቆማለች ።ዋጋም ታስከፍላለች ፡በርታ‼️💚💛♥️

  • @MeseretAyalew-fg2yo
    @MeseretAyalew-fg2yo 17 часов назад +5

    Shermuta lemalet sew negeregne ere eferiy

  • @AlmazTmariam
    @AlmazTmariam 16 часов назад +2

    ስለ ተናገረች ፈርታችሁ ነው አሁን ነገር ለማጋነን ካልሆነ በቀር አስጊ አይደለችም ብትልም በልጃ ሞት ተበሳጭታ ብትናገር አይገርምም እንዳውም ጥሩ ሰው ነች እናንተ አታራግቡ እውነቱ እግዚአብኤርጋ አለ አንተ ሌላ ስራ ፈልግ

  • @marimasd6628
    @marimasd6628 13 часов назад +1

    ወድማችን መምህር ለሀቅ ስለቆምክ እያመሰገንኩኝ 🙏የአማራን ህዝብ በዛ የረጃ ልጅቷን አሸዋ ጨምረው በምላጭ ተልትለው እንኳን አማራ ይቅርና እንዲህ ሊያደርግ በአለምም ሰምተን አናቅም ውሸቷን እያለቀሰች ህዝቡን ሀሳመነች ዛሬ ደሞ ቧላ እውነቱን ሲያወጣው አበደች እቺ እባብ በጣም ክፊ ሴት ናት

  • @kidistalex
    @kidistalex 13 часов назад +1

    Tsegaye betam tilk sew neh egazbiher yibarikih hulum sew endante bihon yet enders neber .....Awet demo ewnet yalew yimesilal egzabiher yirdaw..

  • @bikiladinegde2029
    @bikiladinegde2029 15 часов назад +2

    ጥብቅና ቆመህለታል እንዲህ ነው ዘር

    • @Kenerie
      @Kenerie 13 часов назад +1

      ዘር ዘረረ አትበሉ ፤ ከእውነት ጎን መቆም ካልፈለጋችሁ ምን ይደረጋል።

    • @TsgeredaS.M
      @TsgeredaS.M 12 часов назад +1

      @@bikiladinegde2029 የ እግዚአብሄር ቃል እውነቱን እውነት ዉሸቱን ዉሸት ነው በሉ ይላል.... ዘር ሳይ ሆን ሓቅ ነው የተናገረው

  • @HayatHayle
    @HayatHayle 11 часов назад +1

    ወሮበላ ነች

  • @mimim9982
    @mimim9982 19 часов назад +5

    እንዴት አደርክልኝ 😘🙏

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  18 часов назад

      እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Kenerie
    @Kenerie 14 часов назад

    እኔን ያሳደገኝ ማሕበረሰብ ጨዋ ነው አለች ፤ እሱንስ ማነው ያሳደገው ብሎ የጠየቃት የለም። ይች የበላችበትን ወጪት ሰባሪ ናት ቢያንስ መቀሌ ከነሱ ጋር የነበረችውን ትክዳለች? አቤቱ ይቅር በለን።

  • @michaelyemariamlij2633
    @michaelyemariamlij2633 16 часов назад +2

    አይ ጎንደሬ ደፋሪ እንዳይባሉ ብለው ።።።።።

  • @selamburuk6406
    @selamburuk6406 9 часов назад

    ዳኛው መጠየቅ አለበት እያወቀ ሰውን ለማሳሳት 👀

  • @HelenM-u7r
    @HelenM-u7r 14 часов назад +1

    ጠበቃ አይደለም የብልግና ካድሪ ነዉ እናትየዋ ግን ታሳዝናለች የልጇ ፍትህ ሳይሆን ፖለቲካ ሆነ ትክክል ጭፍን ነዉ እረ እናትየዋ በደንብ መመርመር አለባት መንታ መላስ ናት እዉነቱ አልወጣም እህቷም መመርመር ነበረባት😢

  • @Etiopa
    @Etiopa 16 часов назад +2

    ሄቨንማ መሸቀያ ሆነች እኮ 😢እንደ ማንኛውም ሴት ልክስክስ አይደለውም አንቺ በሁሉ መንገድ እራስሽን ንፁ አድርገሽ መቅረብሽ እራሱ something is going on!!!!!

  • @DemelashAlemu-l6l
    @DemelashAlemu-l6l 17 часов назад +1

    ምን ይሁን ጸጋዬ የአንተ ልጅ በእንዲ አይነት ሁኔታ ብትገደል ምን ታደርግ ነበር? ጸጋዬ ምን እንድትል ፈለግክ አባት አይደል ፍርዱን እንኳ እንዳልተከታተለ ለምን አታሳይም? በተጨማሪ ያን ያለችው ት/ቤቱ እንዲቀየር ሳይሆን ለሽልማት አሰጣጥ እንደሆነ በግልጽ ተናግራለች።

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  17 часов назад +2

      አንተ አላየኽም ማለት እኔ አላሳየሁኝም ማለት አይደልም ቀስ ብለኽ እየው

  • @amhiara
    @amhiara 14 часов назад +1

    እኔ አማራ ነኝ ግን ይች ሴትዮ የወረደች ባለጌ ጥቅመኛ ሰው ነሽ ስድ ባለጌ ነሽ ስድቡን ምን አመጣው

  • @YamlakFgfgf
    @YamlakFgfgf 12 часов назад

    የእውነት አምላክ ለዐወት ሀቅህን ድንግል ከነልጇ ታውጣልህ

  • @konjiyekidus9054
    @konjiyekidus9054 15 часов назад +1

    የሰው ልጅ ሰሙን የፈለገ ማለት ይችላል ዘር የሚል ዘረኛ የክርሰቶሰ ጠላት ነው

  • @konjiyekidus9054
    @konjiyekidus9054 14 часов назад

    ጥሩ ጨዋታ ነው የሚጫወቱት አይዞህ ዳዊት

  • @muluw4250
    @muluw4250 8 часов назад

    Min good yehone bale midia new???

  • @MesiTmariyam
    @MesiTmariyam 17 часов назад +3

    እኔ ያልገባኝ በልጅቷ ሞት ከጎኗ ያልቆመ አክቱ ራሱ ልጅ የሞተቺበት የማይመስል ዛሬ ምን ፈልጎ መጣ አባት ተብዬው ገራሚ ነው

  • @afs5efs986
    @afs5efs986 7 часов назад

    Tebka yetbalkew...egziabhier amlak yesrrahen yestek

  • @kirubeltamene2302
    @kirubeltamene2302 15 часов назад +1

    መድሀኒአለም ፌሚኒስቶችን ይያዝልን

  • @htadessezelelew1683
    @htadessezelelew1683 15 часов назад +1

    ይህች ሴት የተናገራችው ለሷ ትክክል ነች
    ሁሉም የሚናገረው ሊሆንለት የሚፈልገውን ነው የተናገረችው
    ምድረ ጫጫቴያም ዝም ብላችው ከትንጫጩ

  • @berrybrook4180
    @berrybrook4180 18 часов назад +6

    በቃ ለናንተ ዩትዩብ ብላችሁ ሰው ታባላላችሁ !! ልጇን ያጣችው እርሶ ብቻዋን የቆመችው እርሷ :: እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጥሽ !!

    • @yemsida1758
      @yemsida1758 18 часов назад

      እሷ ውሸታም ነች ባህርዳር ፍርድቤት ስትሄድ ከወንጀለኞቹ ይልቅ የእሷ አጃቢ ይበልጥ ነበር ውሸቷን ነው ሰው የለኝም የምትለው ውሸታም ነች።

  • @NhattyBeatsTube
    @NhattyBeatsTube 15 часов назад +1

    please lezi jegena abate mefethe yasefelgewal pls...ewnet esuga nw yalew

  • @muluw4250
    @muluw4250 8 часов назад

    Abat ke geday gar wegino ye lijun fitih eyabelashe new genzeb alafi tefi new betam temekirehal sile teqemeh godahew lemin???

  • @AlemtsehayKelile
    @AlemtsehayKelile 5 часов назад

    አበቄለሽ ግን ምን ሆነሽ ነው የልጅሽን ሀዘን እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጥሽ በዚህ ልክ የልጅሽን አባት ማብጠልጠል አይገባም ባልሽ ምን አለ አንቺ ነሽ እኮ መታሰሩንም ብሔሩንም ያወራሽው ሲቀጥል መተህ ተበቀል ስትዪው በበቀል ካላመነ መታገስ አለብሽ ችግሮች ቢኖሩም ለቀረችው አንድ ልጅሽ ስትዪ እባክሽን ሰላምን ፍጠሪ ወሬውን አታናጊው ነገ ጠዋት የሚቆጭሽን ነገር አታርጊ

  • @RobelYeadonay
    @RobelYeadonay 10 часов назад

    ምርጥ ሚዲያ 🙏😍👌👌👌👌👏👏👏👏👏🙏😍

  • @gg-we8bl
    @gg-we8bl 16 часов назад +4

    Anchi nesh Ebet

  • @meron-cc9vi
    @meron-cc9vi 18 часов назад +2

    So what? The way you cover your mouth! Why don't you hire lawyer for him!❤❤❤❤❤ Justice Justice💓💓💓 Justice for heaven 💞💞💞💞💕💕💕

    • @zelalem-m1t
      @zelalem-m1t 18 часов назад

      ሲደፍር እግር የያሽ አትመስይም እበታም ሸርሙጣ አይተሻል ሲደፍር እኛ ባሏም ሆነ ሚስቱ ገደል ይግቡ በስህትት ደፈረ ለተባለው ሰው ጎን ቆመን ግን እነዚህን ወንጀለኞች እንፋረዳለን

    • @meron-cc9vi
      @meron-cc9vi 17 часов назад

      @Zelalem, so why is he serving 24 years in prison,?you are one of them who rape children,mother,boys,girls.
      Justice Justice Justice for heaven 💗💗💗💗💗heaven 💞💞💞💞💞heaven ❣❣❣❣Justice for all children(boys and girls),mother. Justice to all who got rape brutally❣❣❣❣❣❣ This is not about politics or marriage issues.

  • @sofyab1990
    @sofyab1990 9 часов назад

    Bheer minamin ayseram yemikedmew faith ena ewnet new .Eunetun E/r yigletsew

  • @sedeklemashimo
    @sedeklemashimo 14 часов назад +1

    ኦኦኦ! የባልና ሚስት ጉዳይ ቤርሙዳ ነው

  • @KewsrMohamed
    @KewsrMohamed 13 часов назад

    እሡ መልካም ሠው ነው መልካም ሤት መልካም ሂወት ይጠብቀዋል ያለጥርጥር ... ሂወት ይቀጥላል...

  • @RobelYeadonay
    @RobelYeadonay 10 часов назад

    ይች ሰድ ሚስቶችን ያሳነሰች ወራዳ፣ራስወዳድ ይበዛባታል እሷን ፈቶ ሊተነፍስ ይገባል። እሱ ምርጥ ሰው ነው ። በፍላጎቷ መሰረት ሊፈታት ይገባል። እግዜር በገንዘብ ለተደገፈችው ፣ትዳሯን ለገፋች የጇን ይከፍላታል።

  • @kidustube7539
    @kidustube7539 12 часов назад

    እንደምን ዋላችሁ ወገን ?እግዚአብሔር ይመስገን ። እማዬ እባክህሺ????? ተይ ሚዱያ ላይ ወተሺ ክፉን አትናገሪ ጉዳቱ የአንችም የእሱም ነው ።

  • @Yohana-r6l
    @Yohana-r6l 14 часов назад +1

    ልክነት እን ኳን ኣለች ምን ይጠበስ እስካሁን የት ነበረ ተላላኪ ዝም በል

  • @NomorehgdefEzgharya
    @NomorehgdefEzgharya 13 часов назад

    ለልጁ ፍትህ ከመጠየቅ በላይ ስለ ራሱ ነው ሚያቀድመው😢😢😢

  • @AaBb-kr3bi
    @AaBb-kr3bi 18 часов назад +5

    አረ ወንድሜ እውነቱ ወጣ እውነቱ ወጣ እያልክ ከአንተ የማይጠበቅ ፎቶ እስክሪን ላይ እየለጠፍክ ስንት ቪድዮ ሰራህ አረ ተው አንተ የቤተክርስቲያን ልጅ ነህ እንደዚህ እንደተራ ቲክቶከር በትንሽ በትልቁ ይህንን ፎቶ አትጠቀም ተው

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  18 часов назад +1

      ሌላ ፎቶ ስለሌለኝ ይሆናል

    • @BeemnetBayeah
      @BeemnetBayeah 18 часов назад

      አቅ ይዞ ነው የሚያውራው ሴትዮዋ በሕዝብ ፊት መውረድ አለባት ይቺ ባሌጌ ልጅቷንም ያስገደለቻት እራሷ ናት

    • @AaBb-kr3bi
      @AaBb-kr3bi 14 часов назад

      @@Tsegayekiflu Its up to you