የባህሬኑ🇧🇭ተወላጅ ሁሱ ቁርአን እንዲቀራለት ጠየቀዉ አረቡ በጣምተገረመ🇪🇹||Wollo tube||BERZEK MEDIA||Brex Habeshawi Nejah Media

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 янв 2025

Комментарии • 956

  • @masdfds830
    @masdfds830 Месяц назад +129

    ማሻአላህ ዱአድርጉልኝ ቀርቸ ተፍሲር አውቄ ለቤተስቦቸ አስረድቸ ቢስልሙልኝ ያረብ

    • @LeyleBekeja
      @LeyleBekeja 14 дней назад +2

      አለህ ያግራልሽ ያረብ🎉🎉

    • @عليعلي-ب5ص2ح
      @عليعلي-ب5ص2ح 14 дней назад +3

      አላህያግራልሺ እኔንምአላህያግራልኚ

    • @MunaDlgeba
      @MunaDlgeba 13 дней назад +1

      አላህ ያግራልሽ የኔ እህት ለሁላችንም አላህ ያግራልን

    • @MunaDlgeba
      @MunaDlgeba 13 дней назад +1

      አላህ ያግራልሽ የኔ እህት ለሁላችንም አላህ ያግራልን

    • @goldenarrow6697
      @goldenarrow6697 11 дней назад +1

      ኢሻአላህ አብሽሪ ማማየ

  • @አሚናትወሎየዎልሙትለድኔ

    ጥራት ይገባዉ ጌታችን አላህ በለኢላሀይ ኢለላ ሙሀመድ ረሡለላ

  • @እኔ-ለ9ቸ
    @እኔ-ለ9ቸ 2 года назад +149

    አላህ የሠጠን ትልቁ ኒእማ ሙስሊሞችን በወንድማማችነት ማስተሳሰረ ነው የትም ብንሆን ውሥጣችን ይተሣሠባል አልሃምዱሊላህ አላህየ አትለያየን

  • @kuwait1800
    @kuwait1800 2 года назад +130

    ማሻ አላህ ለኛም አላህ የቁርአንን ፍቅር ይወፍቀን

  • @ሀያትነኝየአባቴምርኮኛ
    @ሀያትነኝየአባቴምርኮኛ 2 года назад +116

    ማሻ አላህ ተባረከላ አላህ ይጠብቅህ ወንድሜችን አላህ ለእኛም ያግራልን

  • @أمزكريا-س9خ
    @أمزكريا-س9خ 2 года назад +26

    ያረብ ቁረአንን አግራልኝ አግራልንለሁላችንም ሱሤን ጀግና ማሻአላህ

  • @VdCv-fg8xn
    @VdCv-fg8xn 7 месяцев назад +25

    ገና ባየዉም ወላሂ ሁሡን ሁልጊዜ ብሠማዉ አልሠለቸዉም የኛ ጀግና እደዚህ ሥል በምክኒያት ነዉ ለድኑ ያለዉ ቦታ ሡበሀን አላህ አላህ ይጠብቅህ ጀዛክንም አላህ ሡበሀነሁ ወታአላ ይመዳህ ያረብ የረሡል ጎረቤት ያድርግክ የኛ ሞደል ሠለፍያዉ ጀግና

  • @sfssygrgd7221
    @sfssygrgd7221 2 года назад +78

    ሙሲሊም መሆን መታደልነው ያረብ ለኛም እዳገራልን ዱአአድርጉልን

    • @Fawzia1234-f7c
      @Fawzia1234-f7c 10 месяцев назад

      ማሻአላ ተባረከላህ

    • @Fawzia1234-f7c
      @Fawzia1234-f7c 10 месяцев назад

      🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

    • @ftff2963
      @ftff2963 5 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @ያሩብሰአዲኒ
    @ያሩብሰአዲኒ 2 года назад +33

    ያጀመአ እስቲ ቁረአን ይግባሽ ቢላችሁ ዱአአርጉልኝ

    • @temkinmohammed937
      @temkinmohammed937 2 года назад +2

      ይግባሽ ይግባን ያርብብብ

    • @GoAsd-dh5ul
      @GoAsd-dh5ul 15 дней назад +1

      አጊራልሻ🎉🎉🎉🎉🎉

    • @RahmaShfarw
      @RahmaShfarw 12 дней назад

      ዉደ ቁራን እኮ ገር ነዉ ትኩረት ብቻ አርጊ

    • @AhmedRahmeto-p7d
      @AhmedRahmeto-p7d 5 дней назад

      ALLAH gar yargilish

  • @sumeya4712
    @sumeya4712 2 года назад +23

    ماشاء الله تبارك الله በዚህ ባማረ ድምፅ ሙሉ የቁርአን አፕልኬሽን ስራልን💛💛

  • @ujjg1785
    @ujjg1785 2 года назад +36

    ማሻአላህ እንዴት ደስይላል ሙሲሊም ሲዋደድ ባአላህ ቃል

  • @saafasaada200
    @saafasaada200 2 года назад +2

    ማሻ አላህ
    ማሻ አለህ
    ማሻአህ
    አላሁ አክበሪ
    ማሻ አላህ
    አላሁ አክበሪ
    ማሻ አላህ
    አላሁ አክበሪ
    ማሻ አላህ
    አላሁ አክበሪ
    🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺🌺💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @لاحولولاقوةإلابالله-ح1م

    اللهُ لاَ إِلَهَ إِلاَّ هُوَ الْحَيُّ الْقَيُّومُ لاَ تَأْخُذُهُ سِنَةٌ وَلاَ نَوْمٌ لَّهُ مَا فِي السَّمَاوَاتِ وَمَا فِي الأَرْضِ مَن ذَا الَّذِي يَشْفَعُ عِنْدَهُ إِلاَّ بِإِذْنِهِ يَعْلَمُ مَا بَيْنَ أَيْدِيهِمْ وَمَا خَلْفَهُمْ وَلاَ يُحِيطُونَ بِشَىْءٍ مِّنْ عِلْمِهِ إِلاَّ بِمَا شَاء وَسِعَ كُرْسِيُّهُ السَّمَاوَاتِ وَالأَرْضَ وَلاَ يَؤُودُهُ حِفْظُهُمَا وَهُوَ الْعَلِيُّ الْعَظِيمُ
    አላህ ከእርሱ በቀር ሌላ አምላክ የለም፡፡ ሕያው ራሱን ቻይ ነው፡፡ ማንገላጀትም እንቅልፍም አትይዘውም፡፡ በሰማያት ውስጥና በምድር ውስጥ ያለው ሁሉ የርሱ ብቻ ነው፡፡ ያ እርሱ ዘንድ በፈቃዱ ቢኾን እንጅ የሚያማልድ ማነው ከፍጡሮች በፊታቸው ያለውንና ከኋላቸው ያለውን ሁሉ ያውቃል፡፡ በሻውም ነገር እንጂ ከዕውቀቱ በምንም ነገር አያካብቡም አያውቁም፡፡ መንበሩ ሰማያትንና ምድርን ሰፋ፡፡ ጥበቃቸውም አያቅተውም፡፡ እርሱም የሁሉ በላይ ታላቅ ነው፡፡
    አልሏሁ ላኢላህ ኢልላ ሁወል ሐይዩል ቀይዩም፣ ላተእኹዙሁ ሱነቱን ወላ ነውም፤ ለሁ ማፊስማዋቲ ወማ ፊል አርድ፤ ወንዘልለዚ የሸፈዑ ዒንደሁ\ኢልላ ቢኢዝኒሂ ያዕለሙ ማበይነ አይዲይሂም ወማ ሀኸልፈሁም ወላ ዩሒጡና ቢሸይኢን ሚን ዒልሚሂ ኢልላ ቢማሻአ፤ ወሲዐ ኩርስዩዑሰማዋቲ\ወል አርድ ወላ የኡዱሁ ሒፍዙሁማ ወሁወል ዐልዩል ዐዚም

  • @hayatmm7338
    @hayatmm7338 3 часа назад +1

    ማሻአላ አለይክ

  • @hayatyimer5230
    @hayatyimer5230 2 года назад +22

    አድስ ነኝ ዉደ ማሻአላህ እኛንም ቁረአን ያግራልን ያረብ በዱአ እዳረሽኝ ቁረአን ጠንቶኛል🌺🍀🍀

  • @USMANHesen
    @USMANHesen 7 дней назад +2

    ማሻአላህ ዴምፁ ሢያምር አላህ ይጠብቅህ ያ አሁየ

  • @ergoyeSeid-x3t
    @ergoyeSeid-x3t 16 дней назад +4

    ማሻ አላህ ያረብ ያአሏህ በቁርአን ፍቅር ልባችንን ሙላልን🥰

  • @habibaha3139
    @habibaha3139 2 года назад +20

    ماشاءالله 🌺 ماشاءالله 🌺 ماشاءالله 🌺 ماشاءالله አላህ ይጨምርልህ ወንድማችን ሁሴን መስሎችህን ያብዛልን ጀዛ ኩሙሏሁ ኸይርን

  • @mehrakonjo6500
    @mehrakonjo6500 2 года назад +26

    በቁርአን ማንም አይችለንም እኛን ሀበሻን

    • @DaamPhone-tz2rn
      @DaamPhone-tz2rn 2 месяца назад +4

      .ቁርአን የወረደ በአረበኛነዉኮ እህቴ. .በደብነዉ የሚቺሉት ግን አፈሪካ በዲኑ ጠከራነዉ

    • @haleemadubai2406
      @haleemadubai2406 15 дней назад +1

      እኛ አይወጣጥ እንችል አለን

  • @ZeburaEndris-y3c
    @ZeburaEndris-y3c 8 дней назад +1

    ያረብ ቁረአንን አግራልኝ

  • @الاال-م8ظ
    @الاال-م8ظ 2 года назад +3

    ማሻ አላህ ሁሡ አላህ ይጨምርልህ አላህ ይጠብቅህ ጤና እድሜ ይስጥህ

  • @መዲነኝየጎጃሟ
    @መዲነኝየጎጃሟ 2 года назад +4

    ማሻ አሊህ

  • @sirajabdou605
    @sirajabdou605 Год назад +4

    ባረከላህ ፊክ ወንድማችን አላህ ይጨምልህ

  • @quranlejemariwoch4649
    @quranlejemariwoch4649 2 года назад +3

    ማሻ አላህ ደስ ሲል አቀራሩ አላህ ይጨምርለት

  • @lubabahlubaba2266
    @lubabahlubaba2266 2 года назад +9

    ያአሏህ ሙስሊም መሆን ሙሉነት ነው ። ሱባሀን አሏህ ሀረም አያሀለሁ አለው ያአሏህ ነገሩ በአለም ያለን ሙስሊምች እህት እና ወዲ ነን ታዲለናል አሏህ ሠጨረሻቺንን ያሳምርልን

  • @zomra2339
    @zomra2339 2 года назад +20

    አላህ ይጨምር ልህ መሸከላህ ለኔም ዱአ አርግልኝ ወድሜ ቁረከን አልገባኝአለ😭😭😭😭😭

  • @ሰለምቴዋነኝየአሏህባሪያ

    ማሻ አላህ ዉድማችን አላህ ይጠብቅህ
    እኔስ መቸነዉ የሚገባኝ ያረብ

    • @marifamametube2
      @marifamametube2  2 года назад +6

      አሚን
      ቂርአትሽ ላይ ትኩረት አድርጊ ኢንሻ አላህ ይገባሻል

    • @ayatebs5425
      @ayatebs5425 2 года назад +3

      ሁሌም ሙራጅአአድርጊ ይገባሻል አይዞን ወላሂየእኛ ስንፍትነው እንጅቁርአንን ሁሌብንቀራው ይገባናል

    • @التابتقتقعقع
      @التابتقتقعقع 2 года назад

      ማሻኣሏህ ተባረካሏህ 👍👍👍

    • @lubabalubaba6703
      @lubabalubaba6703 2 года назад +2

      እኔየ ቁረአን ገልጨየ እቀራለሁ ግን ሂፍዝ አልችልም

    • @lubabalubaba6703
      @lubabalubaba6703 2 года назад

      @@ayatebs5425 በትክክክል

  • @lubabageto6117
    @lubabageto6117 2 года назад +30

    መሻአላህ ለኔም አግራልኚ የአረቡ

  • @madina2125
    @madina2125 7 месяцев назад +3

    ማአሻላላህ ሁሡ ያረብ አላህ ይጨምርልህ

  • @fatumabintjemal8222
    @fatumabintjemal8222 2 года назад +7

    مشاءلله مشاءلله مشاءلله አላህ አክበር ወድማችን አላህ ይጨምርልህ አቀራርህ በጣም ያምራል መሰሎችህን ያብዛልን በሀገራችላይ ከጫት ሱስ አላህ ያውጣልን

  • @hannansims4157
    @hannansims4157 2 года назад +7

    አልሀሞዱሊላህ ሙሥሊም በመሆኔ ወዲማችንም አላህ ይጨምርህ ማሻአላህ

  • @ሱሱነኝአሱሚንናፋቂ
    @ሱሱነኝአሱሚንናፋቂ 2 года назад +5

    ማሻአላህ. ያአላህሕህህህ. ቁራአኑኑ ላንተ ብቻየወረደነው እሚመስለው. አላህ ያፍዝክ ቢልጀነት. ወልአኬራ. ከፊትም ከሁላም. የቁረአን ኑር ይስጥህ አላሁ. አክበር

  • @Meram-dv6dk
    @Meram-dv6dk 2 года назад +11

    ማሻአላህ ተባረከላህ አላህ ይጨምርልህ

    • @ssuu4227
      @ssuu4227 2 года назад

      የሁሴን ቁጥር የምታቁ ተባባሩኝ እሱ የሚገኝበትን የዱባይን

  • @FoziyaAwol-j5g
    @FoziyaAwol-j5g 12 часов назад

    አላህ ሢወደኝ ሙሥሊም አደረገኝ አልሀምዱሊላ አለይኩልሀል

  • @umubilalkedija8366
    @umubilalkedija8366 2 года назад +5

    ማሻ አላሕ የአላሕ ቁረአንን አግራልኝ ያረብ

  • @elutube3717
    @elutube3717 2 года назад +5

    ያረብ እርዝቂኒ ኢልመንነፊአን

  • @alihamdulelahforeverything8839
    @alihamdulelahforeverything8839 2 года назад +1

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ወንድሜ ያረብ ቁርአንን አግራልኝ

  • @zedtube1272
    @zedtube1272 2 года назад +8

    ማሻ አላህ ሁሱ እውቀት በእውቀት አላህ ይጨምረልህ እኛም አላህ ያግራልን

  • @የስልጤዋየውምየዳሎቻ

    ማሻ አለህ ሁሱ አለህ እድሜህን የርዝመው

  • @فتي-ز8ذ
    @فتي-ز8ذ 2 года назад +3

    ማሻ አላህ ሱራ አል _ ቃፍ

  • @اللهموغفرنورحمنيالله

    مشاءالله تبرك الرحمن
    አላህምስያህንያብዝልን

  • @ዜድወሎየዋ-ኘ2በ
    @ዜድወሎየዋ-ኘ2በ 2 года назад +2

    መሸአላህ አላህ ይጨምሪል ያረብ ቁርአን ለሚወዲት ያግራል

  • @እሲላምነዉሂወት
    @እሲላምነዉሂወት 2 года назад +3

    የረቢ የአላህ ለኔ አላህ የግራልኝ ያረቢ

  • @mekil1313
    @mekil1313 2 года назад +2

    ማሻአላህ አላህ ያግራልን ቁረአን ከሪምን ያረብ

  • @jzkduehe193
    @jzkduehe193 2 года назад +3

    ማሻአሏህ አለይከክ ሁሱ አሏህ ይጨምርልህ ለኛም ይወፍቀን

  • @ፋፊነኝሰለምቴዋ
    @ፋፊነኝሰለምቴዋ 2 года назад +5

    ማሻ አላህህህ አላህ ያግራልንን ለሁላችንምምም

  • @HalimaSeid-cp1wl
    @HalimaSeid-cp1wl 15 дней назад +1

    ማሻአላህ ወድማችን አላህ ይጨምርልህ እኛንም አላህ ይወፍቀን ያረብ

  • @rahmahhbs5530
    @rahmahhbs5530 2 года назад +5

    ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ወድም ለኛም አላህ ያግራልን ብዱአችሁ አትርሱኝ ውድ ያገሬ ልጆች

  • @زهرهحسن-ص7ق
    @زهرهحسن-ص7ق 3 дня назад

    ماشاء الله تبارك الله الله اكبر ماشاءالله تبارك الله ماشاءالله تبارك الله

  • @FAs-k5d
    @FAs-k5d 10 дней назад

    ማሻላህ ሁሡ ወድማችን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉በርታ አላህ ያስብከው ሁሉ ያሳካልህ ለኛም ድዋ አርግልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @islamispeaceforme4636
    @islamispeaceforme4636 2 года назад +7

    አላህ ለወደደው ዲኑን ይወፍቀዋል

  • @Leylamohmmed789
    @Leylamohmmed789 14 дней назад +1

    ማሻአላህ ማሻአላህ አላሁአኩበር🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰አላህይጨምርልህ ሁሱወድማችን ለኛምአላህያግራልን🎉

  • @እሙኻሊድ-ዐ6ቀ
    @እሙኻሊድ-ዐ6ቀ 2 года назад +4

    ማሻ አሏሕ አላሕ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልሕ

  • @SisamFaris
    @SisamFaris 22 часа назад

    ማሻአላህ ውንድማችን አላህ ይጠብቅልን የረብ

  • @ALHAMDULILAH-b4p
    @ALHAMDULILAH-b4p 2 года назад +3

    ማሻ አላህ መታዴል ነው ቁረአንን በሚያምር ድምፅ መቅራት ግን ዬዚህን ልጅ የይቱብ ቻናል አጣሁት እስኪ የምታቁ

    • @bintkadir4594
      @bintkadir4594 2 года назад

      ፈላህ ቲዩብ ብለሽ ሰርች አርጊ በአማርኛ

  • @seadas732
    @seadas732 2 года назад

    ማሻአላህ ምንኛ መታደል ነው አላህ ሄይ ለኔም አላህ እንዲያገራልኝ በዱዋ አስታውሱኝ ያራህማ

  • @halima1020
    @halima1020 2 года назад +3

    ማሻኣላህአላህይጨምርልህ ወድማችን🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @abdulsemedAbas
    @abdulsemedAbas 4 дня назад +1

    ማሻላ፣ተባርከላ፣አላሁ፣አክበር፣ወላሂ፣፣በጣም🎉ነው፣ደስ፣ያልን፣አላህ፣፣ያስደስትህ❤

  • @መክያወሎየዋ-ሐ1ተ
    @መክያወሎየዋ-ሐ1ተ 2 года назад +5

    اسلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🥺الله 😭🤲ماشاءالله تبارك الله ❤يارب يالله
    እኛም በሰማንውተጠቃሚያድርገን

  • @seadaeshetu9663
    @seadaeshetu9663 2 года назад +2

    መሽአላህ ወድሜ ጀዛከላህ ኸይር ለኛም አላህ ያግራልን ያረብ

  • @semurseid4419
    @semurseid4419 2 года назад +3

    Mashallah May Allah account our fasting and prayers please remember us in your Dua'as 🤲🤍🤍🤍

  • @zahraasiri8953
    @zahraasiri8953 2 года назад

    ማሽአላህ ተባረክ አላህ እውቀቱን ይጨምርልህ ወድሜ።

  • @እማዬየኔዉድነሸ
    @እማዬየኔዉድነሸ 2 года назад +7

    ማሸኣለህ ማሸአለህ አለህ ይጥብቅ ወንድሞቹዋ🎓🎓👍👍🌹

  • @የሱናዋቆንጆበተውሒድያበበ

    ማሻ አላህ አላህ ያግራልን ያረብ ለእኔም ሀፊዝ ያድርገኝ ያረብ

  • @hekmahekma5093
    @hekmahekma5093 2 года назад +3

    Mashalalla

  • @zaynbahzaynbah865
    @zaynbahzaynbah865 2 года назад

    መሻአላህ ተባረክ አላህ አላሁአክበር አላህ ይጨምርላቹህ ወንዲሞቼ አላህ ይጠቃቹሁ ሁላችሁም ጀዛአኩመላህ ኽይረን

  • @ሱሱነኝየወሎዴሴልጂ
    @ሱሱነኝየወሎዴሴልጂ 2 года назад +6

    May Allah protect you, our brother

  • @askask9433
    @askask9433 2 года назад +5

    እኘሚሳዝነዉ ነገር እደነዝህ አይነት ቦታወች ላይ ላይክናሸር የለም ማለቱ ይቀላል
    አባካቺሁ አይከፈልበትምና አንሳሳ
    አላህ ቀጥተኛዉን መገድ ይምራን

    • @reemr1516
      @reemr1516 2 года назад +1

      አልሀምዱሊላህ ቀጥተኛው መንገድ መርቶኛል ደሞ የካፊር ስጋ መብላት ይፈቀዳል እያለ😤😤

  • @hawaakadir5932
    @hawaakadir5932 2 года назад +2

    Mashallah tabarakalla allah ❤❤❤

  • @ShE-oy6yb
    @ShE-oy6yb 11 дней назад

    ማሻ አላህ ተባረከላህ የኛ ጀግና ወንድም

  • @islamispeaceforme4636
    @islamispeaceforme4636 2 года назад +2

    አላህ ይጠብቅህ ወንድም ሁሴን

  • @yashuu3045
    @yashuu3045 2 года назад +3

    امشاءالله تبارك الله الله يحفظك
    🇪🇹🇸🇦👍👍

  • @mdet9828
    @mdet9828 12 дней назад

    ما شاء الله تبارك الرحمن ما شاء الله لا اله الا الله الله اكبر الله اكبر الله اكبر

  • @hayath9248
    @hayath9248 2 года назад +3

    አላህ ይጨምርልህ

    • @ssaa2702
      @ssaa2702 2 года назад

      ማሻ አላህ

  • @Faeza-i6g
    @Faeza-i6g 7 дней назад

    ማሻአላህ ወንድማችን አላህ ይጨምርልህ

  • @azizahusseeinadimwallo203
    @azizahusseeinadimwallo203 2 года назад +4

    ماشا ءاللہ 💐 ماشاءاللہ 💐 ماشاءاللہ 💐🌷

  • @fatommohammedali6516
    @fatommohammedali6516 2 года назад +2

    ማሻ አላህ ሁሱየ አላህ ይጠብቃችሁ ጀዛኩምላህ ኸይርን👍👍

  • @አለምነኝወለዮዋ
    @አለምነኝወለዮዋ 2 года назад +5

    ህና ማናባአ ሷት ጀሚል ጀዛኩም አሏህ ኸይር

  • @masdfds830
    @masdfds830 Месяц назад +1

    ያስላም እኔ ያለሁባት ሱራ ሽኩረን❤❤

  • @ahmedfaraj7178
    @ahmedfaraj7178 2 года назад +3

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ወድማችን ባለህበት አላህ ይጠብቅህ

  • @ayatebs5425
    @ayatebs5425 2 года назад +3

    መሽአላህህህህ አላህይጠብቃችሁ

  • @አይዱኒያ-ጰ6ፈ
    @አይዱኒያ-ጰ6ፈ 2 года назад +3

    ጀዛኩምላህ ኸይር በሰበቡ እኛንም ጋበዘን ድምፁን እወደዋለሁ ሁሱ ባለፈ ቅራልኝ እያልኩ ስለምነው ነበር

  • @toibabinteoumer2896
    @toibabinteoumer2896 2 года назад +1

    ማሸአላህ ያረብ አላህ ይጨምርልህ ወንድም

  • @anshaararse5027
    @anshaararse5027 2 года назад +3

    ማሻ አላሕ ሑለታችሑም

  • @maryamethiopia8970
    @maryamethiopia8970 2 года назад

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምር ወንድማችን እኛንም ቀልባችን ያርጥብልን ያረብ

  • @Sነኝየስልጤልጅነኝወይምየ

    መሻ አለህ ተበረክ አለህ አለህ ይጨምሪልህ ያራብ

  • @butajrawit
    @butajrawit 2 года назад +1

    ማሻአላህህ ሀሰን አላህ ይጠብቅህ ለሱ ብለው ከሀፈዙት ያርግህ

  • @seadiyoutube883
    @seadiyoutube883 2 года назад +3

    ማሻአላህ ሁሱአላህይጨምርለት

  • @meskiasherif667
    @meskiasherif667 2 года назад +1

    Masha’Allah

  • @KasimKasimuu
    @KasimKasimuu Месяц назад

    ማሽአላህአላህሁላችንንምአላህቀጥተኛውንመንገድይምራን

  • @SadZcx
    @SadZcx 10 дней назад

    ማሻ አላህ ተባረከላህ

  • @r..7123
    @r..7123 2 года назад +1

    ማሻአላህ አላህ እኛንም ያግራልን ያረብ 👍👍👍

  • @Alaheisone
    @Alaheisone 12 дней назад

    ማሻአላህ ወድም ለሁላችንም አላህ ያግራልን❤❤❤

  • @سكيناسكينا-ط7غ
    @سكيناسكينا-ط7غ 9 месяцев назад +1

    ማሻአላህ❤❤❤

  • @Aaa-n8m
    @Aaa-n8m 2 месяца назад

    ማሻ አላህ አላህይጨምርልህ
    ለሁላችንም አላህ ያግራልን❤❤❤

  • @ያረቢእባክህአደራአገሬንጠ

    ማሻአላህ ወድሜ በሁለቱም ሀገር አላህ ይዉደድህ

  • @HalimaEb
    @HalimaEb 15 дней назад

    ማሽአላ

  • @hawabintdowed3006
    @hawabintdowed3006 2 года назад

    ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ሁሴንየ አላህ ይጠብቅህ ያሪብ

  • @SameeraShemlis
    @SameeraShemlis 15 дней назад

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ለኛም አላህ ያግራልን❤❤❤❤❤❤

  • @wentoahmed1172
    @wentoahmed1172 2 года назад +1

    ማሺአላህማሺአላህ ተባረክ አላህ አላህ ይጨምርልህ ወድም ለኛም አላህ ያግራልን ያረብ