" የደረሰብኝን ሃዘን መቋቋም አቅቶኝ ነበር ... ፌስቡክ ላይ ሁሌ ደስተኛ ነው የምመስለው'' ከ1ሺ በላይ ሰዎችን ስራ ያስቀጠረችው ወጣት//20-30//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 апр 2024
  • በፌስቡክ በራሷ ተነሳሽነት በነፃ በምታደርገው ጥረት ከ1ሺ በላይ ሰዎች ስራ እንዲቀጠሩ ያደረገች በተጨማሪም የሶሻል ሚዲያን በመጠቀም በርካታ ችግረኞችን እና ህሙማንን የምትረዳ ሲሆን ከጏደኞቿ ጋር እንደወጣት በምታደርገው ለዛ ያለው ጨዋታም ትታወቃለች. ከዚህች ወጣት ጋር ጥሩ ቆይታ ተደርጎበታል።
    In this guest program, we present Melat, who has supported over 1,000 people through her Facebook initiative, providing online aid to the needy and sick. Renowned for organizing enjoyable games with friends since her youth, spending time with her was delightful.
    የ 20 30 እንግዶች በተለይም ወወቅታዊ ሃገራዊ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ላይ ያላቸውን ሃሳብ የሚገልጹብት እንዲሁም ፕሮግራሙ ጥሩ እውቀት ያለው፣ ሃሣብ ፈጣሪ ወጣት ለመፍጠር የሚሞክር ፕሮግራም ነው ።
    The 20 30 guest interview program particularly focuses on youth knowledge about current national, social, and economic issues, sharing their opinions and insights. The program aims to foster
    creativity among the youth."
    EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
    ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
    #ኢቢኤስ
    #ebs
    #20-30
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworldwide
    Website: ebstv.tv
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 122

  • @kiyaweb4312
    @kiyaweb4312 2 месяца назад +48

    ❤ማነው እንደኔ ሚሉ ስትልከው የመጣው😂👍👍

  • @dejen4336
    @dejen4336 2 месяца назад +9

    ለቅሶሽ እራሱ ፍቅር ነው ሜሉዬ። በምክንያት ነው ችግርን ያሳየሽ እግዚያብሔር ለመልካምነት መርጦሻልና በርቺ! ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ🙏

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 2 месяца назад +4

    ግሩም አባት ነው እግዚአብሔር ! ብቸኛ አይደለሽኝ እደለኛ ነሽ በአያት ማደግሽ አሁን ቤተሰብ አለሽ አታልቅሽ ያጣነውን እየረሳን የአገኘነውን ተመስገን እያልን ህይወት ይቀጥላል ይህም ያልፋል ! በፀሎት በርቺ መልካምነት ለራስ ነው ጀግና ነሽ ተባረኪ መላት ንጉሴ

  • @MebrataGuta
    @MebrataGuta 2 месяца назад +9

    አስለቀሺኝ😢 እናት አንድ ሆና ለሠው አስቸገረች ምናለ እደ ዘመድ ሶስት አራት በሆነች😢💔 የኔ ጎበዝ ሴት ሜሉዬ❤❤

  • @ethiozena6503
    @ethiozena6503 2 месяца назад +9

    ዮሴፍ የሜሉ ባል እባክህ እንደ ነፍስ ተንከባክበህ ያዛት። የጎደላትን ሁሉ ሙላላት። እንደ መላእክ በዙርያዋ አትጥፋ። አደራ ይቺን ወርቅ ልጅ የኛን እንደ አይን ብሌን ጠብቃት።

  • @TsigyErgette
    @TsigyErgette 2 месяца назад +5

    💓 እግዚሐብሔር በቅንነት የሚሄዱትን ከመልካም ነገር አያሰሳጣችዉም።✝️🛐💖🕊👸👏

  • @zuzu4528
    @zuzu4528 2 месяца назад +5

    ወቅቱን የጠበቀ እንግዳነው ያቀረባችሁልን ሜሉ የብዙዎች ተስፋ

  • @Tsegamichael
    @Tsegamichael 2 месяца назад +1

    ደቂቃው አንሷል ለሷ ይሄ ደቂቃ ብቻ አይገባትም ሰፊ ጊዜ ሰታቹ በድጋሚ ጋብዙልን ረጅም ሰዓት ቀልድ እና ጨዋታ ከሚነግሩን እሷ ትሻለናለች ❤❤❤ሜሉዬ በርቺልን i hope bedegami endemigabezushe

  • @birhanmiesene1710
    @birhanmiesene1710 2 месяца назад +2

    ሜሉየኔ የወርቅ ልብ ባለቤት እግዚአብሄር ከነቤተሰብሽ ዘመናቹን የደስታ ያርግላቹ💜💞💞

  • @bettyassefa2571
    @bettyassefa2571 2 месяца назад +2

    ሜሉዬ የኔ ወርቅ ጠላትሽ ያልቅስ ❤️ከፊትሽ ያለው ዘመን የደስታ የካሳ ይሁንልሽ 🙏🏼😘

  • @kunchat1989
    @kunchat1989 2 месяца назад +3

    Melu is great. God bless you and your families.

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 2 месяца назад +1

    ሁሉነገርሽ ስሜትሽ ይጋባል የfbዋ ጀግኒት ሜሉዬ ለወላጆችሽ ነፍስ ይማር ዮስቲናን ያሳድግልሽ ጠንክሪ❤

  • @MulluTesfaye-pw7qo
    @MulluTesfaye-pw7qo 2 месяца назад +8

    ሜሉ ጀግና ሴት❤

  • @LEMIGEDA
    @LEMIGEDA 2 месяца назад

    ሜሉዬ ጀግናዋ ወጣት የዮስቲና እናት ብሎም የጆሲ ምርጥ ሚስት አቦ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘውልሽ😍😍😍

  • @biniyamtalubenjah5271
    @biniyamtalubenjah5271 2 месяца назад +2

    ሜሉዬ ትለያለሽ ሁሌም ነው ምገረምብሽ
    በርቺልኝ

  • @merydan
    @merydan 2 месяца назад

    ሜሉዬ ልበወርቅ ❤❤❤❤ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ዘመድሽ ነው። ያኖረሽ፣ የጠበቀሽ አምላክ ለነገም ታማኝ ነው። የራስሽን ቆንጆ ቤተሰብና የሰው ፍቅርንም ሰጥቶሻል። FB ላይ ጓደኛዬ ባትሆኚም እከታተልሻለሁ። በርቺ ❤

  • @eyerusalemabraha1567
    @eyerusalemabraha1567 2 месяца назад +3

    እንኳን አደረሳችሁማ ለእኛ መወልወያና መጥረግያ ይዘን ሀሩሩ በረዶው ሳይበግረን እላይ እታች ለምንል

    • @Lore9072
      @Lore9072 2 месяца назад

      አረ ይመችሽ

  • @tigistmehari1195
    @tigistmehari1195 2 месяца назад +1

    ጀግኒት መልካምነትሽ አድጎ በማየቴ ደስ ብሎኛል❤❤

  • @keneantesfaye
    @keneantesfaye 2 месяца назад

    You have an amazing heart ,keep doing what you doing.

  • @nok81
    @nok81 2 месяца назад +3

    የመጀመሪያው ኮማች ነኝ ሜሉዬ ጀግና❤❤

  • @Yatanaplus
    @Yatanaplus 2 месяца назад +5

    ሜሉ ሃገራዊ ሽልማት የሚገባት ወጣት ናት🎉🎉🎉🎉

  • @hiwotayalew903
    @hiwotayalew903 2 месяца назад

    ሜሉዬ የሀገር ሃብት ፈጣሪ በእድሜ በጤና ይጠብቅሽ !!

  • @liyamebratu9694
    @liyamebratu9694 2 месяца назад +3

    ግን ጠርጲዛላ ሶትፍ አስቀምጡ እኛሀሀግር ስው ሲለቅስ ቡጭቅ እይረጋችሁ አትስጡ እዴ ሶፍት

  • @yetagesuable
    @yetagesuable 2 месяца назад

    Wonderful keep it up lady you are doing great!

  • @selamgizaw4670
    @selamgizaw4670 2 месяца назад

    ተባረኪ እንዳንቺ ቅኖችን ያብዛልን

  • @abebaallwe6984
    @abebaallwe6984 2 месяца назад

    እግዛብሄር እረዥም እድሜና ጤና ይስጥሽ እንዳንቺ በበጎ ነገር በማድረግና በተለይ ለስራ አጥ ህብረተሰብ የምታደርጊው ስራ በሀገራችን ላይ ያለውን የስራ ማጣትን ችግር ተረድተሽ የምታደርጊው ነገር ሶሻል ሚድያን ሁላችንም ለበጎ ነገር ብንጠቀም የሰራ አጥም ሰው ይቀንሳል ብዬ አምናለው በሰማይም በምድርም እግዛብሄር ይከፍለናል እና በርቺ እንዳንቺ አይነቱን ሰው ያብዛልን እናመሰግናለን

  • @samrisemoon7620
    @samrisemoon7620 2 месяца назад

    የኔ ብርቱ እግዚአብሔር ያጠንክርሽ🙏❤️

  • @etsevidalemma4786
    @etsevidalemma4786 2 месяца назад

    በርቺ ሜሉ እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤❤

  • @abebenigatu4972
    @abebenigatu4972 2 месяца назад

    ጀግና ነሽ..keep on Melu 🥰

  • @user-jl9iq6km1y
    @user-jl9iq6km1y 2 месяца назад

    ሜሉዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ ከነቤተሰብሽ🥰🙏

  • @sebleteklu8752
    @sebleteklu8752 2 месяца назад

    ሜሉ ምርጧ ..የዮስቲ እናት ❤😘

  • @Gelagaymedia
    @Gelagaymedia 2 месяца назад

    ሜሉዬ ምርጧ ሴት የኔ ምስኪን እድሜ ከጤና ይስጥሽ✍️✍️✍️

  • @user-wh2gv5ww8v
    @user-wh2gv5ww8v 2 месяца назад

    የኔ ቆንጆ ጅግና እህቴ ሁሉም ነገር ከባድ ነው እየኖርኩት ነው

  • @kirubelyaregal6970
    @kirubelyaregal6970 2 месяца назад

    ምርጥ ሴት🙏

  • @helenayele5451
    @helenayele5451 2 месяца назад

    ሜሉዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ 🥰🥰🥰

  • @redietmengesha8041
    @redietmengesha8041 2 месяца назад

    May God bless you Mrs Melat you are truly a chosen person for this philanthropy purpose 🙌🙌🙌 You are singlehandedly tackling Ethiopian unemployment in unthinkable way cause the struggle is real like you said nepotism and corruption is what's hindering the Youth's Productivity in deploying them to appropriate workforce. 👏👏👏 I am really sorry for the painful grief you went through 💔💔💔 May Holy Spirit give you solace and strength for your beautiful soul and gentle spirit to shine even more 🙏🙏🙏 We are all blessed to have someone like you serve the society selflessily by becoming the reason of many's success 🥰🥰🥰

  • @genetbekele515
    @genetbekele515 2 месяца назад

    ሜሉ የኔ ቆንጆ እንኳን አወቅኩሽ

  • @Marta78341
    @Marta78341 2 месяца назад

    ጎበዝ ሴት❤

  • @wegenazewedu6454
    @wegenazewedu6454 2 месяца назад

    ጀግና ሴት ነሽ

  • @tigistdagne9716
    @tigistdagne9716 19 дней назад

    ሜሉዬዬዬ በርቺልን

  • @yetemworkmabre9801
    @yetemworkmabre9801 2 месяца назад

    የኔ ሜሉዬ ❤❤

  • @amanuelmulugeta3232
    @amanuelmulugeta3232 2 месяца назад +1

    ሜሉዬ❤

  • @haileroot1746
    @haileroot1746 2 месяца назад +1

    ጀግና የሸገር ከንቲባ❤

  • @HfGcg-hl8dd
    @HfGcg-hl8dd 2 месяца назад

    Teru sew neshee....Allah.yetebeqeshe❤

  • @user-dj6mh3tr8v
    @user-dj6mh3tr8v 2 месяца назад

    ሜላ የዘመናችን ሩህሩህ ሴት ጀግኒት በርቺልን🥰

  • @lubiami
    @lubiami 2 месяца назад

    ጀግና ሴት ሜሉ

  • @abebabahirutegegni1044
    @abebabahirutegegni1044 2 месяца назад

    ሜሉዬ ተባረኪ🥰🥰🥰

  • @MekdesAsefa-sg3ng
    @MekdesAsefa-sg3ng 2 месяца назад

    አይዞን ውዴ ስሜትሽን አልፌዋለው

  • @eliashaile7966
    @eliashaile7966 2 месяца назад

    ሜሉዬ😍

  • @Ethiopia750
    @Ethiopia750 2 месяца назад

    Yosaph ye melu husband ye matusalan edima yesthi Nurelat adra besmay bemider tenkibakbat adra 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @user-zo9kz2ev5z
    @user-zo9kz2ev5z 2 месяца назад +1

    ማነዉ እንደኔ የሰዉ ሀገር የሰለቸዉ ያገሩ ሰላም የናፈቀዉ

  • @user-dd2ev7yn1r
    @user-dd2ev7yn1r 2 месяца назад

    ሜሉ የኔ ልበ ወርቅ ጀግኒት በርችልኝ❤❤❤

  • @fekeryene213
    @fekeryene213 2 месяца назад

    ሜሉዬ የኔ ውድ አንቺኮ ትለያለሽ ማርያምን

  • @kidistketema9697
    @kidistketema9697 2 месяца назад

    ሜሉዬ❤የኔ ዘመን ጀግና

  • @Tube-vt5se
    @Tube-vt5se 2 месяца назад

    ስወድሽ እኮ ማርያምን❤

  • @mubarekmelka3707
    @mubarekmelka3707 2 месяца назад

    Meluye🌸

  • @tinagebru
    @tinagebru 2 месяца назад

    Love you❤

  • @ethiopiatoday2005
    @ethiopiatoday2005 2 месяца назад

    meluye mirt sew, min ale hulum endanchi behone

  • @maruzinabie7761
    @maruzinabie7761 2 месяца назад

    Melu yimechish abo

  • @abelchanyalew8508
    @abelchanyalew8508 2 месяца назад

    Ambessa Melu! Jegna

  • @MekdesSewnet
    @MekdesSewnet 2 месяца назад

    ሜሉዬ 🥰🥰

  • @amelisamedia
    @amelisamedia 2 месяца назад

    ውድ ሴት ኢትዮጵያ ውስጥ 🎉🎉🎉🎉

  • @user-fz4vv6oz8p
    @user-fz4vv6oz8p 2 месяца назад

    ሜሉ❤

  • @mulatudebash1231
    @mulatudebash1231 2 месяца назад

    እንኳን ለላብአደሮች ቀን አደረሳችሁ :: እናንተን ግን ምላሳችሁን ነው የሚያልባችሁ ኧ

  • @tsyonhabtamu5859
    @tsyonhabtamu5859 2 месяца назад

    Endet endemwedish meluye❤❤❤

  • @henokzewdu9716
    @henokzewdu9716 2 месяца назад

    ሜሉ ❤❤❤

  • @sisaytadele7194
    @sisaytadele7194 2 месяца назад

    ሜሉ ጀግና ሴት I love you .

  • @MohammedLeena-lb1qe
    @MohammedLeena-lb1qe 2 месяца назад +1

    fb ላይ የሜሉን ፖስት አይቼ ነው የመጣሁት

  • @eveali6794
    @eveali6794 Месяц назад

    ወይኔ የኔ ፈልቅልቅ ስታምረ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @samrisemoon7620
    @samrisemoon7620 2 месяца назад

    ሜሉዬ የኔ ውድ❤

  • @GetachewTigi
    @GetachewTigi 2 месяца назад

    Meluye fetari ytebksh🥰🥰🥰

  • @YamuAmu-gm6mm
    @YamuAmu-gm6mm 2 месяца назад

    ሜሉ ጀግና ሴት ❤❤

  • @selamawittigue
    @selamawittigue 2 месяца назад

    Melu 💪❤

  • @Tsedi19
    @Tsedi19 2 месяца назад

    ሜሉዬ የኔ ወርቅ😢😢❤❤❤

  • @mita21166
    @mita21166 2 месяца назад

    ብርቱ ሴት ነሽ ሜሉዬ የኔ እህት❤❤❤

  • @user-tt5ol4zj4c
    @user-tt5ol4zj4c 2 месяца назад

    ሰው❤❤❤

  • @tekeinfo3635
    @tekeinfo3635 2 месяца назад

    ሜሉነት❤❤

  • @user-og7hu7zg9y
    @user-og7hu7zg9y 2 месяца назад

    Endezih adadis sira fiteru tiktokoroch selesew kemtawor

  • @amarewaleayalew3598
    @amarewaleayalew3598 2 месяца назад

    Melu ye✅

  • @TamiratGidey
    @TamiratGidey 2 месяца назад

    ሜሉ ጀግኒት ❤

  • @Abushyekidiye
    @Abushyekidiye 2 месяца назад

    የእኛ ሜሉ

  • @ZerihunGorfa
    @ZerihunGorfa 2 месяца назад

    Yena gegena weda berehilege.

  • @meliketseleshi6005
    @meliketseleshi6005 2 месяца назад +1

    ሜሉ የሰውነት ውሃ ልክ

  • @hanny7217
    @hanny7217 2 месяца назад

    😍❤

  • @amarewaleayalew3598
    @amarewaleayalew3598 2 месяца назад

    Meluye Ayzosh✅ Berchi✅ anchi gegna neshi Fetari Yrdashi✅

  • @Akielsa
    @Akielsa 2 месяца назад

    Meluya❤

  • @dawitarsenal9587
    @dawitarsenal9587 2 месяца назад

    Melu💚💛❤️

  • @mnegn9913
    @mnegn9913 2 месяца назад

    ሜሉዬ የሁሉ እናት እወድሻለሁ የምር🥰🥰🥰

  • @user-se2xw2vf7n
    @user-se2xw2vf7n 2 месяца назад

    ሜሉ ባለ ቅን ልብ

  • @user-wz1mz1vq6f
    @user-wz1mz1vq6f 2 месяца назад +1

    በተሰብን ማጣት ምንያክልእንዴሚጌዳ የሚያውቀው በተስብን ያጣ ነው 😢😢ህመሙን ያልዴረሰበት አያውቀውም

  • @eveali6794
    @eveali6794 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @samriyhdga7427
    @samriyhdga7427 2 месяца назад

    ወይኔ የኔ እናት ምነው ግን አሳጠራቹት

  • @ante.negarilaw
    @ante.negarilaw 2 месяца назад

    gobez lej nsh

  • @meronmn8351
    @meronmn8351 2 месяца назад

    ሜሉዬ🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤

  • @ZedZ123
    @ZedZ123 2 месяца назад

    ሜሉየ ❤😢

  • @user-yx8zm4ho7y
    @user-yx8zm4ho7y 2 месяца назад

    እንደኔ ሀዘን የጎዳት ሜሉ 🥹🥹🥹🥹

  • @user-gz5vv8rc7s
    @user-gz5vv8rc7s 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሜሉነት

  • @ggghhhhk5163
    @ggghhhhk5163 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 2 месяца назад

    LEBERTABET TAKNOLOGIW YESRA MESK LEMEWEDADER AMECHI HUNATA FETROAL BETELEY SRAW KETEGEGNE TRU NEAW ENKOAN LELABADER QEN SERATEGNOCH ADERESEN!!!!

  • @selammekonene
    @selammekonene 2 месяца назад

    Meluye🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰