Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አዲሶች ሰብስክራይብ አድርጉ እንድሁም ሼር ለይክ አድርጉ ምርጦቼ ቻይነሌ ተበላሽቶ ስለ ቆያ Notification ለሰው አይደርስም
@@narditube4378 አመሰግናለው እህት 🥰🙏🥰
እር አምላክ ይርዳሽ እህቴ በሰላም ግቢ
ሰላም ግቢ እህት እኔም ጆርዳን ነኝ ሰሞኑን እገባለሁ❤❤
Wede ine asiferayni bexamidu,ayi arigiliyni hodee? Wedishalewuynii❤❤❤❤❤❤❤
በሠላም ገቢ
ሠላምሺ ይብዛ ❤❤❤❤
ሰላም እህት እናመሰግናለን መልካም ጉዞ
Hodiye beselami gibii leynami du,ayi arigilini wadishalewii❤❤❤❤❤❤
አሜን የኔ እህት በሰላም ነይ
መልካም ጉዞ ውዴ
ከጆርዳን ወደ ኢትዮጵያ ስንት ብር ነው ትኬት የቲኬት ዋጋ እፈልጋለሁ በዚህ ሁለት ቀን ንገሩኝ
Naberesh laklgen
መልካምጉዞ ናርዲ
Maaloo dhugaa waaqayyoo jordaan jiraa
ወደየትነዉየምትሄጅዉአልገባኝም
Syzosh.igzaberi.yakali.
Gin sinti kilo inde mi fekedi nigerigni❤
ስህንት ሻጣ እፈቃዳል እባክሽ በሳላም ገብ ዉደ
Tadalachuu
ጃሪደን መተሸ ነበሪደ ነሪዳ አይይይ እኔም እደት እደጠላሁት ለላ ሀገሪ መሆደ እፉልገነበሪ
አዎ እዛ ነበርኩ
@@narditube4378 እና እደት ሰኡዳ ሄደሸ እቶያ ገቢተሸነዉ እኔ አሁን ግሪ ገባቶኚል ቤተሰብ አይቸ መለሸ መለየት አልፊልግም ግን ወደ ዱባይ መሄደ ይችላል አሉ እደዛም ፈራሁ እቶያ ደግሞ የጀመሪኩት ነገሪ ነበረ አልጨሪሰኩም አይይይ ምንተሻለኚ እዛህ መጨመሪ ደግም አሰጠላኚ
jordan tiket sint new?
እኔ ቆይቻለሁ የዛሬ ሶስት መቶ ምነምን ነበር
ok be wist lengrsh silkshin lekilgn isk
@@NawalHabaybeh yarasishin ye Imo Kuxir Tsafilign
Dhuga nati himi sistu kilo meqa eyamu
23+23 Axakelay 46 Killo Shanxa Beje 10 kilo And Lay 56
በመጀመሪያ ሠላም ጊቢ ሲቀጥል ስንት ኪሎ ነዉሚፈቀደዉ
23 + 23 ሁለት ሻንጣ እና 10 ኪሎ በእጅ
ናርዲየ 😍😍😍
Nardi wedet tihedish aleh
አረ አለው
የኔ ዉድ ስንት ኪሎ እቃ ይቻላል
ሰላም ናረዲዬ እዴትነሸ 🌷🌹
ጆርዳን ነዉ የምገኘዉ ኮንትራቴን ጨርሼ ነበር የትኬት ብር ከነሱ ነዉ ወይስ ከኔ ነዉ የሶስት ወር ብር እሰጥሻለሁ እያሉ ይዘዉብኛል እናም ቀናት ነዉ የቀረኝ ትኬት በኔ ቢያደርጉብኝ ለማን መጮህ ይቻላል በቅንነት መልሱልኝ
ለላይክ አይደለም ኮሜት ያስቀመጥኩት እድትመልሽልኝ ነዉ?
እህቴ እኔም እዛ ነበርኩ ቅርብ ግዜ ነው ወደ ሀገር የገባውት እና ማንኛውም አረብ ሀገር የኮንትራት ግዜውን ለጨረሰ ሰረተኛ የትኬት ክፋይ አሳሪ ነው :: 1 ብሩን እንዴት ልቀበል ለልሺው ቀድማሽ ቲኬቱን ሳይቆርጡ አጨነናንቀሽ ለመቀበል ሞክሪ ከልተቻለ ደግሞ ቀደም ብለሽ ጠይቀሽ የማይሆን ነገር የምትነገርሽ እና ክፉ ከሆናች የቢሮዎችሽን ስልክ ምታውቂ ከሆና ደውሎ እንድያነገሩልሽ አድርጊ ሌላኛው ወደ ኤርፖርት ስወስዱሽ የትኛውም ሀገር ፖሊስ በር ላይ አለ ብሬን አምጡ ብለሽ ቃውጪና ፖሊሶችን ጥሪ ወናው ነገር ግን ሰቶጪ እቃ ልገዛ ነው ምነምን ብለሽ ሰለማቸውን ንሺ ብር ብር እያልሽ አስቻግሪ ስራም በስርአቱ አትስሪ 2 ደግሞ ምን ለማሆን 3 ወር አቆያሽ አንቺ እኔኮ ኢትዮጵያዊያን ሰረተኞች ግርም ነው ምትሉኝ ከሁሉም ዜጋ ደሞዝኮ በያዘሩ የመቀበል ግዴታ ያንቺ ነው እኔ ከ 10 ቀን በላይ ከሰለፉብኝ ስራ ንክች አለደርግም ጌታን ጆርደኖች በደሞዝ አሰጣጥ ላይ ከበድ ችግር አለባቸው ልክ 5 ቀን ስያልፋኝ ብሬን ከለመጣሽ ስራ አልሰራም ነበር የምለት እግዚአብሔርን
ወይኔ ነገብኝ ሰልተኛ ስልመልስልሽ አልተኛም ብዬ ነው የምን ላይክ ስትይ የጸፍኩ ነበር
😀😀😀😀😀ወይኔ ዱላ ቀራሽ ማስጠንቃቂያ ክክክ
@@narditube4378 ልክ ነሽ እኔ ከመጀመሪያዉ በእጅ አልሰጥሽም እያለች የአንዳንድ ወር ስትልክ ጉዳት ስላለዉ የሁለት ላኪ ብያት ትልክ ነበር እናም የመጀመሪያ ወር መጨረሻ ስቴጂ ነዉ የምሰጥሽ ብላ የያዘችብኝ ነዉ ለዛ ነዉ የኔ ቅን አመሰግናለሁ ሞክሬ ካልተሳካ ፖሊስ ያልሽኝን ኤርፖርት ላይ ቀዉጠዋለሁ
ውዴ እኔምልሽ ከጆርዳን ወደ ሌላ ሀገር ለመሄድ የጆርዳን ፓስፖርት ያስፈልጋል ወይስ አይዲ በቂ ነው
ይቅርታ ጥያቄሽ ግልጽ አልሆነልኝም የኢትዮጵያው ፓስፖርት የለሽም እሱ ከለ ከምቴጅበት ሀገር ቪዛ ተልኮልሽ ከሆና አንቺ ትኬት ብቻ ማግዘት ነው የምያስፈልግሽ እና በአይዲው ይቻላል
ወደየትነዉየምትሄጅዉአልገባኝም😢መልሺልኝ
46 አጣቃላይ አሳሬዎች ክ 25 ባላይ አይቻልም እያሉኖው ትክክላኖው ንጋሩን ምታውቁት
100%ይቻላል እሽ አውቆ ነው የት ነሽ
ጆርዳን ጠፍታቹ የምትሰሩ ሓበሾች ካላቹ ኣዋሩኝ
ጆርጃን ለይ ጠፍቶ የምሳራ ሰውኮ የለም እማ ለምን ፈልገሽ ነው
የሻጣ ሚዛን እዴት ነው
❤❤
ሽጉጥ ክክክ
አዎ የህጻናት
ከጆርዳን ኢትዮጵያ ስንት ኪሎ ይፈቀዳል ውዴ?
ጆርደን ኢዴትነዉ ኢቴ ለትመጠነበር
አረ በናትሽ እዳትመጣ እኛም እየተሰቃየን ነው ድባይ ላኪያት
አደራሽ እዳትመጣ
💤Ayzoshi
ማር የመረጢሽ ነው ምትመልሽ😢
አራ አይደለም ውዴ አለየውም ይሆናል ምን ነበር ?
@@narditube4378 እንዴት ሊገኞሽ ማር ጆርድን ነው ያለሁት ጥያቅ ነበረብኞ 🥰🙏🥰
እኮ ጥያቄሽን ጸፊያ ?? እኔኮ አሆን እዛ አይደለሁም አውቀሻል አይደል
@@narditube4378 እሺ ማር አመሰግንለው ትርፍ ኬሎ አለኞ እና ከፍየ ምለፍ እች ልለው ወይ አይችልም
ኡ ትችያለሽ ግን በጣም ውድ ነውኮ የዛሬ 2 አመት ራሱ 20 ድነር ነበር አሆን ይጨምራል ስንት ኪሎ ትርፍ ሆናብሽ እዛ ኤርፖርት ለይ በኪሎ ከምትከፍይ ሸዎችሽ ጥሩ ከሆኑ ቲኬት ስቆራጥ የተጨማሪ ኪሎን ትንሼ ገንዘብ ጨምሮ ብቆርጡ ይቀንሳል ለአረቦችሁ
አዲሶች ሰብስክራይብ አድርጉ እንድሁም ሼር ለይክ አድርጉ ምርጦቼ ቻይነሌ ተበላሽቶ ስለ ቆያ Notification ለሰው አይደርስም
@@narditube4378 አመሰግናለው እህት 🥰🙏🥰
እር አምላክ ይርዳሽ እህቴ በሰላም ግቢ
ሰላም ግቢ እህት እኔም ጆርዳን ነኝ ሰሞኑን እገባለሁ❤❤
Wede ine asiferayni bexamidu,ayi arigiliyni hodee? Wedishalewuynii❤❤❤❤❤❤❤
በሠላም ገቢ
ሠላምሺ ይብዛ ❤❤❤❤
ሰላም እህት እናመሰግናለን መልካም ጉዞ
Hodiye beselami gibii leynami du,ayi arigilini wadishalewii❤❤❤❤❤❤
አሜን የኔ እህት በሰላም ነይ
መልካም ጉዞ ውዴ
ከጆርዳን ወደ ኢትዮጵያ ስንት ብር ነው ትኬት የቲኬት ዋጋ እፈልጋለሁ በዚህ ሁለት ቀን ንገሩኝ
Naberesh laklgen
መልካምጉዞ ናርዲ
Maaloo dhugaa waaqayyoo jordaan jiraa
ወደየትነዉየምትሄጅዉአልገባኝም
Syzosh.igzaberi.yakali.
Gin sinti kilo inde mi fekedi nigerigni❤
ስህንት ሻጣ እፈቃዳል እባክሽ በሳላም ገብ ዉደ
Tadalachuu
ጃሪደን መተሸ ነበሪደ ነሪዳ አይይይ እኔም እደት እደጠላሁት ለላ ሀገሪ መሆደ እፉልገነበሪ
አዎ እዛ ነበርኩ
@@narditube4378 እና እደት ሰኡዳ ሄደሸ እቶያ ገቢተሸነዉ እኔ አሁን ግሪ ገባቶኚል ቤተሰብ አይቸ መለሸ መለየት አልፊልግም ግን ወደ ዱባይ መሄደ ይችላል አሉ እደዛም ፈራሁ እቶያ ደግሞ የጀመሪኩት ነገሪ ነበረ አልጨሪሰኩም አይይይ ምንተሻለኚ እዛህ መጨመሪ ደግም አሰጠላኚ
jordan tiket sint new?
እኔ ቆይቻለሁ የዛሬ ሶስት መቶ ምነምን ነበር
ok be wist lengrsh silkshin lekilgn isk
@@NawalHabaybeh yarasishin ye Imo Kuxir Tsafilign
Dhuga nati himi sistu kilo meqa eyamu
23+23 Axakelay 46 Killo Shanxa Beje 10 kilo And Lay 56
በመጀመሪያ ሠላም ጊቢ ሲቀጥል ስንት ኪሎ ነዉሚፈቀደዉ
23 + 23 ሁለት ሻንጣ እና 10 ኪሎ በእጅ
ናርዲየ 😍😍😍
Nardi wedet tihedish aleh
አረ አለው
የኔ ዉድ ስንት ኪሎ እቃ ይቻላል
ሰላም ናረዲዬ እዴትነሸ 🌷🌹
ጆርዳን ነዉ የምገኘዉ ኮንትራቴን ጨርሼ ነበር የትኬት ብር ከነሱ ነዉ ወይስ ከኔ ነዉ የሶስት ወር ብር እሰጥሻለሁ እያሉ ይዘዉብኛል እናም ቀናት ነዉ የቀረኝ ትኬት በኔ ቢያደርጉብኝ ለማን መጮህ ይቻላል በቅንነት መልሱልኝ
ለላይክ አይደለም ኮሜት ያስቀመጥኩት እድትመልሽልኝ ነዉ?
እህቴ እኔም እዛ ነበርኩ ቅርብ ግዜ ነው ወደ ሀገር የገባውት እና ማንኛውም አረብ ሀገር የኮንትራት ግዜውን ለጨረሰ ሰረተኛ የትኬት ክፋይ አሳሪ ነው ::
1 ብሩን እንዴት ልቀበል ለልሺው ቀድማሽ ቲኬቱን ሳይቆርጡ አጨነናንቀሽ ለመቀበል ሞክሪ ከልተቻለ ደግሞ ቀደም ብለሽ ጠይቀሽ የማይሆን ነገር የምትነገርሽ እና ክፉ ከሆናች የቢሮዎችሽን ስልክ ምታውቂ ከሆና ደውሎ እንድያነገሩልሽ አድርጊ ሌላኛው ወደ ኤርፖርት ስወስዱሽ የትኛውም ሀገር ፖሊስ በር ላይ አለ ብሬን አምጡ ብለሽ ቃውጪና ፖሊሶችን ጥሪ ወናው ነገር ግን ሰቶጪ እቃ ልገዛ ነው ምነምን ብለሽ ሰለማቸውን ንሺ ብር ብር እያልሽ አስቻግሪ ስራም በስርአቱ አትስሪ
2 ደግሞ ምን ለማሆን 3 ወር አቆያሽ አንቺ እኔኮ ኢትዮጵያዊያን ሰረተኞች ግርም ነው ምትሉኝ ከሁሉም ዜጋ ደሞዝኮ በያዘሩ የመቀበል ግዴታ ያንቺ ነው እኔ ከ 10 ቀን በላይ ከሰለፉብኝ ስራ ንክች አለደርግም ጌታን ጆርደኖች በደሞዝ አሰጣጥ ላይ ከበድ ችግር አለባቸው ልክ 5 ቀን ስያልፋኝ ብሬን ከለመጣሽ ስራ አልሰራም ነበር የምለት እግዚአብሔርን