Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ጊልዶ የምር አንተ የዘመናችን ምርጥ ድምፃዊ፣አቀናባሪ እናም ሌሎች በተለይ የአሁኑ ትውልድ በጣም ነው ምንኮራብህ አንተ ነህ ሀገራችን በሙዚቃ ው ዘርፍ በአለም ምታስጠራን ይመችህ በቃ
ድምጻዊ ነው ያልከው?
ያሁኑ ትውልድ ኢኮራብሃለን Hee እራስህን ቻል ኮራብሃለው በል who are you እሄን ትውልድ ወክለህ ምታወራው???????
kemrh nw gn
ራሱ ጊልዶ መሆን አለበት ይሄን ኮሜንት የጻፈው።😝😝😝
@@hahu_Media awo
ምርጥ ሥራ ነው የምተቹ አንተን መድረስ ስላቃታቸዉ ታድያ ምን ያድርጉ ከማጥላላት ዉጭ ምን አላቸው ምቀኛ የሰው ሥራ ከማየት በሰዉ ሥራ አቃቅር ከማዉጣት ያለፈ ነገር የላቸውም ስለዚህ አንተ ወደፊት እንጅ አትመልከታቸዉ እነሱ በራሳቸው ያነሱ ናቸው ለነሱ መልስ ከሰጣሃቸዉ አከበርክ ማለት ነው የወረደ ሰዉ ሁሌም ሰዉን ይተቻል አንተ ግን ጀግናነህ በርታ ቆንጆ ሥራ ነው ጊልዶም ዳጊም በርቱ ❤❤❤❤❤❤❤❤
Gtm lay chgr endalebet yetaweke eko new yehe mkegnenet aydelem
❤❤@@SenayTekeste-ip4ug
ይህን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ 🙏ምርጥ ስራ👍😍
እውይ አብሮ ይጠብቀን እናመሰግናለን ለመልካም ኮመንታችሁ👍
❤❤amen 🙏🙌
Yimechachu
🙏🙏
Yarekal
0:23.....30 minutes 👌💪 ጊልዶ በእውነት ትቺላለህ ቃላት የለኝም 👌 ዳጊ ዲ ድምፁ ገዳይ 🥰😄ማን ነው እንዴ እኔ ታዳጋግሞ የሰማሁ! 👍
ማንም አንተ ብቻ ዳጊ ዲ ድምፁ ገዳይ ??? እንዴት ግን አልሞትክም
በድምፁ እና አስካሁን አልሞትክም😂
ብዙም የጊልዶ አድናቂ አልነበርኩም ግን ዛሬ በዚህ የሚገርም ስራ እጅ ነስቻለሁ Respect
አይሰለቸኝ ላፍታ አንቺ እያለሽ ቆንጅዬ:ከሳቅ ከደስታ አልገኝም ጎድዬቀኑ መሽቶ ቢነጋ እንኳን ጊዜው ቢተካ በሌላ:የህይወት ጣእሙ ትርጉሙ ያላንቺ መቼም አይሞላ።BoomGood luck! 0:54
ከቢቱ ጀርባ ያለው የከበሮ ድምፅ ዋውጊልዶ ምርጥ ስራ
Grt.
ግጥሙስ ብትል😂
ይህንም እያዩ ይተችሁ ይሆናል ... በስራ ማሳፍርን , ሰርቶ ማሳየትን ካንተ ዛሬ ተምርያለው
ትለያለክ እኮ Gildo ምርጥዬ ዘፈን
ዜማው ምርጥ ነው አሪፍ ጥምረት ዳጊ🤙 በርታልን 🤙
ቃላት የለኝም የምር ያበደ ሥራ ነው gildo wow🔥🔥🔥🔥
ጊልዶ አይመቸኝም የሚሉ ሙዚቀኞች ትልቁ ህልማቸው ጊልዶን መሆን ነው።
@_faryyyyu የትንሳኤ በር ሞት ነው። ሞቶም ከሆነ የትንሳኤው ጥንስስ ሆኖ ነው
@@shalomdesalegn hid ate ashkabach ahun ante ewnet lemenager yhen zema kezi befit alsemahewm
@@mikidesta9835 ከውንጀላህ በፊት መጀመሪያ አማረኛ ኪቦርድ ጫን።
@_faryyyyu kaltemecheh or sh dayyy atnchacha
Love❤gildo
Thank you for showing love for Tigrigna. Peace to Ethiopia. Good job guys!
The tigrigna part was nice. Always wish peace to Ethiopia and ERI
ኡፍፍፍፍ ጊልዶ የምር በአሁኑ ቃላት የለኝም ምን እደምልህ አላቅም ብቻ በጣም በጣምምምምምምምነዉ የወደድኩት ሺ አመት ኑርልን በጣም እኖድሀለን ሁሌም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
Sancho my love መጨረሻ ላይ ተመችቶኛል ዳንስክ አንተና ጊልዶ ብትሰሩት ያበደ ነዉ ሚመስለኝ ወድሻለዉ ሳንቾዬ 🔥🔥🔥🔥❤
2050 ዓ/ም ይሄንንም የዘጠናዎቹ ምርጥ ልባል ይችላል። ማን ያቃል😂
😅
ጊልዶ ካሳ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ስለ ቆንጆ ስራ ስለሰጠን እናመሰናለን በርታ ለሚጠሉ ታሪክ ሰርተሃል
ማነው እንደኔ ቀን ሙሉ ይሄን ዘፈን ሚሰማው።❤🎉
me😊
ሁለታችሁንም ሣላደንቅ አላልፍም ምርጥነው ከጊልዶ ጋር አምሯል
የዚህ ልጅ ብቃት ይለያል እውነት ጠብቆ ጊዜ ወስዶ አሪፍ ስራ ነው ሚለቅልን❤❤❤❤
I'm from Djibouti 🇩🇯 and I love Ethiopian 🇪🇹 songs. Especially Gildo Kassa's beats and melody. African Music To The World! 🌍Ethiopian Music To The World! 🌏
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Nuucas matahay balaayo jabuuti kulanoqotay😂😂
@@sahroAyuub123Maad bugta walaal qaali?
Djibouti are our people lol "Africa to the world" as if we aren't Cushitic like you! We need a Horn Union asap before "Africa" invades us, wake up.
So beautiful 😍 thanks Gildo and Roman film production! Both the song and the videography 😱👍🏾 No words can describe just wow! Good luck
Q❤❤@_faryyyyu
ዋው የሚሪጥ መሪጥ ነው ክሊዶ
Aref sira new
Er mashkabetm lek alew😂
🎉🎉
ኪላስካላ አንደኛ ነች ተመችቶኛል ከኪሊፑ ጭምር
I am from Germany.I love Ethiopian music ብለህ ትሰክሳለህ😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
I'm from genet ayshalm
Gildo wow ምርጥ ስራ አመስግናለው
ጊልዶ ትልቅ ተፅኖ ፈጣሪ ነዉ የራሱ ሳዉንድ ይዞ ነዉ የመጣዉ ክብር ልንሰጠዉ ይገባል
I'm from American I love Ethiopia music
thanks bro❤❤🙏🙏
😂
ere
ዎዎውውውውውው አንደኝ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰
Oh! Best music gildo & Dagi D
ጊልዶ + ዳጊ. Nice❤❤
Best melody💯🔥🔥🔥Best lyrics💯🔥🔥Best Composition💯🔥🔥Best Video💯🔥🔥 Good luck gildo & dagi broche👌👌👌🔥🔥🔥
@_faryyyyu😂😂👍
Mn taregalh tadya eze 😂@_faryyyyu
lyrics alewe ende?
ጊልዶ ማግኘት ያለበትን credit አላገኘም ለ ኢትዮጵያ ዘመናዊ ሙዚቃ ብዙ ሚና ተጫዉቷል
ጊልዶ ለዘላለም ይኑር
Aydel😂😂
𝐀𝐰𝐨.....𝐦𝐢𝐧𝐞𝐰
ምንም ልለው አልችልም ብቻ አንደኛ ነው ጊልዶ❤
የሀዲያ ነኝ ወላታዎች ውስጤ ናቸው ካዎ ጦና ናቶ ❤❤❤
Ta bitta naw😍😍😍😍😍😍U are special አቀናባር❤❤❤❤
ቅንብር Another level Gildo 👏👏👏👋👋👋👋👋 let's go guys 20 million
😂😂
Bruhh TF u on
ዳጊዲ ሁሌም ከፍታ ላይ ነው አይወርድብኝም ይመቸኛል
ጊል ዶ አ ድ ናቂ ው ነኝ❤
ማነው እዴኔ ደጋግሞ የሰማው😘😘😘😘😘😘😘😘
ያበደ ሙዚቃ ነው ጊልዶ ይችላል
ገራሚ ስራ🥰🥰🥰🥰🤙🤙🤙
Gildo ከዚ በኃላ ሙዚቀኞች ወዳንተ ይሮጣሉ በአሪፍ አሪፍ ሥራ አንጠብቅሀለን በርታልን ❤❤❤❤❤😍😍😍😍👌👌👌👌👌👌👌👌
ግን ኢትዮጵያ ውስጥ ሌላ አቀናባሪ ዘፋኝ አለ ግን እንዴ??
እርግጠኛ ነኝ አሰደብከን ብለዉ ሊደበድቡት ነዉ በይኝ NATI
በአንድ አይነት ቃል ሁለት ሰው😢 ዜማው የበደ ነው
ሁሉም ስራዎችሁ በጣም ከመመሳሰላቸዉ የተነሳ እሳካሁን አንድ መዚቃ ብቻ ያቀናበርክ ነዉ የሚመስለኝ
Gildoye🥰 ye Bele Awassa ፍሬ🙏🙏🙏 1ኛ
ይሰራዋል ከልብ እንደንብ Gildo Kassa i donno how i can express this so thrilling. ❤❤❤
የሜገርም ቅንብር❤❤❤❤
Iam from Ethiopia I love habesha music 😋😋
ዳጊ ሥሙን ባላይ ሌላ ሠው ነበር የመሠለኝ በጣም ተቀይሯል
ጀሀጠ ለአ ተረረ ለ ተአበአገ❤❤❤🙏🙏🙏🙏
ሰርታቹ አዉሩ ህዝቦቸ-ምርጥ ስራዉን ይስራበት
ስማርት ነክ አተ ጊዶ አሪፍ ነው ❤❤❤❤
Aahhh! This one going to the heart❤️ Love from India 🇮🇳
በጣም ምርጥ ዘፈን ነው
ጊልዶ የምወድህ በምክንያት ነዉ💖💖👍👍👍
ዋው ዋው ❤❤❤❤,,100 ይማቻሽ bro
👌Nahom Records ይለያል ስንል በምክንያት ነው።
helen neka beyi😂
@@rasaman8754 እኔማ ነቅቼ እኮ ወደ Nahom Records ሄጃለሁኝ እናንተው ከምነው ሸዋ ኢንተርቴይመንት ጋር እዛው አንቀላፋ እንጂ።
I am from Ethiopia I love habesha music
እዉነቱን ለመናገር ምርጥ ስራ ነዉ _ሌላ ተቃራኒ የምትኮምቱ ሰዎች ቤታችሁን አስተካክሉ_
A beautiful song! Greetings from Russia! God bless you❤
ያበደነው ጊልዶ ዘፈኒ እስለቀቅ ጠብቆነበረ
viral ከ ሁለት ቀን ቡሀላ👍👍 uvvv የሆነ music እስካሁን 145 ጊዜ አዳምጬዋለዉ
በጣም አሪፍ ስራ ነው🙏🙏
ይህ ከንቱ ህዝብ ስንት ምርጥ ስራ እያለ ይህን ያያል ገልቱ ሁላ
Amedam.zim.bel.kebt
@@SaronTefera-yp6vu kebt neftam
ምርጥዬ❤👌😊
አራፍ ስራ ነው ጊልዶዬ❤good luck bro🔥🔥🔥🔥tegrayi best soundtrack wow
የግልዶ አድናቂ ላይክ👍👍
Wow betam yamral ❤❤❤tigrignaw part demo yleyal 👌👌
ይለያል ጊልዶ❤
What a masterpiece!
ወይኔ በቃ ነፍሥ ሙዚቃ❤❤❤❤❤❤❤
የትኛዉም ሙዝቀኛ መሆን የምፈልገዉ አንተን መሆን ነዉ ። ለምተቹ አፋቸዉን የምያዘጋ ሥራ ነዉ መልካም እድል። MelodyLyricsArrangementMixingVedio cru roman bebay አንደኛ
ቀኑን ሙሉ ሰማሁት በቃ nic❤
Love 🧑🎤songs dagi d 🎶🎶🎶🎶music
ሚስቴ ላይክ አምሯታል...እርዱኝ❤❤❤
ኢትዮጵያ መቼም አትረሳህም ..ስለጥረትህ እና ስለ ቆንጆ ስራ እናመሰግናለን
እረ እፈሩ ከበሮቸው ብቻ ነው የተመቸኝ
I love Ethiopian music from Ethiopia 🤣
BENG OF THE BENG MUSIC MY BESTIES 🔥🔥🔥🔥🔥🔥💥💥💥💥
Ayyy dagi d💯💯💯💯 mode 😊
Nairobi we are here supporting our African.
ጥሩ ስራ ነው በዚሁ ቀጥል ዋዉ እግዚአብሔር ይርዳን ❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊
What a great music it is! Up Gilddo 🔥🔥
ከኮብላዩ ካህን ሰላም ጤናና ፍቅር ለመላው አለም
እሽም እሽም እሽም 😮😮👌👌👌
ዳጊ ዲ ይላል
ያበደ በርቱልኝ🙏
Gildo man, iconic person of my generation! proud to be your fan.
ye dagi dimsi ❤❤❤❤❤❤ uuuuuf mn largew betam new miwedi dagi❤❤❤❤
Am from Ethiopia but I like Ethiopian music ♥️💚♥️
I'm from Ethiopia I like Ethiopian song😂
ፍቅር የሆነ ሥራ❤❤❤
አሪፍ ነው❤🎉🎉
ያበደ ነዉ❤❤❤❤❤
ቆንጆ ስራ 😚😚😚😚😚😚😚😚😚😚👄👄👄👄👄😙😙😗😘😍😍
Gildo male bilaash yabed music 🎶 boom boom boom 🎉🎉🎉
Gildo, the king of rapture, keep going, brother, I love you
Big up 👏👏👏
ጊልዶየ አትመቸኝም ነበር 1ኛ
ቆንጆ ነው ምናምን እያላችሁ ምታሸቃብጡ ግን አቁሙ እሄ ስራ ምኑም አያምርም ዜማ ብቻ እኮ ነው ምንም ግጥም የለውም ግጥሙ አሁን ስለምን እንደሆነ 1 ሚያስረዳኝ ሰው አለ 🙄ሙዚቃ እያደገ ሲሄድ ደስ ይል ነበር ድሮ ሙዚቃን ከምርጥ ግጥም እና ዜማ ጋር ዘፍነውታል ዘንድሮ ደሞ ሁሉም በተመሳሳይ ዜማ ግጥም ሚባል ነገር የለለለው ጀሮዋችን ደማ እኮ 😏😏ታዋቂ ሰው እንጅ አዋቂ የጠፋበት ሀገር ማለት ኢትዮጵያ ናት 😢
ጊልዶ የምር አንተ የዘመናችን ምርጥ ድምፃዊ፣አቀናባሪ እናም ሌሎች በተለይ የአሁኑ ትውልድ በጣም ነው ምንኮራብህ አንተ ነህ ሀገራችን በሙዚቃ ው ዘርፍ በአለም ምታስጠራን ይመችህ በቃ
ድምጻዊ ነው ያልከው?
ያሁኑ ትውልድ ኢኮራብሃለን Hee እራስህን ቻል ኮራብሃለው በል who are you እሄን ትውልድ ወክለህ ምታወራው???????
kemrh nw gn
ራሱ ጊልዶ መሆን አለበት ይሄን ኮሜንት የጻፈው።😝😝😝
@@hahu_Media awo
ምርጥ ሥራ ነው የምተቹ አንተን መድረስ ስላቃታቸዉ ታድያ ምን ያድርጉ ከማጥላላት ዉጭ ምን አላቸው ምቀኛ የሰው ሥራ ከማየት በሰዉ ሥራ አቃቅር ከማዉጣት ያለፈ ነገር የላቸውም ስለዚህ አንተ ወደፊት እንጅ አትመልከታቸዉ እነሱ በራሳቸው ያነሱ ናቸው ለነሱ መልስ ከሰጣሃቸዉ አከበርክ ማለት ነው የወረደ ሰዉ ሁሌም ሰዉን ይተቻል አንተ ግን ጀግናነህ በርታ ቆንጆ ሥራ ነው ጊልዶም ዳጊም በርቱ ❤❤❤❤❤❤❤❤
Gtm lay chgr endalebet yetaweke eko new yehe mkegnenet aydelem
❤❤@@SenayTekeste-ip4ug
ይህን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ 🙏ምርጥ ስራ👍😍
እውይ አብሮ ይጠብቀን እናመሰግናለን ለመልካም ኮመንታችሁ👍
❤❤amen 🙏🙌
Yimechachu
🙏🙏
Yarekal
0:23.....30 minutes 👌💪 ጊልዶ በእውነት ትቺላለህ ቃላት የለኝም 👌 ዳጊ ዲ ድምፁ ገዳይ 🥰😄
ማን ነው እንዴ እኔ ታዳጋግሞ የሰማሁ! 👍
ማንም አንተ ብቻ ዳጊ ዲ ድምፁ ገዳይ ??? እንዴት ግን አልሞትክም
በድምፁ እና አስካሁን አልሞትክም😂
ብዙም የጊልዶ አድናቂ አልነበርኩም ግን ዛሬ በዚህ የሚገርም ስራ እጅ ነስቻለሁ Respect
አይሰለቸኝ ላፍታ አንቺ እያለሽ ቆንጅዬ:
ከሳቅ ከደስታ አልገኝም ጎድዬ
ቀኑ መሽቶ ቢነጋ እንኳን ጊዜው ቢተካ በሌላ:
የህይወት ጣእሙ ትርጉሙ ያላንቺ መቼም አይሞላ።Boom
Good luck! 0:54
ከቢቱ ጀርባ ያለው የከበሮ ድምፅ ዋው
ጊልዶ ምርጥ ስራ
Grt.
ግጥሙስ ብትል😂
ይህንም እያዩ ይተችሁ ይሆናል ... በስራ ማሳፍርን , ሰርቶ ማሳየትን ካንተ ዛሬ ተምርያለው
ትለያለክ እኮ Gildo ምርጥዬ ዘፈን
ዜማው ምርጥ ነው አሪፍ ጥምረት ዳጊ🤙 በርታልን 🤙
ቃላት የለኝም የምር ያበደ ሥራ ነው gildo wow🔥🔥🔥🔥
ጊልዶ አይመቸኝም የሚሉ ሙዚቀኞች ትልቁ ህልማቸው ጊልዶን መሆን ነው።
@_faryyyyu የትንሳኤ በር ሞት ነው። ሞቶም ከሆነ የትንሳኤው ጥንስስ ሆኖ ነው
@@shalomdesalegn hid ate ashkabach ahun ante ewnet lemenager yhen zema kezi befit alsemahewm
@@mikidesta9835 ከውንጀላህ በፊት መጀመሪያ አማረኛ ኪቦርድ ጫን።
@_faryyyyu kaltemecheh or sh dayyy atnchacha
Love❤gildo
Thank you for showing love for Tigrigna. Peace to Ethiopia. Good job guys!
The tigrigna part was nice. Always wish peace to Ethiopia and ERI
ኡፍፍፍፍ ጊልዶ የምር በአሁኑ ቃላት የለኝም ምን እደምልህ አላቅም ብቻ በጣም በጣምምምምምምምነዉ የወደድኩት ሺ አመት ኑርልን በጣም እኖድሀለን ሁሌም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
Sancho my love መጨረሻ ላይ ተመችቶኛል ዳንስክ አንተና ጊልዶ ብትሰሩት ያበደ ነዉ ሚመስለኝ ወድሻለዉ ሳንቾዬ 🔥🔥🔥🔥❤
2050 ዓ/ም ይሄንንም የዘጠናዎቹ ምርጥ ልባል ይችላል። ማን ያቃል😂
😅
ጊልዶ ካሳ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ስለ ቆንጆ ስራ ስለሰጠን እናመሰናለን በርታ ለሚጠሉ ታሪክ ሰርተሃል
ማነው እንደኔ ቀን ሙሉ ይሄን ዘፈን ሚሰማው።❤🎉
me😊
ሁለታችሁንም ሣላደንቅ አላልፍም ምርጥነው ከጊልዶ ጋር አምሯል
የዚህ ልጅ ብቃት ይለያል እውነት ጠብቆ ጊዜ ወስዶ አሪፍ ስራ ነው ሚለቅልን❤❤❤❤
I'm from Djibouti 🇩🇯 and I love Ethiopian 🇪🇹 songs. Especially Gildo Kassa's beats and melody. African Music To The World! 🌍
Ethiopian Music To The World! 🌏
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Nuucas matahay balaayo jabuuti kulanoqotay😂😂
@@sahroAyuub123Maad bugta walaal qaali?
Djibouti are our people lol "Africa to the world" as if we aren't Cushitic like you! We need a Horn Union asap before "Africa" invades us, wake up.
So beautiful 😍 thanks Gildo and Roman film production! Both the song and the videography 😱👍🏾 No words can describe just wow! Good luck
Q❤❤@_faryyyyu
ዋው የሚሪጥ መሪጥ ነው ክሊዶ
Aref sira new
Er mashkabetm lek alew😂
🎉🎉
ኪላስካላ አንደኛ ነች ተመችቶኛል ከኪሊፑ ጭምር
I am from Germany.I love Ethiopian music ብለህ ትሰክሳለህ😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
I'm from genet ayshalm
Gildo wow ምርጥ ስራ
አመስግናለው
ጊልዶ ትልቅ ተፅኖ ፈጣሪ ነዉ የራሱ ሳዉንድ ይዞ ነዉ የመጣዉ ክብር ልንሰጠዉ ይገባል
I'm from American I love Ethiopia music
thanks bro❤❤🙏🙏
😂
ere
ዎዎውውውውውው አንደኝ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰
Oh! Best music gildo & Dagi D
ጊልዶ + ዳጊ. Nice❤❤
Best melody💯🔥🔥🔥
Best lyrics💯🔥🔥
Best Composition💯🔥🔥
Best Video💯🔥🔥
Good luck gildo & dagi broche👌👌👌🔥🔥🔥
@_faryyyyu😂😂👍
Mn taregalh tadya eze 😂@_faryyyyu
lyrics alewe ende?
ጊልዶ ማግኘት ያለበትን credit አላገኘም ለ ኢትዮጵያ ዘመናዊ ሙዚቃ ብዙ ሚና ተጫዉቷል
ጊልዶ ለዘላለም ይኑር
Aydel😂😂
𝐀𝐰𝐨.....𝐦𝐢𝐧𝐞𝐰
ምንም ልለው አልችልም ብቻ አንደኛ ነው ጊልዶ❤
የሀዲያ ነኝ ወላታዎች ውስጤ ናቸው ካዎ ጦና ናቶ ❤❤❤
Ta bitta naw😍😍😍😍😍😍U are special አቀናባር❤❤❤❤
ቅንብር Another level Gildo 👏👏👏👋👋👋👋👋 let's go guys 20 million
😂😂
Bruhh TF u on
ዳጊዲ ሁሌም ከፍታ ላይ ነው አይወርድብኝም ይመቸኛል
ጊል ዶ አ ድ ናቂ ው ነኝ❤
ማነው እዴኔ ደጋግሞ የሰማው😘😘😘😘😘😘😘😘
ያበደ ሙዚቃ ነው ጊልዶ ይችላል
ገራሚ ስራ🥰🥰🥰🥰🤙🤙🤙
Gildo ከዚ በኃላ ሙዚቀኞች ወዳንተ ይሮጣሉ በአሪፍ አሪፍ ሥራ አንጠብቅሀለን በርታልን ❤❤❤❤❤😍😍😍😍👌👌👌👌👌👌👌👌
ግን ኢትዮጵያ ውስጥ ሌላ አቀናባሪ ዘፋኝ አለ ግን እንዴ??
እርግጠኛ ነኝ አሰደብከን ብለዉ ሊደበድቡት ነዉ በይኝ NATI
በአንድ አይነት ቃል ሁለት ሰው😢 ዜማው የበደ ነው
ሁሉም ስራዎችሁ በጣም ከመመሳሰላቸዉ የተነሳ እሳካሁን አንድ መዚቃ ብቻ ያቀናበርክ ነዉ የሚመስለኝ
Gildoye🥰 ye Bele Awassa ፍሬ🙏🙏🙏 1ኛ
ይሰራዋል ከልብ እንደንብ Gildo Kassa i donno how i can express this so thrilling. ❤❤❤
የሜገርም ቅንብር❤❤❤❤
Iam from Ethiopia I love habesha music 😋😋
ዳጊ ሥሙን ባላይ ሌላ ሠው ነበር የመሠለኝ በጣም ተቀይሯል
ጀሀጠ ለአ ተረረ ለ ተአበአገ❤❤❤🙏🙏🙏🙏
ሰርታቹ አዉሩ ህዝቦቸ-ምርጥ ስራዉን ይስራበት
ስማርት ነክ አተ ጊዶ አሪፍ ነው ❤❤❤❤
Aahhh! This one going to the heart❤️ Love from India 🇮🇳
በጣም ምርጥ ዘፈን ነው
ጊልዶ የምወድህ በምክንያት ነዉ💖💖👍👍👍
ዋው ዋው ❤❤❤❤,,100 ይማቻሽ bro
👌Nahom Records ይለያል ስንል በምክንያት ነው።
helen neka beyi😂
@@rasaman8754
እኔማ ነቅቼ እኮ ወደ Nahom Records ሄጃለሁኝ እናንተው ከምነው ሸዋ ኢንተርቴይመንት ጋር እዛው አንቀላፋ እንጂ።
I am from Ethiopia I love habesha music
እዉነቱን ለመናገር ምርጥ ስራ ነዉ _ሌላ ተቃራኒ የምትኮምቱ ሰዎች ቤታችሁን አስተካክሉ_
A beautiful song! Greetings from Russia! God bless you❤
ያበደነው ጊልዶ ዘፈኒ እስለቀቅ ጠብቆነበረ
viral ከ ሁለት ቀን ቡሀላ👍👍 uvvv የሆነ music እስካሁን 145 ጊዜ አዳምጬዋለዉ
በጣም አሪፍ ስራ ነው🙏🙏
ይህ ከንቱ ህዝብ ስንት ምርጥ ስራ እያለ ይህን ያያል ገልቱ ሁላ
Amedam.zim.bel.kebt
@@SaronTefera-yp6vu kebt neftam
ምርጥዬ❤👌😊
አራፍ ስራ ነው ጊልዶዬ❤good luck bro🔥🔥🔥🔥tegrayi best soundtrack wow
የግልዶ አድናቂ ላይክ👍👍
Wow betam yamral ❤❤❤tigrignaw part demo yleyal 👌👌
ይለያል ጊልዶ❤
What a masterpiece!
ወይኔ በቃ ነፍሥ ሙዚቃ❤❤❤❤❤❤❤
የትኛዉም ሙዝቀኛ መሆን የምፈልገዉ አንተን መሆን ነዉ ። ለምተቹ አፋቸዉን የምያዘጋ ሥራ ነዉ መልካም እድል።
Melody
Lyrics
Arrangement
Mixing
Vedio cru roman bebay አንደኛ
ቀኑን ሙሉ ሰማሁት በቃ nic❤
Love 🧑🎤songs dagi d 🎶🎶🎶🎶music
ሚስቴ ላይክ አምሯታል...እርዱኝ❤❤❤
ኢትዮጵያ መቼም አትረሳህም ..ስለጥረትህ እና ስለ ቆንጆ ስራ እናመሰግናለን
እረ እፈሩ ከበሮቸው ብቻ ነው የተመቸኝ
I love Ethiopian music from Ethiopia 🤣
BENG OF THE BENG MUSIC MY BESTIES 🔥🔥🔥🔥🔥🔥💥💥💥💥
Ayyy dagi d💯💯💯💯 mode 😊
Nairobi we are here supporting our African.
ጥሩ ስራ ነው በዚሁ ቀጥል ዋዉ እግዚአብሔር ይርዳን ❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊
What a great music it is!
Up Gilddo 🔥🔥