እግዚኦ እግዚኦ!!! | የቤት ሰራተኛዋ 2ቱን ህፃናት አረደቻቸው| “እንዲህ አይነት ጭካኔ አይተን አናውቅም”

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 дек 2024

Комментарии • 1,7 тыс.

  • @ktube8920
    @ktube8920 2 года назад +30

    ወላጆቹን ምን ቃል ያፅናናቸዋል አባቴ ሙቶ ሀዘንን ቀምሸዋለሁ አላህ ያበርታቸው በስ ሌላ ምን እላለሁ እንዴት እጇ ቻለ 😭 ልጅቱ ትገደል የገደለ ይገደል አስለን

  • @martagebremeskel1693
    @martagebremeskel1693 2 года назад +74

    ጌታ ሆይ እባክህ ኢትዮጵያን ታደግ እንደዚህ ያለ ጨካኔ አድነን ለቤተሰቡ መፅናናት ሰጣቸዉ ህፃናቶችን በአፀደ ገነት አኑራቸው 😭😭😭

  • @tinsuuuuuuuu
    @tinsuuuuuuuu 2 года назад +109

    እንኳን ለማረድ ለማየት የሚያሳሱት ሁለቱ ሕፃናት😭
    ጌታ ሆይ ጭካኔ የተሞላበት ጊዜ ነውና እባክህ ይሄን ክፉ ዘመን አሻግረን🙏

    • @eliassamaro3502
      @eliassamaro3502 2 года назад +1

      😭😭😭😭😭😭

    • @munakonjo9179
      @munakonjo9179 2 года назад +1

      እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ እኔ አፈር ልብላላች 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @mimihailu23
      @mimihailu23 2 года назад

      Amen

    • @أمكٌلٌثٌومَ-س1ع
      @أمكٌلٌثٌومَ-س1ع 2 года назад

      በጣም

    • @zaharajemal1103
      @zaharajemal1103 2 года назад

      ጌታ ሆይ ጭካኔ የተሞላበት ጊዜ ነው ይሆን ክፋ ዘመን አሻግረን

  • @ሀይማኖት-ጘ9ቀ
    @ሀይማኖት-ጘ9ቀ 2 года назад +5

    በጣም ያማል እፍፍፍፍፍፍ እግዜአቤሔር ለቤተሰቦቻቸው መፅናናትን ያድላቸው ለእፃናቱን ነፍሳቸውን ይማረው

  • @user-eq8ro7kz7
    @user-eq8ro7kz7 2 года назад +114

    ወደ ፈተና እንዳትገቡ ተግታቹ ፀልዩ እርኩስ መንፈስ ነዉ የተጫወተባት ተመሳስሎ ነብሣቸዉን በአፀደገነት ያኑራት ለቤተሰቦች መፅናናትን ይስጥልን

  • @amenEshi
    @amenEshi 2 года назад +6

    እንኳን ለቤተስቦቹ ለኛም የሚከብድ ነው ይህን መስማት እንዴት ይከብዳል በማርያም።ነፈሳቸውን በዓፀ ገነት ያኑርው።

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube 2 года назад +68

    ምነው ንብረታቸው ዘርፋ ብትሄድ ምንም የማያውቁ ህፃናት ከምታርድ ምን አይነት ልብ ቢኖራት ነው ልቤ ስብር አለ እፉ የሞት ፍርድ ነው ሚገባት ለነገር እኛ አገር ምን ህግ አለ😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥

  • @habtomhabtom7831
    @habtomhabtom7831 2 года назад +1

    ኣየ ጎንደሬ

  • @mdrk0921
    @mdrk0921 2 года назад +25

    ሰራተኘዋ ትገደል የሚል በላይክ ካሁን በኃላ አደለም መግደል አይመቱም ትገደል ትገደል ትገደል የሚል 😭😭

    • @yenetube4527
      @yenetube4527 2 года назад

      እንኳን መገደል እንደሽንኩርትም በከተፍዋት

    • @tijiabasha1653
      @tijiabasha1653 2 года назад

      አው ትገደል ድም ለመዳልች

    • @birtukantadele8085
      @birtukantadele8085 2 года назад

      አትፍረድ ይፈረድባቹሀል የሷን ጤንነት አናዉቅም

    • @fathiyanasser2496
      @fathiyanasser2496 Год назад

      ትገደል

  • @emanagelgela4070
    @emanagelgela4070 2 года назад

    ያሳዝነል ታይቶ የማይታወቅ
    ለቤተሰብ መፅናናትን እመኛለሁ
    ነብሳቸዉን በአፀደ ገነት ያኑርልን

  • @fatumaabdallah2039
    @fatumaabdallah2039 2 года назад +11

    _እንኳን ለማረድ ለማየት ያጓጓሉ ቤተሰቦቹን አላህ ያፅናቸው በጣም ከባድ ነገር ነው ወይ ሀገሬ_

  • @ወዲመሬት-ተ5ኘ
    @ወዲመሬት-ተ5ኘ 2 года назад

    በጣም የሳዝናል ጌታ ሆይ ለ ልጆች መንግስተ ሰማይ የዋርስ።

  • @shambu1
    @shambu1 2 года назад +58

    በ መሬት ላይ ያለ በተደረገው ጥረት ዘገይቷል፣ፈጣሪ ከ ሰማይ በለው ምህረቱ የሰላም ዝናብ ያዘንብልን❤❤❤ኡፍ አሁንም ሰለቸኝ!

    • @fatumaseid2251
      @fatumaseid2251 2 года назад

      አሚን ትክክል

    • @nasimaabanga3111
      @nasimaabanga3111 2 года назад

      😭😭😭😭😭😭😭

    • @zem____alm6018
      @zem____alm6018 2 года назад

      iiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiii0000000

    • @yasoadera8541
      @yasoadera8541 2 года назад

      Why why ?? This the worst nightmare for the parent may God give them strength

  • @selam7747
    @selam7747 2 года назад +9

    ስቅላት ይገባታል ይህ የሁላችሁም ድምፅ ይሁን

  • @trtr1961
    @trtr1961 2 года назад +17

    ገዳይቱንም ማረዲ ነው የሰው ሀይወት የረከሰው እኛ ሀገረ ብቻ ነው😭😭😭

  • @bezaaleya2169
    @bezaaleya2169 2 года назад

    እግዚኦ ጌታዬ ሆይ ማረን የመጨረሻው ዘመንም ከደረሰ ውሰደኝ

  • @emuseid3845
    @emuseid3845 2 года назад +21

    አቤት አላሕ አገሬን ጠላሑት ውይ ሕዝቦቿ ወደአውሬ ተቀየሩ 😭😭😭 አላሕ ፃናቱን ይሥጣችሑ

  • @መኪነኝየአላህባሬያነኝ
    @መኪነኝየአላህባሬያነኝ 2 года назад +11

    💔😭😭😭😭 በጣም ይከብዳል ምን አይነት ጭካኔ ነው
    ገዳይዋ ካልተገደለች እውነት ሀገራችን ኢትዮጲያ ህግ የለም።
    እሄኔ የሞት ፍርድ ብሎ ምንግስት እየቀለበ ደልቦ ያኖራት ይሆናል ፣
    ገዳይዋ ትገደል ትገደል ትገደል ..............

  • @enatethiopia4879
    @enatethiopia4879 2 года назад +62

    ፍትህ የሌለበት አገር፣በገንዘብ ፍትህን ብቻ የሚስተናገድበት አገር

  • @kalkidanabraham7444
    @kalkidanabraham7444 2 года назад

    ሰዉ ፈራሁ ደግሞም ሰዉ መሆኔን ጠላሁ አቤቱ ይች እናት ይህ አባት ምን ቃል ያፅናናቸዋል እግዞ እግዞ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @የጊባዊእረኛቻናል
    @የጊባዊእረኛቻናል 2 года назад +55

    ወላሂ በህዝብ ፊት መሰቀል አለባት መቀጣጫ መሆን አለባት 💔💔💔💔

    • @banchukonjo4974
      @banchukonjo4974 2 года назад

      የትኛው ህግ ነው የሚሰቅላት💔💔💔💔💔

    • @fhfk8048
      @fhfk8048 2 года назад

      ቆይ bitsekl yemlsalu hatyatachun bezu neww

    • @ሱሱነኝየአላህባሪያ
      @ሱሱነኝየአላህባሪያ 2 года назад

      ትክክልወላሂ😭😭

    • @GualRaya-vz4zz
      @GualRaya-vz4zz 2 года назад +1

      ህግና መንግስት ሲኖር ኮ ነው

    • @rahma-pc1fp
      @rahma-pc1fp 2 года назад

      ረ ምንቢበድሏትነው ልጨክን የቻለችው አልታወቀም እኮ ግን አይ 😭😭😭😭😭

  • @Dibekulu27
    @Dibekulu27 2 года назад

    አቤቱ በምድራችን ላይ የነገሰውን እርኩስ መንፈስ አጥፋልን

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 2 года назад +15

    አቤት ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን😭😭😭እግዚአብሔር መጽናናትን ያድላችሁ

  • @tsigemariammamo7182
    @tsigemariammamo7182 2 года назад +1

    እግዚኦ እግዚኦ እንደዚህ አይነት ጭካኔ
    እግዚአብሔር ሆይ አቤቱ በደላችንን አታስብብን
    እንደቸርነትህ ማረን ማረን ማረን

  • @አለሀሚዱልለህአለኩልሀል

    ሱበን አለህ ዘሬ ኢትዮጵየ ውስጥ ከጦር ሜደው ውጭ ስንት ነገር ሰማን አለሀዬ አቴው ፈራጅህን አምጠልን 😭😭😭

  • @donkeytub8369
    @donkeytub8369 2 года назад +1

    ጌታ ያፅናናሽ።እነሱ አሁን ከጌታ ጋር ናቸው በገነት።እሷ ግን ለሌሎች አስተማሪ የሆነ ቅጣት መቀጣት አለባት።

  • @ኢማንወሎቲዩብ
    @ኢማንወሎቲዩብ 2 года назад +51

    አላህ ሶብሩን ይስጣችሁ ስንት ህፃናት ወለጋ ምድር ቄለም ላይ ተቀብርዋል ስንት መቶሺ ሞት አድስ አይደለም ካንድ ቤት 4: 7 ;8 : ተገድለዋል ገዳዮች የአላህ በላይ ቁጣ ይውርድባችሁ

    • @genetkebede278
      @genetkebede278 2 года назад

      Lewelaj kebad betam kebad yeblagn lesrategawa enesum kegzabhrr ikf new yemenorut xadkanoch nachew lebteseb mexnanat ystachew fetari sew kbur new👭⚘💕⚘💗

    • @woinshetchanyalaw3085
      @woinshetchanyalaw3085 2 года назад

      አሜን

    • @privatecell3665
      @privatecell3665 2 года назад

      Eko minaw zara adse argute saw wato bechu maftha yemata nabre atgbu sedrse

  • @zadeyekiya7862
    @zadeyekiya7862 2 года назад

    እግዚኦ ተስሃለነ 😢😢😢 እግዚአብሔር አፅናኝ መንፈስ ቅዱስ ይላክላችሁ

  • @mebratujoulufe4495
    @mebratujoulufe4495 2 года назад +29

    እግዚአብሔር ከእንዲህ አይነት መከራ ይሰውረን!ለውላጆች ለዘመድ አዝማዱ ለጎረቤት እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣችሁ:: ይሕ የጤነኛ ሰው ተግባር አይዴለም::

    • @smegnsh
      @smegnsh 2 года назад

      የኔም ሃሳብ ነው ጤነኛ ሰው እንዴት ይህን ያደርጋል?

    • @momdad6951
      @momdad6951 2 года назад

      Meskelii.alebattt.meskelii.fete.yienew.beysusem.getayfrdebatt.uuuuuu

  • @bayleshitahun3616
    @bayleshitahun3616 2 года назад

    አቤቱ አምላክ ሆይ ፅናቱን ብርታቱን ስጣቸው!! ከሐዘናቸው ይፅናኑ ዘንድ ሌላ በረከት ስጦታ በእጥፍ ስጣቸው!! አሜን

  • @የጊባዊእረኛቻናል
    @የጊባዊእረኛቻናል 2 года назад +62

    እኛ በሰዉ ሀገር ተከብረን እየሰራን አጀብ ይገርማል 😭😭💔

    • @azmiyerayawa7835
      @azmiyerayawa7835 2 года назад +1

      በጣም

    • @rahma-pc1fp
      @rahma-pc1fp 2 года назад +1

      ግንእኔያልገባኝ ምንቢበድሏትነው ልጨክንየቻለችው ሱበሀንአላህ 😭😭😭😭

    • @madinamadina4406
      @madinamadina4406 2 года назад +1

      😥😥😥😥😥

    • @ube-23s
      @ube-23s 2 года назад +1

      @@rahma-pc1fp ሁለት፥ ነጥብ ፥ ኢያደረጋቹ፥ ጻፉ። Thank you.

    • @Win_Tube1
      @Win_Tube1 2 года назад +1

      @@ube-23s lemn

  • @መመሰጋገኛኢትዩብ
    @መመሰጋገኛኢትዩብ 2 года назад

    ኢና ሊላሂ ኢናሂ ራጃዉን 😭😭😭በጣም ከባድ ነዉ በምን ቃል ይገለፃል ሱብሀን አላህ😭😭

  • @ኤፍታህአመተኢየሱስ-ዀ4ጰ

    እባክህ አምላካችን እንደሀጥያታችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ይቅር በለን 😥😥😥😥

  • @الال-ف9ك2ع
    @الال-ف9ك2ع 2 года назад

    ፈጣሪእግዚ አቤሄር የድንግልልጆፍርድን ይስጣት ለወላዶቹም መፅናናቱን ይስታቸዉ።

  • @ኢትዩጲያትቅደም-ኀ5ዘ
    @ኢትዩጲያትቅደም-ኀ5ዘ 2 года назад +27

    ወለጋላይ በማንነታቸዉ ብቻህፃናቶች አዛዉቶች ታርደዉ ስጋቸዉ ሲበላ የት ነበራቹሁ አያቹሁ ትላት መከራ በሁሉም ቤት ያኳኳል ወለጋ የደም ምድር የተበላብሽ የሰዉ ስጋ😢😢😢😢😢😢

    • @woinshetchanyalaw3085
      @woinshetchanyalaw3085 2 года назад +1

      ትክክል 😭

    • @privatecell3665
      @privatecell3665 2 года назад +1

      Ewnte naw garmoghali yaghi miskin hixante setardu zim yala hizbe yasazenali

    • @bananonsence3875
      @bananonsence3875 2 года назад +1

      😭😭😭😭

    • @የድንግልማሪያምለጅነኝ
      @የድንግልማሪያምለጅነኝ 2 года назад +2

      እነሱማ በአማራ ነታቸዉ ነው መሪ ስለለን ፍርድ ከፈጣሪ ነው ግን አዉግዙ ስንል ፀጥ ነው ያሉት 👶👶👶

    • @senaitgetachew1781
      @senaitgetachew1781 2 года назад

      አይባልም የትም ይሁን የትም ልጅልጅነው አትዝቀጡ ወለጋ አፋር አትበሉ

  • @workneshdebebe2105
    @workneshdebebe2105 2 года назад

    ወላጅ. እግዚአብሔር. ፅናቱን. ይጣችው. ሀዘኑ. በጣም. ከባድ. ነው

  • @ውለትስላሴ
    @ውለትስላሴ 2 года назад +19

    እግዞ ማረነ ክርስቶስ በጣም ይክብዳል ያሳዝናል መፀናናቱን ይስጣችው የህፃናቶችም ነብስ ይማር 😭😭😭😭😭😭

    • @classicphone5908
      @classicphone5908 2 года назад

      እዛጎ ማረነ ክርስቶስ በጣም ያከብዳል ያሳዝናል መፅናናቱን ያስጣችሁ እፃናቶቹም እግዚአብሔ ነብሳቸሁ አፀደ ገነት ያኑው 💔😭😭😭😭

  • @zadeyekiya7862
    @zadeyekiya7862 2 года назад

    እግዚኦ የወላድ መካን አረገቻቸው 😢😢😢 እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣችሁ ፍርድ ከሰማይ ነው

  • @meseretbekele6841
    @meseretbekele6841 2 года назад +29

    እግዚኦ አረ ወዴት እየሄድን ነው? ምን አይነት የጭቃኔ ጥግ ነው?!አቤቱ የሰራዊት ጌታ ታረቀን 💔😢💔😢💔

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse452 2 года назад +1

    እግዚኦ መአርነ ክርቶስ ይሔ የሆሮሞ መንፈስ ደም የጠማው ነው እግዚአብሔር ይገስጸው ያረቄዬ መንፈስ ደማቸውን ጠጣ ውይ ኪዳነ ምህረት ጠብቂን አደራ

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ

    ወላሒ ልቤን ነው የነኩት ለመታረድ ቀርቶ ለመሣም የሚያሣሡ ህፃናቶች ምን አይነት የጭካኔ ጥግ ነው አኡዙቢላህ😢ወላሒ ወንጀለኛዋ ትገደል ነው የምለው የእውነት ፍትህና ህግ ካለ

  • @afirahel12
    @afirahel12 2 года назад

    ቤተሰቦቻቸው እንዴት እንደሚፅናኑ እመብርሐን ታፅናናችሁ በጣጣጣጣጣም ያማል ያንገሸግሻል ምን ይደረጋ ያሳዝናል የድግል ልጅ ያስናችሁ

  • @ፋሲልውስጤነው
    @ፋሲልውስጤነው 2 года назад +37

    አቤቱ አምላክ አንተ ፍረድ አነዚህ ልጆች እንኳን ለማረድ 😭😭ያማል 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @wudeworkuwudeworku637
    @wudeworkuwudeworku637 2 года назад

    የአቤልን ደም የማያስቀር እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጣት ይች ሴት ተልኮዋ ምን እንደሆነ ይጣራ ለቤተሰቡ እግዚአብሔር መጽናናትን ይስጥ

  • @tsionburuk1842
    @tsionburuk1842 2 года назад +25

    😭😭😭😭አውነት ፍርዱን ፈጣሪ ይስጥ እጅግ ልብ ይሰብራል💔💔💔አቤቱ ጌታ ሆይ እዘንልን ራራልን😭😭😭

    • @zufanmisganaw398
      @zufanmisganaw398 2 года назад +1

      እሷ በአደባባይ ትሰቀል ለዝችው ሞት ነው የሚገባት አውሬ

    • @zebenayhalile5704
      @zebenayhalile5704 2 года назад

      የገደለ ይገደል በቃ

    • @aifyame3555
      @aifyame3555 2 года назад

      @@zebenayhalile5704 አዉ እዉነት ነዉ 😭😭😭 መገደለ አለበት ያ ምን ይደረጋል ህግ የለም😭

  • @3MeeryChannel3487
    @3MeeryChannel3487 2 года назад

    ጌታሁይ ምን ይስማናል አቤቱ ይቅር በለን እፉፉፉፉፉፉፉፉፉ😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @gebeyamedia
    @gebeyamedia 2 года назад +18

    ፈጣሪ መፅናናትን ይስጣችሁ 🙏🙏🙏
    ምን አይነት ግዜ ላይ ነው ያለነው ? እውነትም የመጨረሻ ዘመን 😭😭😭

  • @emmyemmy6947
    @emmyemmy6947 2 года назад

    ይች ናት ኢትዮጵያ ጎረቤት እኛ የምናቅ እሩሩሩ ጎርብትና ዛሬም አለ

  • @My-Fano-Amahara
    @My-Fano-Amahara 2 года назад +9

    እግዚኦ😭😭😭💔ምን አይነት ጊዜና ዘመን መጣብን አቤት ጭካኔ💔💔💔

  • @yordakidane83
    @yordakidane83 2 года назад

    ጌታ ሆይ ይቅረረ የለን ህፃናት ንፁሀን ናቸው አደ ገነት ያኑራነው

  • @eyuelmasresha3477
    @eyuelmasresha3477 2 года назад +30

    🙏🙏🙏ፈጣሪ ፅናቱን ይስጣችሁ ምን አይነት ጊዜ ላይ ነው ያለነው 😭😭😭😭😭

  • @kalkidangobezie4078
    @kalkidangobezie4078 2 года назад

    እግዛብሄር ሆይ እባክህ ማረን!?
    ከባድ ነው!!

  • @አይናችንነሽማርያም
    @አይናችንነሽማርያም 2 года назад +16

    😭😭😭😭ቃላት የለኝም በጣም ልብ ይሰብራል😢😢😢የእኔ ምስኪን

  • @gsurgetube950
    @gsurgetube950 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ምንም የማያቁትን ህፃነት ነብስ ተቀብሎ በአፀደ ገነት ያኑርልን ለወላጆቿና ለወላጆች ሁሉ ትልቁን መፅናናት ይላክልን።

  • @yeshaergkonjo5386
    @yeshaergkonjo5386 2 года назад +4

    እግዚኦ መሀረነ ከረሰቶሰ ምን አደረጉ ብፀሀን ነቸዉ ህፃነት መፈጠሬን ጠላሁ የንፅሀን ደም ይፊረድ

  • @prophetrobelkiya8053
    @prophetrobelkiya8053 2 года назад +1

    ምን አይነት ጭካኔ ነዉ ኤሬ በጌታ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @kwtkwt4386
    @kwtkwt4386 2 года назад +5

    ኢትዮጵያ 💔💔💔😢😢 ልጆቻ እንደ ድመት መብላት ትወዳለች

  • @wublfmfkwt8693
    @wublfmfkwt8693 2 года назад

    ኤጭ ጌታ ሆይ ምርርርነው ያረገኝ የወገኔ እንባን ማየት እፉፉፉፉ።

  • @habilenebebe8178
    @habilenebebe8178 2 года назад +5

    አቤቱ አር ጌታ በቃ እንደበደላችን አይሁን

  • @فيداكيارسولالله
    @فيداكيارسولالله 2 года назад +1

    ሱብሀንአላህ እኛየአረብልጆችን እያሳደግን ሰውየራሱንዜጋ የራሱን ወገንይገድላል አላህሶብሩን ይስጣችሁ

  • @elsanegash7552
    @elsanegash7552 2 года назад +6

    😥😥😥😥😥😥😥😥ወየው ወየው ወየው ዘንድሮ አምላኬ ሆይ ማረን እነዚህ ብላቴናዎች አሁን ምን አረጉ ምን በደሉ

  • @ኢክራምወለየዋ
    @ኢክራምወለየዋ 2 года назад

    በምንጨከነችውጨካኝአሏህየስራዋንይስጣት

  • @halan9208
    @halan9208 2 года назад +3

    ሀገራችን ላይ ነገም ያውነው ተገደለች ተገደለ
    ሁሌ የሀገራችን ሰላም መሳት ያነሰን ይመስል
    ደግሞ ህፃናት በዚህ ግፍ ትገደል እስራት በቂ አይሆንም 😭😭😭😭

  • @አሜን-ሸ3ሸ
    @አሜን-ሸ3ሸ 2 года назад

    እግዚወ አቤቶ ይቅር በለን! ጤናኛ አእምሮ ይሄን አይሰራም

  • @ነኝየተውሂድጀግናውየሽርክ

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የእኛ ነብይ መሀመድ ረሱል ስለላሁ አለይሂ ወሰለም🛍🛍🛍🛍🎁🎁🎁🌹🌹

  • @HananHanan-of9nm
    @HananHanan-of9nm 2 года назад

    ዋይኔ 😭😭😭😭😭😭ክባድነው አረ ዋዴት እይሄድነው እግዚአብሔር ሆይ ሀገራቺን አስባት 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @AW-bh6dy
    @AW-bh6dy 2 года назад +4

    My heart is broken with no words to describe the pain that the family is going through. I pray to the father of all comfort, God will continue to comfort the family.🙏

    • @eg3549
      @eg3549 2 года назад

      This is normal in our country now, they slaughter babies all the time in welega 4 yrs almost everyday repeatedly, no one is stopping that.

  • @beezabet7533
    @beezabet7533 2 года назад

    አምላኬ ሆይ አንተ ምህረትህን ላክልኝ አረ ወይኔ እውነት ማመን ይከብዳል

  • @ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ
    @ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ 2 года назад +10

    ፅናቱን ይስጣችሁ 💔😭😭😭

  • @zezuseyoutube5681
    @zezuseyoutube5681 2 года назад

    በጤናዋ አታረግም አሞት ይሆናል ብየ እራሴን አሳመንኩ ኦኦ

  • @ነኢማየወሎልጅ
    @ነኢማየወሎልጅ 2 года назад +7

    እጅግ ያስደነግጣል ሰራተኛዋግን ወይአእምሮዋጤነኛአይደለችም ወይም እፅትጠቀማለች እጅጤነኛይህንንማረግቀርቶአያስበውም

  • @mssratmssrat5910
    @mssratmssrat5910 2 года назад

    😭😭😭 ኦ አምላከ ቅዱሳን ምን አይነት የጭካኔ ጥግ ነው

  • @nefisatube7837
    @nefisatube7837 2 года назад +4

    ምን አለ እንደሙስሊም ህግጋት የገደለ ይገደል ቢባል ሃገራችን ላይ

    • @simegnewtesfahun2143
      @simegnewtesfahun2143 2 года назад

      ትክክል የህጉ መላላት ነው ዋናው ችግር!!

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt 2 года назад

    ፈጣሪ ያፅናቹ ፅናቱን ይስጣቹ ነፍሳቸውን ይማረው ምን አይነት ነገርነው እግዚዮ ምንአይነት ጭካኝናት 💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭በጣም ያማል

  • @seadahussen8807
    @seadahussen8807 2 года назад +8

    እንኳንለማረድለማየትየሚያሣሡልጆችፍትህ.ለነማሬ,ኧረፍትሕ

  • @የደንግልማረያምልጀነኝ

    አቤቱ እግዝአብሕር ሆይ ክዝህ ክፈ መንፈሰ አደነና
    ይህ ክፈ ሰራ የሰይጥን ነው ተምሲስልው ልጀችው ገደልችው😭😭😭😭😭😭

  • @እመቤትእሙ
    @እመቤትእሙ 2 года назад +10

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
    አረ ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረስን የመጨረሻ ዘመን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ኡኡኡኡኡኡኡ እንዴት አይነት ጭካኔ ነው ጨቅላ ህፃን ልጅ እንደዚ ማድረግ ያማል 😭😭😭😭😭😭

  • @meskeremmaru1408
    @meskeremmaru1408 2 года назад

    አቤቱ ጭካኔ እደሌላዉ ሀገራት የገደለ ቢገለደል እደዚህ አይነት ጭካኔ አይፈፅሙም ነበር በጣም ያማልልል መፅናናቱን ይስጣችሁ😭😭😭😭😭😭

  • @furutunatesfau6658
    @furutunatesfau6658 2 года назад +6

    ጎንደሮች በጣም ጨካኖች ናቸዉ በስማአብ አረ ለህፃን ልጅ አረ ጎንደር የሴጣን ሃገር

    • @Pelim123
      @Pelim123 2 года назад

      Uneti endez aynet chikane mn ybalali 😭😭

  • @ethiokuwaittube5566
    @ethiokuwaittube5566 2 года назад

    ወላጆቹ አላህ አብዝቶ ትግስት ይስጣችሁ ያፅናናችሁ አላህ ይዘንላችሁ እንጅ እንደት እንደምትፅናኑት አላቅም

  • @dinadhuga4418
    @dinadhuga4418 2 года назад +11

    እናት ስንት ዋጋ ከፍላ የወለደችውን ያሳደገቸውን እነዚህ አይደለም ለመግደል ለመሳም እነኳን የሚያሳሱትን እፃናት መግደል ማለት እውነት እመኑኝ ይቺ ሴት ሰው ከሰው የተፈጠረች አይደለችም የሴጣን ቁራጭ ናት ምንስ ብትበደል እንዴት አስቻላት? እውነት እነዘህን እፃናት መመለስ ባይቻል እነኳን ለወለጆቻቸው ፍትህ ሲባል በሞት ፍርድ መቀጣት አለባት አለበለዚህ ሕግ የለም ፍትህ የለም ማለት ነው ነገ ይህ ነገር የያንዳንዳችንን ቤት እንደማያኳኳ በምን እርግጠኛ መሆን እንችላለን!??????

    • @eg3549
      @eg3549 2 года назад

      Fitih endelele atawqim? This is normal fr our country.

  • @azebabebe6985
    @azebabebe6985 2 года назад

    እግዚአብሔር አምላካችን ይቅር በለን 🙏🙏🙏 የምሰማውን ነገር ማመን አቅቶኝል😭😭😭😭

  • @የመንዝወርቅ
    @የመንዝወርቅ 2 года назад +9

    ኧረ አምላኬ ድረስልን ምን አይነት ጌዜ መጣብን 😭😭😭😭💔

  • @ሰላምሰላምፍቅር
    @ሰላምሰላምፍቅር 2 года назад

    አቤቱ የሰራዊት ጌታ ሆይ ህዝብህን ተመልከት😭😭😭😭

  • @AsdAsd-ly7bg
    @AsdAsd-ly7bg 2 года назад +18

    ለእሱዋ የሞት ፍርድ ቢሰጣት እረፍት ነው እሚሆነው የቁም ስቃዩዋን ማብዛት ነው ይቺ ጭራቅ😡
    በስመአብ የጭካኔዋ ጥግ ወይኔ እናቱዋ እንዴት ትሆን😭😭😭

  • @hiwetagidey7316
    @hiwetagidey7316 2 года назад +2

    ነብሳቸዉ በገነት ይማራቸዉ እና የ ትግራይ ህፃናት በወታድሮች እንደዚ እየታረድ ነዉ 😭😭😭

  • @messymeesy4350
    @messymeesy4350 2 года назад +5

    ወይኔ እግዚኦ ምን ጉድ ሆንን ኢትዮጵያ ምድር ላይ የተፈጠርን የሰው አውሬኦች እረ ምን ይሻለናል ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ 😥😭😭😭😭💔💔💔💔

  • @gifhegkfhut9197
    @gifhegkfhut9197 2 года назад

    😭😭😭አቤቱ ፈጣሪ ሆይ ስለህፃናቱ ብለህ ማረን ይቅር በለን

  • @hanna9502
    @hanna9502 2 года назад +5

    ምን አይነት ነገር ነው ሀገራችን ውስጥ የመጣብን. እግዚኦ እግዚኦ እንበል እባካችው 🙏 ይህ የህግ መላላት ብቻ አይመስለኝም ሀገራችን ውስጥ የሆነ
    በመጥፎ መንፈስ ተወረናል ሀጣታችን በዝታል ቁጣ መጥቶብናል.

    • @toibahaji5111
      @toibahaji5111 2 года назад

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @mannyw7361
    @mannyw7361 2 года назад +1

    ጎንደሬ ነች..ምን ትጠብቃላችሁ.

  • @kidiylove8852
    @kidiylove8852 2 года назад +3

    ፈጣሪ ፅናቱን ይስጣቹ😭😭😭😭

  • @eyea7297
    @eyea7297 2 года назад

    አቤት መዳህኒያለም
    ስንት አይነት ጨካኝ ክፉ ቃላት የማይገልፀውን ነው የምናየው

  • @Rtube-bi8ok
    @Rtube-bi8ok 2 года назад +7

    እደው ምን ብትበደል ነው ህፃን እደዚህ ይደርጋል ከጅንታ ከሸኔ የባስች ጨካኝ ትገደል ይችማ ጤነኛ አደለችም

  • @akberetghebremariam9105
    @akberetghebremariam9105 2 года назад

    እግዝአብሄር ያጽናቹ 🙏🙏🙏

  • @የድንግልማርያምልጅይክበር

    እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ😭😭😭😭😭

  • @ማሪያምእናቴ-ቐ8ነ
    @ማሪያምእናቴ-ቐ8ነ 2 года назад

    ኡፍፍፍፍፍ ጌታ ሆይ ፀናቱን ይሥጥሽ መናገር አቃተኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤔

  • @የእዮብእናትነኝ
    @የእዮብእናትነኝ 2 года назад +8

    አቤት ጪካኔ እግዞው እግዞው😭😭😭😭አምላኬሆይ ኧረ በቃበለን አቤት የኛ ሀፂያት😭😭😭❤️እኒህ የሚያሳሱልጆችላይ እኳንብላዋ ቀርቶ ጥፊም ያሳሳሉ 😭😭😭የኔእናት እደት ትሆን ይሆን ወላድ

  • @allawi9633
    @allawi9633 2 года назад

    አላህፅናቱንይስጣችሂ
    ግንይችንአረመኔአላህየጃንይስጣትይቺጨኳኝመገደልአለባት

  • @hayatislam8513
    @hayatislam8513 2 года назад +16

    እረ በአላህ እሷም ጠነኛ አመስልኚም ደግሞ አላህ ከዚህ ቀን አታልፋም ብሏችው ነው ስብስብ ሆነች እንጂ አላህ የቀደርው ነው የሚሆነው ሶብር አርጉሁላችንም ወደዛው ነን

    • @Hanan-n1u
      @Hanan-n1u 2 года назад +1

      Ende yamshal ende

    • @dontjudgeme7968
      @dontjudgeme7968 2 года назад +2

      አንድ ነብስ ያለአግባብ ያጠፍ
      የሰው ነብስ ሁሉ እንዳጠፍ ነው ይላል ቁርኣን የገደለ ይገደል ነው የሚለው . ነብስ ማጥፍት ትልቅ ወንጀል ነው ስለዚህ ትክክለኛ ፍርድ ማግኘት አለባት እብድ ትሁን ጤነኛ . አላህ ስለቀደረው ተብሎ ዝም አይባልም
      ሳውድአረቢያ በሸርያ ስለሆነ የሚተዳደሩት
      የገደለ ይገደላል
      የሰረቀ ቀኝ እጁ ይቆረጣል
      ይህ የአላህ ትዛዝ ነው
      አላህ ከእንዲህ አይነት ፊትና ይጠብቀን
      ሀሳቤን እንደምትረጅኝ ተስፍ አደርጋለው

    • @Hanan-n1u
      @Hanan-n1u 2 года назад

      @@dontjudgeme7968 betkikil

  • @aynayegetaliji2734
    @aynayegetaliji2734 2 года назад

    ኤግዚያብሔር ይፍርድባት ኤች አዉሬ 😭😭😭