EMS Special በድንገት ፍርድቤት ተጠሩ Wed 05 Jun 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 июн 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @ethiopianmediaservices
    የEMS ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል በመሆን ይመዝገቡ!
    Support Ethiopian Media Services by becoming a Monthly subscriber by visiting emsnews.net/membership/
    EMS GoFundMe Support
    www.gofundme.com/f/Ethiopian-...
    Ethiopian Media Services -- Copyright protected

Комментарии • 34

  • @user-tq8ch5jx5g
    @user-tq8ch5jx5g Месяц назад +19

    አማራ እስከመጨረሻው በፅናት ይዋጋል።ድርድር ውይይት ምክክር ጊዜያቸው አልፏል።በክንዳችን ነፃነታችንን እናውጃለን።

    • @donyabereket5010
      @donyabereket5010 29 дней назад

      ሰማ ምን አማራ አማራ ትላለህ እንዴ ኧረፈሩ ኢትዮጵያ በቃ የማራብቻናት ሌላዉን ጨፍልቀህ እራሰህን የበላይ ማረግ ተገቢ አይደለም ለኮመንት ሰጪዎች የዘረኛ ሚዲያነዉ ትዝብት ላይ ትወድቃላችሁ

    • @yadunaelatinafu4583
      @yadunaelatinafu4583 29 дней назад +1

      @@donyabereket5010 DONKEY. TADIYA EZIH MIN TISERALEH

  • @menutube7647
    @menutube7647 Месяц назад +3

    ነጻ አውጪዬ ፋኖዬ በርታልኝ ብቻ አይን እና ጆሮ ወደ ፋኖ ❤️💪የግፍ የታሠራችሁ የአማራ ልጆች እግዚአብሔር ብርታት ይስጣችሁ ለአማራነት የተከፈለ ዋጋ

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 28 дней назад +1

    Well came wendem agay & Patros 🙏❤

  • @Ethiopia19974
    @Ethiopia19974 Месяц назад +7

    ዜጎችን ከህግ ውጪ እንደ በግ እያሰሩ ፣እያፈኑ ፣ በማሰቃይት የሚደሰቱ ሳጥናኤሎች ባሉበት ሀገር ስለ ህግና ፍትህ እንዴት አፍን ሞልቶ መናገር ይቻላል? ገራፊው አሳሪው ዳኛው ፓሊሱ ፈረጁ አንድ አይነት በሆኑበት ህግ በወረቀት ላይ እንጂ በተግባር በማይታይበት ሀገር ህግ አለ ብሎ ለማውራት ሞራሉን ከየት አገኙት ? ለማንኛውም አምላክ ፍርዱን ይስጥ።

  • @Eteneshasefa-kh7gj
    @Eteneshasefa-kh7gj 29 дней назад +4

    ፍትህ በግፍ ለታሰሩት

  • @henokabebe9989
    @henokabebe9989 Месяц назад +2

    ዮሐንስ 1
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ በመጀመሪያው ቃል ነበረ፥ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፥ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ።
    ² ይህ በመጀመሪያው በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ።
    ³ ሁሉ በእርሱ ሆነ፥ ከሆነውም አንዳች ስንኳ ያለ እርሱ አልሆነም።

    ¹⁴ ቃልም ሥጋ ሆነ፤ ጸጋንና እውነትንም ተመልቶ በእኛ አደረ፥ አንድ ልጅም ከአባቱ ዘንድ እንዳለው ክብር የሆነው ክብሩን አየን።

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 Месяц назад +5

    ተነስ ህዝብየም ታገል ታገል አማራም ሆይም ንቃም እራስህንም በክንድህም መብትህንም አስከብር ህገም አራዊይትም አራማጅዉ የዉሸትም መከላከያም ላይም እርምጃም አስወስድ ጠላትም ህዝብንም አማራም ነዉ ከመሰረትዉንም ናደዉ ጠላትም ህዝብንም አማራም ህግንም አራዊይትም አራማጅም ሀገርንም በታኝንም ሀገርንም አፍራሽም ህግንም አራዊይትም አራማጅም ጦርንም ታጥቀህንም በለዉ አማርም ግንባርዉ ግንባርዉ እያልክም ሸኘዉ ወደማይመለስበትም አለም አብይም ብርሀንዉ ጁላም አበባዉንም በላቸዉ ጅግናዉ አምራም ልጅም ፋኖም ፋንን ተነስ ሁልህንም አጥቂህም አስጠቂህንም ያማራም ቅጥረኛም በአዲንም ስምዉ ቀይሮም ብልፅግናም ብልዎም የራስዉም አድማንም በታኝንም ምንሻም እያለም እረዳትም ታህርንም ህግንም አራዊትም ሙያራምደዉ አብረህም በለዉ ህዝብየም አማራየልይም ተነስ ታገል ታገል ወንድዉም ጎበዝ መፍትሄዉንም ትግልነዉ አማራም ነፃነትህም በክንድህንም ነዉ በልመናም ሰላም ሚሰጥህም የለም ይህንም ድራናንም ምታጠፋዉም በክንድህም በትግልህም ነዉአማራም ሆይም ታገል አታግል ነዉ። ምንለዉም አትጭህብንም መልስዉም እሳትም በእሳትም ነዉ ምትከላከለዉ ጅግማዉ አማራም ።

  • @ketemawsalelgn532
    @ketemawsalelgn532 29 дней назад +1

    Justice to all Amhara journalists , politicians , human right advocates,writers , Artists and all Amhara nationalists who are illegally in prison by Abiy Ahmed's regime .

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Месяц назад +7

    Welcome jegnoch

  • @HargaAyenew
    @HargaAyenew Месяц назад +7

    ድልአማራፋኖፋኖ❤❤❤❤❤

  • @user-qu7ko8zt6n
    @user-qu7ko8zt6n 29 дней назад +3

    ይህ ሁሉ የአማራ ተወላጆች በግፍ እስር ቤት እየተሰቃዪ ያሉት እህህህህህህህህህህህህህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አረ እግዚአብሔር ፍርዱን አሳየን በአብይ አህመድ ላይ

  • @amnuelsolomon30
    @amnuelsolomon30 Месяц назад +4

    ፍርድ ቤት ቀረቡ አልቀረቡ የአብይ
    መንግሥት እየተገረሰሰ ነው ወድቋል😂😂

  • @danielballe5021
    @danielballe5021 29 дней назад +2

    ወገኖች አቶ ታዲዮስ ታንቱ ፍርድ ቤት እንዲቀርቡና እንዲፈቱ ጎትጉቱ እባካችሁ

  • @yadunaelatinafu4583
    @yadunaelatinafu4583 29 дней назад

    Ayzon Amharaye yihim yalfal.

  • @timharmon10
    @timharmon10 29 дней назад

    የ ዛሬው አሳሪ የነገው ታሳሪ በሚሰራው ግፍ ልክ ይጀፈለዋል!! የ ፋኖ ታሪካዊ የጀግንነት ገድል ስለፍትህ ለሚንገላቱት፣ ሰለህዝባቸው ለሚበደሉት ሁሉ መዋጀትን ያመጣል፣፣
    ድል ለተገፋውና በማንነቱ ለሚጨፈጨፈው የ አማራ ህዝብ 💪🏼💪🏼💪🏼

  • @mimia7202
    @mimia7202 29 дней назад +1

    ያለምንም ጥፋታቸው በየእስር ቤቱ አጉረው አጉረው ማሰቃየት ምን አይነት ጭክይኔ የተሞላበትመንግስት ነ😡😡

  • @jano9813
    @jano9813 Месяц назад +2

    አማራ

  • @tediabegaz8031
    @tediabegaz8031 29 дней назад

    በንፁሃን ዜጎች የእስርቤት ስቃይ ቀልድ ነው የተያዘው! መፍትሄው አንድ ብቻ ነው! የፋኖን ሕዝባዊ የትጥቅ ትግል በሺዎች እየተቀላቀሉ ለነፃነት መዋጋት!

  • @BereketYohannes-ki1zt
    @BereketYohannes-ki1zt Месяц назад +4

    አብይ ባለቀ ስዓት ድራማ ለመስራት አስቦ ነው።

  • @user-qp7jz6pi5p
    @user-qp7jz6pi5p 29 дней назад +1

    ይቺ ይቺ ማወናበጃ ብጤ እንዳትሆን በጎን ሕዝብ በአገሩ በቀዬው ሕወሐት እያፈናቀለ እየገደለ እያቃጠል ዝም ማለት ተፈቱ አልተፈቱ ምን ዋጋ አለው በአንድነት አንድ የሚያደረገን በተጨባጭ የወረደ ነገር እስካልተሠራ ድረስ ምንም ዋጋ የለውም
    አማራው እኔ ብቻ
    ሆሮሞው እኔ ብቻ ትግሬው እኔ ብቻ ደቡብም ለየብቻ ከሆነ ቢሻኝ ወለጋ ቢሻኝ ትግራይ ቢሻኝ ግጃም ቢሻኝ ሲዳማ ካልኖርኩና ካልተዛመድኩ ካልተጋባሁ ካልተዋለድኩ ልፋት ሁሉ ነገር!!!

  • @siyoumbeyene2048
    @siyoumbeyene2048 Месяц назад

    ኢንተርናሽናል ፕሬሸር መሆን አለበት::
    በግፍ እና ማን አለብኝነት ሲማቅቁ የነበሩትን ዜጎች እንክዋን ለፍርድ ማቅረብ መፍታትም ግራ የሚያጋባ ነው:: ለመልቀቅ እንኩዋን በምን ምክንያት ምን ትለውጦ ነው ብለው ነው የሚለቁዋቸው? አይ ትቢት አይ ግፍ!! አይን ያወጣ ግፍ::

  • @alemu-lz8wn
    @alemu-lz8wn 29 дней назад +1

    የትግራይ ጠላቶች ገና የእጃችሁ እያገኛችሁ ነው ጥሩ ነው።

  • @Truth-12
    @Truth-12 Месяц назад

    Fanno yitenkek.. am sewyew azenagto endaybelachew

  • @nebiatabrham9766
    @nebiatabrham9766 29 дней назад

    ድምጽ ለሃቀኛው የተከበሩ ታዲዎስ ታንቱ እንሁን!!!!

  • @shitubogale.1437
    @shitubogale.1437 Месяц назад +3

    የግራኝ አህመድ አሊ ግራዚያኒ ሂትለር አረመኔ አገዛዝ ከሥር መሠረቱ ተፈንቅሎ ካልተወገደ ለሰው ልጆች የተፈጥሮ የመኖር መብት በጓጥ ተፈርጆ ግፍ መፈፀሙ ስለማይቆም አባቱ ዳኛ ልጁ ቀማኛ እንዲሉ ፍርድ የለም በሚገባው ቋንቋ ሆ! ብሎ በሕብረት ተነሥቶ የሥራቸውን እንዲያገኙ ጊዜ ሳይሰጡ የሕዝቡንና የአሪቷን መከራና ሰቆቃ ማስቆም ብቻና ብቻ ነው የወቅቱ የትግል ግብ መሆን ያለበት:: ሌላው የነርሱ የደደቦቹ የማስመሰያ የተበላ የድብብቆሽ የህፃናት ጨዎታ ነው!!!

  • @SolyMisganaw
    @SolyMisganaw 29 дней назад

    ወይኔ አማራ እነዚህን ሁሉ እያስበላ ነው ጀነራል አበባው ወደ አማራ ጦር እሚአዘምተው።
    እኔ እንደዚህ ያለሰው ሆኘ ከምፈጠር።በቁሚ ልሰዋ።

  • @dkm1666
    @dkm1666 29 дней назад

    ከአምባ ገነን መንግስት ፍርድን መጠበቅ ጅልነት ነው