በልጆች ጌም የሚገቡ ክፉ መናፍስቶች. እንደ ምድን አዉቄ ነበር በጣሊያን ሮም የተሠራ Memehir Girma Wondimu

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 окт 2024

Комментарии • 189

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 4 месяца назад +42

    አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ፀጋው ያብዛሎት

  • @asnakechtesema2720
    @asnakechtesema2720 4 месяца назад +10

    እነመምህር ግርማእኮ ለዜህመከርኛ ትውልድ የተላኩ ሀዋርያት ናቸው እድሜናጤናይስጣችሁ ለኛምእድሉን ገጥሞን ከዜህእርኩስመንፍምስ ለመላቀቅ የእግዜህበርፍቃድ ይሁንልኝአሜን፫

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw 4 месяца назад +9

    የእኛ አባት እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤናዉን አብዝቶ ይስጥልን😢😢😢😢

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 4 месяца назад +14

    አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ይሰጣቸው ቅድሰተ ማርያም በፅሎት አሰብኝ🙏❤🙏

  • @Ade-sm5xq
    @Ade-sm5xq 4 месяца назад +3

    ❤❤❤😢😢😢abate rejim edme ke tena gar yadlelen ❤❤❤abate yeftun ehite georgis

  • @heleenheleen3936
    @heleenheleen3936 10 дней назад

    ተመስገን ክብር ለድንግልጅ ለአማኑኤ ላአባዬ ፀጋውን ያብዛልን ሞገስ ይሁናቸው አሜን አሜን አሜን

  • @Eri-sport-
    @Eri-sport- 4 месяца назад +3

    God bless u Aba God is good 💡🙌remember in ur pray 🙏

  • @kesetebitusamlak1473
    @kesetebitusamlak1473 4 месяца назад +4

    መምህር ግርማ ወንደሙ አግዚአብሔር ይስጥልን አንደዉ የሚያስተምሩት በጣም በጣም ስዉን የሚቀይር ነዉ ፡ያገልግሎቶ ዘመን ይባርክ ።

  • @mulu5487
    @mulu5487 4 месяца назад +3

    አባየ አንካን በሰላም መጡሉን ለናቴ የደረሰ ለኛም ይድረስልን 🎉🎉🎉🎉😢

  • @Eyob797
    @Eyob797 4 месяца назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን። በታላቁ በእግዚአብሔር ሐይል ህዝብ ሲድን ደስ ይላል።

  • @fyry8481
    @fyry8481 4 месяца назад +2

    ማርያምን አባታችን እዴት እደምወደዎት ወይኔ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ዉድድድድድድ ነዉ እማረገዎት የኔ ዉድ አባት

  • @Marthamoges-yw5ub
    @Marthamoges-yw5ub 4 месяца назад +10

    አባታች እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 4 месяца назад +7

    እግዚአብሔር ይመስገን ኑሩልን አባታችን

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 4 месяца назад +3

    ወለተ ማርያም ቸሩ እግዚአብሔር ሆይ ማረን ለአባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @SaleMami-cj3fg
    @SaleMami-cj3fg 4 месяца назад +2

    Yena wd abate enkuan dena metachulin enodotaln berktachu yederibn abte ❤❤❤❤❤❤ erjim edime ena tsega yadililin

  • @ahanamesert6742
    @ahanamesert6742 4 месяца назад +5

    መምህራችን አባታችን ረጅም እድሜና ጤና አምላክ አብዝቶ ይስጥልን ስንቱን ከችግሩ ፈቱት ክብር ለአምላካችን ይሁን ሺ አመት ኑሩልን ስወዶት ከ❤ነው

  • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት

    አባታችን እንኳዕ ደና መጡልን እረጅም ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ልጆቻችን ይጠብቅልን ከዚ ክፉ ግዜ

  • @webaelemabese
    @webaelemabese 4 месяца назад +2

    ስላ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እድሜ ከ ጠና ጋር ይስጥልን ❤❤❤❤❤

  • @betlehemyohannes8457
    @betlehemyohannes8457 4 месяца назад +2

    Ene eko lerso kalate yelegem endete beye lamesgenote kalatu hulu alarekasch alege ❤❤❤❤❤❤

  • @AlemshetGebersilassie
    @AlemshetGebersilassie 4 месяца назад +3

    እድሜና ጤና ለአባታችን መላከ መንክራት አባ ግርማ ዘመኖት ይርዘም

  • @Zufannigatu-ii1wf
    @Zufannigatu-ii1wf 4 месяца назад +2

    እንኳን ሰላም መጡ አባታቺን እድሜ ጤና ይደልልን 😢😢😢 በረከቱ ይድረሰን ለኛም😢😢🎉🎉❤❤

  • @debritutulu5126
    @debritutulu5126 4 месяца назад +2

    አባታች እረጅም እድሜ እና ጤና ጋር ይስጥልን❤❤❤❤

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 4 месяца назад +2

    .ልኡልእግዚያብሔር❤❤❤❤❤የተመሠገነ ይሁን መልካም ጠካራ መፈሳዊይ አባት ስለሠጠን የማቱሠላም እድሜ ይስጠወት በፀሎተወት አስቡኝ ወለተሠመአት ብለዉ

  • @lixmony9570
    @lixmony9570 4 месяца назад +2

    እግዝአብሄር ይመሰገን አባታችን🥀🥀🙏##

  • @berhanmengset4814
    @berhanmengset4814 4 месяца назад +2

    አባቴ.በረከትዎ.ይድረሰን.እድሜዎትን.ያስረዝምልን.ኑሩልን❤❤❤❤❤❤

  • @BalteYshi
    @BalteYshi 3 месяца назад

    የእርሶ ትምህርት ሁሌ ኦከታታለላሁ በረከትዎ ይድረሠን !!!!!!! አገንንት በቤተሠቤ ሁሉ ይተሠርልን በአካል ለገኝዎት ፈጣሪ ይፍቀድልን። ዕድለኛም ያድርገን።

  • @Fguu5tyui
    @Fguu5tyui 2 месяца назад

    ቀእውነት አባታችን በእድሜ በፀጋ በጤና ያቆይልን

  • @rrrtuui2204
    @rrrtuui2204 4 месяца назад +6

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን የተፈወሳችሁ ለናተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን አሜን

  • @KemeruWorku-gt4ze
    @KemeruWorku-gt4ze 4 месяца назад +3

    አባታችን ኑሩልን ።

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 3 месяца назад

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎት አባቴ በረክትዎት ይደርብን

  • @tizitazena3800
    @tizitazena3800 4 месяца назад +3

    የኛ ዉድ አባት ይባርኩኝ

  • @uaeuae576
    @uaeuae576 4 месяца назад +2

    ድህነት ናፈቀኝ የኔአባት እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጦት

  • @aronasfaha5925
    @aronasfaha5925 4 месяца назад +1

    Abatachn regim edmie na tena ystot mekera yagegne hzb egzabher benante adro selamu yagegne new tebareku.

  • @SergutSisay-sm8lf
    @SergutSisay-sm8lf 4 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ፡ እረጅም ፡ እድሜና ፡ ጤናውን ፡ ፀጋውን ፡ ያብዛልን ፡

  • @MitikeMuligeta
    @MitikeMuligeta 4 месяца назад +2

    አባታችን እግዚአብሔር ረጅምእድሜና ጤና ይስጦት ኑሩልን❤❤❤❤❤❤

  • @ZahraIbrahim-z5d
    @ZahraIbrahim-z5d 4 месяца назад +1

    ኣባታችን ይፍቱን ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ❤❤❤

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 4 месяца назад +2

    እድሜ ከጤና ይሰጥልን አባታችን ቡራኬዎ ይደረሰን እግዚኦ የመከራችን ብዛት አቤቴ ሆይ ከእኛ አመጻ የአንተ ቸርነት በልጦ እንዲህ እንድንፈታ ክብርና ምሰጋና ይደረሰህ

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 4 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏አባታችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባርክህ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏

  • @SamrawitMatebe-v7i
    @SamrawitMatebe-v7i 4 месяца назад

    አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ 😮😊

  • @ሰያየማርያም
    @ሰያየማርያም 4 месяца назад +2

    በረከትዎ ይደርብን

  • @saraaylew8586
    @saraaylew8586 4 месяца назад

    አባየ እድሜና ጤና ያድልልን በውነት ቁመን ስንሄድ ያለን ይመስለናል ግን በቁማችን ሙተናል አባየ ዘርወትን ያብዛልን

  • @misrakasmare136
    @misrakasmare136 4 месяца назад +1

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 3 месяца назад

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ለአባታችን።

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 4 месяца назад +1

    እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጠወት ፀጋውን ያብዛለወት🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bertyeshet3752
    @bertyeshet3752 4 месяца назад +1

    አባታችን እንኳን ደና መጡልን እግዚአብሔር ይመስገን እፁብ ድንቅ ነው እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @እግዚአብሔርታላቅነዉ
    @እግዚአብሔርታላቅነዉ 4 месяца назад +1

    የኔአባታ እዴሜ ከጤና ጋር ይስጥቹሁ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛሎት😢❤❤

  • @ashu01244
    @ashu01244 4 месяца назад +2

    አባታችን ሆይ እኔም እየተሰቃየሁ ነው።በፀሎትዎ አስቡኝ።እግዛብሔር ይመስገን።

  • @tesfamariamukubaezghi3135
    @tesfamariamukubaezghi3135 4 месяца назад +2

    እድሜና ጸጋ ለአባታችን መልአከ ምንክራት ግርማ ወንዱሙ ጸጋዎን ይብዛሎት ይህን ድህነት ማንም ጋ የለም

  • @NigstWelde
    @NigstWelde 4 месяца назад +1

    አባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ እግዚያብሔር እድሜና ጤና ይስጦት ❤️❤️❤️🙏🙏🙏 ጠላቶችዎን ያልገዛሎት

  • @ጃዕብናቓደም
    @ጃዕብናቓደም 4 месяца назад +1

    ፀጋውን ያብዛሎት ኣባየ ሽ ኣመት ንሩልን ስደተኞች ልጆቾን በፀሎትዎ ያስቡን ኣባ

  • @tamagnbemnet3305
    @tamagnbemnet3305 4 месяца назад +2

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤናውን ያብዛልን

  • @mulubelay3831
    @mulubelay3831 4 месяца назад +1

    የኔ አባት እርስዎን ስሰማ ሰላም ይሰማኛል❤

  • @GebreslasseGebreegziabher
    @GebreslasseGebreegziabher 4 месяца назад

    አባታችን እግዚአብሔር ኣምላክ እድሜ እና ጤና ይስጥልን ገብረስላሴ ብሎ ይባሩኹኝ እስካሁንም ኣባትነብስም የለኝም እና ኣባት ነብስ ይሁኑኝ አባ።

  • @KbromTeklay-x5i
    @KbromTeklay-x5i 4 месяца назад +1

    ረጅም እድሜና ጤና ለአባታችን ለናንተ የደረስ መዳሃኒአለም ለኛም ይድረስ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gebre-slassietekle-haymano4443
    @gebre-slassietekle-haymano4443 4 месяца назад +1

    እውነት አጨለመብን ሰልቦ
    ቆርምዶ ይዞ ቁጭ ብሎዋልና ይሰሩልኝ አባቴ

  • @gigitubeweloo
    @gigitubeweloo 4 месяца назад +2

    😢😢😢እድሜና ጤና ይስጠወት አባ

  • @Orthodoxlikemaew
    @Orthodoxlikemaew 4 месяца назад +1

    AMEN AMEN AMEN ABATACHEN BEREKATUN YASADREBEN AMEN AMEN AMEN 🙏 🙏 🙏

  • @oromtitiiintalashawaa5094
    @oromtitiiintalashawaa5094 4 месяца назад +2

    Unken dena metachu Abbatchin ❤❤❤❤🙏

  • @Kalkal21898
    @Kalkal21898 4 месяца назад

    ❤አባቴ በጣም እወዶታለሁ ❤️ እድሜ ይስጦት❤

  • @MimiMandefro
    @MimiMandefro 4 месяца назад

    Amin amin

  • @ኢትዮጵ-ኀ6ወ
    @ኢትዮጵ-ኀ6ወ 4 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @meseretlemma4242
    @meseretlemma4242 4 месяца назад

    እረ አባታችን ያሉበትን ቦታ በልኡልእግዛብሄር ያሳውቁን

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 4 месяца назад +2

    ለአባታችን እረጅም ጤና እና አድሜ ይስጥልን🌿🌿🌿🌿🌿

  • @sewentmeazameaza3076
    @sewentmeazameaza3076 4 месяца назад +1

    ❤❤❤አባቴ እመብርሃን ጤና እና እድሜያቸውን አስረዝሚልን❤❤❤❤❤❤

  • @YamrotAbba
    @YamrotAbba 4 месяца назад +1

    አባታችን,እረጅም,እድሜና,ጤና,ይሰጥልን

  • @BalteYshi
    @BalteYshi 3 месяца назад

    አባታችን ዕድሜና ጤናን ፈጣሪ ይስጥልን። ፀሎትዎና በረከትዎ ይብዘልን። ሻላቃ B.Y. ከደቡብ ሱደን።

  • @meseretlemma4242
    @meseretlemma4242 4 месяца назад

    አባታችንእግዛብሄር አሁንም ፀጋውን ያዛሎት

  • @destayemeriyamlijj8786
    @destayemeriyamlijj8786 4 месяца назад +2

    Ameeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeen
    አግዚአብሔር ማስገን 🤲🕊️🕊️🕊️🤲🕊️

  • @ሀኒደምሰው
    @ሀኒደምሰው 4 месяца назад +4

    አባታችን ዘላለም ኑሩልን አሜን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን

  • @kidanetekle5831
    @kidanetekle5831 4 месяца назад +1

    Abatatene Egezhaber Keber yestelene Kale Hiwot yesemalene

  • @michaelkidane6578
    @michaelkidane6578 4 месяца назад +2

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @YeKanacinema
    @YeKanacinema 4 месяца назад +2

    እግዘብሔርን ሃያል ነው ለዘላለም ይክበር ይመስገን

  • @DhSvh-lf5ib
    @DhSvh-lf5ib 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እድሜና ጤናዎትን ይስጥልን አባዬ በረከትሁ ይደርብን አሜን አሜን አሜን ለእናንተ የደረሠ አምላከ ቅዱስ ሚካኤል አምላከ ቅዱስ ገብረኤል ለሁላችንም ይድረስልን ሀይለ ማርያም ወለተ ጨርቆስን ተፈውሰን ለምስክርነት ያብቃን በጸሎት አስቡን አባ ስደተኛ ልጅዎት ነን

  • @ፍሊሞንየአርሴማልጅ
    @ፍሊሞንየአርሴማልጅ 4 месяца назад +1

    ኣባታችን የድንግል ማርያም ልጅ እድሜና ጤና ይስጣቸው ከቢድ ፈተና ውስጥ ነው ያለሁት 😂😂😂ወልደ ሰንበት ብላችሁ 🎉ኣስቡኝ❤❤❤ ኣደራ🎉🎉🎉

  • @allalk7757
    @allalk7757 4 месяца назад +1

    አባታችን በእድሜና በጸጋ ያቆይልን

  • @MamaFG1382
    @MamaFG1382 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @BalL-y2p
    @BalL-y2p 4 месяца назад

    እግዚአብሔር እንዲህ አይነት አባቶች ያብዛልን?

  • @genetmekonnin4165
    @genetmekonnin4165 4 месяца назад +2

    አባታችን እንኳን መጡልን

    • @genetmekonnin4165
      @genetmekonnin4165 4 месяца назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @SerkalemDesalegn-s7k
      @SerkalemDesalegn-s7k 2 месяца назад

      Ahun yet betekiristian new yemiagalalut benatih

  • @AsheafiLemma
    @AsheafiLemma 4 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን የዛርና የደብተራን ስራ የገለጡ አባት ኖት

  • @mamakirubel-po3zs
    @mamakirubel-po3zs 3 месяца назад

    አባታችን እድሜ ይስጦት

  • @HaregHaraka
    @HaregHaraka 4 месяца назад

    የኔ አባት ሽ አመት ኑሩልን ❤🙏🙏🙏🙏✝️💐

  • @yemanesolomon5286
    @yemanesolomon5286 4 месяца назад +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @MenaYsegaye-uq8ma
    @MenaYsegaye-uq8ma 3 месяца назад

    አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት

  • @abebechtariku6554
    @abebechtariku6554 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🙏🙏🙏🌷🌷🌷🌿🌿🌿🌾🌾🌾

  • @danielhalefom5922
    @danielhalefom5922 4 месяца назад

    We are listening your program from all over the world God bless you

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 4 месяца назад

    አባታችን እንኳን ሰላም መጡልን❤❤❤

  • @yahawiadenay9438
    @yahawiadenay9438 4 месяца назад +1

    የሰላም አባት ርዥም እድሜ ይስጥልን የማቱሳላ እድሜ ይስጥልን።🤲🤲🤲

  • @asegedechshibeshi7647
    @asegedechshibeshi7647 4 месяца назад

    Ebakachihu adrashachewn yemtawqu

  • @FfYy-fh4ms
    @FfYy-fh4ms 4 месяца назад +1

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እባካችሁ በምታመልኩት አምላክ የአባታችንን ስልክ ስጡኝ 🤲😥

  • @tgistytagesu992
    @tgistytagesu992 4 месяца назад

    Amen Amen Amen

  • @yidnekachewageza3244
    @yidnekachewageza3244 4 месяца назад +1

    አባታችን ፀጋዎት ይደርብን

  • @Eyaasu
    @Eyaasu 4 месяца назад +3

    ልጆቻችሁ የሚጫወቱትን ጌም ተጠንቀቁ ::

  • @elsaabesha9705
    @elsaabesha9705 3 месяца назад

    አባታችን እህተ ሚካኤል ነኝ ከድሬዳዋ ጉልበቴን በጣም ያመኛል ፀልዩልኝ

  • @AzebAsrat-l2c
    @AzebAsrat-l2c 4 месяца назад

    አባታችን እ/ር ፀጋውን ያብዛሎ ለኛም ምህረቱን ይላክልን...!!

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ 3 месяца назад

    አባቴ❤

  • @michaelabraham1612
    @michaelabraham1612 4 месяца назад

    Rejim Edme ena tena ystlin abatachin.

  • @acenegussie1897
    @acenegussie1897 4 месяца назад

    You are our professor and Doctor 🙏

  • @hannatesfuy8614
    @hannatesfuy8614 4 месяца назад +1

    God bless our father ❤❤❤

  • @ሰላምየማርያምልጅ21
    @ሰላምየማርያምልጅ21 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ለናንተ የደረስ ልዑል እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን ፀጋውን ያብዛሎት ኑርሉን አባታችን 🥰🥰🥰

  • @dsseble6445
    @dsseble6445 4 месяца назад

    አባታችን ሰላምዎ ይብዛ። እኔንም ለድህነት ያብቃኝ ጌታ።