Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሰላም ሰላም ሰላምሽ ብዝትዝት ይበልልኝ እንኳን ሰላም መጣሽ ውዴ ዋውውው አቀራረብሽ ልዩ ነው በጣም አሪፍ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ
ሰላም ላንቺ ይሁን ሰብልዬ በጣምርጥ አሰራረ ነው አሰራረሽ ተመችቶኛል ጣፋች ለቁርስ የሚሆን ለየት ያለ ጨጨብሳ ❤❤
ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣም ቆንጆ የጤፍ ጨጨብሳ አሰራር❤❤❤❤❤❤
ሰላም ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እንኳን ሰላም መጣሽ ሰብሊ ዋው በጣም ተወዳጅ ቆንጆ ተደርጎ የተሰራ ለቁርስ ተመራጭ የሆነ በቀይ ጤፍ ዱቄት የተሰራ ምር ጨጨብሳ ነው እናመሰግናለን ሼር ስላረግሽን ❤❤
ሰላም ሰላም ሰብሊ እንኳን በሰላም መጣሽ በጣም ምርጥ የጤፍ ጨጨብሳ አሰራር ነው የተጠቀምሻቸው ግብአቶች ተወዳጅ ተመራጭ ልዩ ልቁርስ የሚሆን አዘገጃጀት ነው እናመሰግናለን ሼር ስለ አደረግሽን 😋👍
ሰላም ሰላም ሰብሊዬ እንዴት ነሽ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣም አሪፍ አሰረሪ ነው እናመሰግናለን
ሰላም ሰላም ሰብሊ እንኳን ሰላም መጣሽ ሰላምሽ የበዛ ይሁን ባለሽበት ቦታ ዋው በጣም ደስ የሚል አሰራር ነው ያሳየሽን እጆችሽ ይባረክ 👌🙏👌👈
ሰላም ሰላም ሰብሊ ሰላም ለአንቺ ይሁን በጣም ምርጥ ቀይ ጤፍ ጨጨብሳ ዘገጃጀት ነው ልዩ እና የሚያምር አሰራር ነው የቂጣው አገጋገር ግሩም ነው ለአይን የሚስቦ ልዩ ከለር ነው ያለው ዋው ሞያ አንደኛ የሰሩት እጆችሽ የተባረኩ ይሁኑ😋❤🙏
ሰላምሽ ይብዛልኝ ሰብልዬ ዉዴ እንኩዋን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ ጨጨብሳ ነዉ ያውም በጤፍ ለጤና በጣም ተመራጭ ነዉ እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን ዉዴ 😍👍👌🙏
ሰላም እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣም ቆንጆ የቀይ ጤፍ ጨጨብሳ አሰራር ነው የሰሩ እጆች ይባረኩ❤
ሰላም ሰላም ሰብሊ እንኳን ሰላም መጣሽ ሰላምሽ የበዛ ይሁን !! ውዴ የሚጣፍጥ ተወዳጅ ተበልቶ የማይጠገብ ቆንጆ ለቁርስ የሚሆን ልጅ አዋቂ ሊመገበው የሚችለው ተወዳጅ የጨጨብሳ አሰራር ነው ሼር ያረግሽን እጅሽን ፈጣሪ ይባርከው እናመሰግናለን በጣም 👌🙏
ሰላም ሰብሊ በጣም የሚጣፍጥ ምርጥ የሆነ የቀይ ጤፍ ጨጨብሳ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ
ሰላም እኳን ሰላም መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ ዋውውው በጣም ቆጆ አስራር ነው 🥰🥰🥰✅✅✅✅
ሰላም ሰብሊዬ። በለው የጤፍ ጨጨብሳ እንዴት እነደሚጣፍጥ እኮ። ለጤናም በጣም ጠቃሚ ነው ጤፍ !አንቺ ደግሞ ልዩ አድርገሽ ሰርተሽዋል። በጣም ነው የሚያምረው❤
ሰላም ሰብልዬ በጣም በፍቅር የምወደው የቀይ ጤፍ ጨጨብሳ ነው የሰራሽው ልዩ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ ውዴዴ በጣም ይጣፍጣል እጅሽ ይባረክ❤
ሰላምሽ ይብዛ ሰብሊ በጣም ቆንጆ ጤናማ የሆነ ለቆርስ ሰአት ለመብላት በጣም ተወዳጅ የሆነውን የቀይ ጤፍ ጨጨብሳ አሰራር ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን
Selam ynea wdy Wwwww Good job keep up💕💕
ሰብሊ የሚያምር ለመብላት የሚያስጎመጅ ምርጥ ከጤፍ ዱቄት የተዘጋጀ ልዩ ጨጨብሳ ነው። የጤፍ መሆኑ ለጤናም ተስማሚ ነው። የሰሩ እጆች ይባረኩ።
ሰላም ላንቺ ይሁን ሰብሊ ዋው የጤፍ ዱቄትን ተጠቅመሽ እንዲህ ያማረ የሚጣፍጥ እንዲሁም ጤናማ የሆነ ጨጨብሳ ነው የሰራሽው ያስጎመጃል
ሰላም ሰብልየ እኳሰላም መጣሽ ዉደ ፈጣሪ ሰላም ለሀገራችን ያጣልን በርች ማሻአላ በጣም ያምራል
ሰብልዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ የእኔ ዉድ!በጣም ቆንጆ ለጤና ተመራጭ የሆነ ጨጨብሳ ነው የሰራሽዉ ቀይ ጤፍ ትንሽ ነጭ ዱቄት በርበሬ ጨምረሽ ነው ቂጣዉን የጋገርሽዉ እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን❤
እንኳን ሰላም መጣሽ ዋውውውው ባለሙያ በርች 👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ሰላም ሰላም ሰብልየ አህለን የምወድሽ ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ ዋው የኔ ውድ እጅሽን ይባርከው የኔ ውድ በርችልኝ የኔ ውድ
እውይይይይ ይህንን ነገር ስውደው ሰብልዬ እጅግ በጣም ቆንጆ በጣም ሚጣፍጥ ተወዳጅ የጥቁር ጤፍ ጨጨብሳ ይህንን ጠላት ከበላን በቃ ቀን ያሳምራል ልዬ ነዉ ሰብልዬ እጅሽ ይባርክ እናመሰግናለን የኔ ባለሞያ አስራረሽ ቆንጆ። ነዉ ❤❤❤❤❤
ሰብልዬ የቀይ ጤፍ ጨጨብሳ ነው ሰርተሽ ይዘሽልን የመጣሽዉ ሀለት ይነት ጤፍ ጨው ዘይት በርበሬ ቂቤ በመጠቀም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽዉ ልክ ነሽ በደንብ ሲታሽ የበለጠ ጣዕም ይወጣል እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን🙏
ምርጥ እኮ ነው ቀይ ጤፈ😲😘👍😘
ሠላም ሠላም እንካን ደናመጠሸ እህቴ የንመልክም ጀግና ዋውውውውውውውውውውውውውውውውው👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ሰላም ለአንቺ ይሁን ሰብሊ እንዴት ነሽ እህቴ ዋው ያምራል ያምራል እጅሽ ይባረክ ከሙያሽ ስላካፈልሽኝ ከልብ አመሰግናለሁ
ሠላም እህት ሰብለየ እንኳን ደህና መጣሽ የኔመልካም ሰው ዋው አሪፍ አሠራር ነው ጥሎብኝ ደሞ እሱን እወዳለሁ ባለሞያነሽ የምር እጅሽን ይባርከው
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ሰብሊየ ዋውው ደስ የሚል አሰራር ነው ያሚ
ሰላም ስብሊ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው ነው በርችልኝ
ሠላም ሠላም ሰብልየ እንኳን በሠላም መጣሽ ዋውውውው ብያለሁ ውዴ
Sebli selam lanchi yehun Betam yeminwedewin chechebsa asamresh sereteshiwal ye key teff selhon degmo yebelet yetafital yetbarek yehun❤
Sebli Enkuan dehna metash ye key teff kita Betam yetafital konjo ye chechebesa aserar new ejish yebarek❤
እንኳን በሰላም መጣሽ እህትዬ 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷ያምራል እጅሽ ይባረክ💝❤💝💝
ሰላም ሰላም ላንቺ ይሁን ሰብለ ዉዴ በጣም ያምራል ዉዴ አማረኝ ሳየዉ ሰርቼ እበላለዉ እኔም ቅቤዉ አይገኝም እንጂ
እንኳን ሰላም መጣሽልኝ ሰብልዬ ውዴ 👍👍😍😍
ዱቄት ትንሽ በርበሬ ጨው ዘይት በደንብ አብርሽ እሽትት አርገሽ አቡክተሽ ጋግርሽ በቢላዎ ክትፊ አርገ ምርጥ ማራኪ ጨጨብሳ ነው❤❤
Nice
selamesh ybza seblye wowww betam konjo new
Selameshe yebeza S beleye Enkuwane Dehena metashe Zare degemo leu aserare new yametashew duketu laye gebeatocheshen chegere she Abokashe ena gagereshe keza asebewe yemalawekew ketefeshew wow Betame bekelalu konjo chehebesa Betame And namesegenalen ❤
Hallo, hallo Sabli. Friede sei mit dir. Mögest du viel Frieden haben!! Lieber, es ist köstlich, es ist köstlich, es kann gegessen werden, es ist wunderschön zum Frühstück, es ist ein Lieblingsgericht, das ein Erwachsener essen kann.❤❤
❤
Selame Lanechi yehune Seb leye and nkuwane Dehena metashe Betame letena yesemami fetane ena kelale ye chehebesa Aserare new duketune berelere ena gebeatochune aderegeshe abuketeshe gagereshe wow tekele le she mekeyefe kelale zede Betame Enamesegenalen selakafeleshen ❤
seblye indate neshe wede?

ሰብልዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ የእኔ ዉድ!
በጣም ቆንጆ ለጤና ተመራጭ የሆነ ጨጨብሳ ነው የሰራሽዉ ቀይ ጤፍ ትንሽ ነጭ ዱቄት በርበሬ ጨምረሽ ነው ቂጣዉን የጋገርሽዉ እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን❤