ሚኪ ማይኮ ይቅርታ ጠየቀ 12 May 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 окт 2024

Комментарии • 717

  • @ጁሐርመሐመድ
    @ጁሐርመሐመድ 4 месяца назад +25

    ሶፈንያስ ጣኦት ከማምለክ ውጣ ንስሀ ግባ

  • @Dreamofhop603
    @Dreamofhop603 4 месяца назад +73

    ፓስተር ሶፊ ግን ምነው ዝምብለህ ክርስቶስን አርፈ ብትሰብክ እና ይሄ ቢቀርብህ 🤔?

    • @alemneshkelemework9319
      @alemneshkelemework9319 4 месяца назад +4

      የት ያውቀውና !!

    • @lase-of9wq
      @lase-of9wq 4 месяца назад

      ​@@alemneshkelemework9319መቼም እርቅ አትወዱም

    • @OnlyActionET
      @OnlyActionET 4 месяца назад +5

      Money power 😂

    • @danielm.5250
      @danielm.5250 4 месяца назад +4

      ፓስተሩ እንደዚህ ጴንጤንትን እንደዚህ ሲያላግጥበት ዝም ትላላችሁ?

    • @ሠላም-ከ5ጐ
      @ሠላም-ከ5ጐ 4 месяца назад +4

      አሸቃባጭ ነገር ነው
      ወይ ሰጋውን ወይ መንፈሱን ይምረጥ ሆዳም ነገር

  • @SolomonKinfe1
    @SolomonKinfe1 4 месяца назад +29

    ፊልመኞቹ ተነጋግራችሁ ድንገት እንደተገናኘ ትሆናላችሁ በዓለም ትወና በእምነት ትወና አይሰለቻችሁም!!!

  • @samuelyohannes2904
    @samuelyohannes2904 4 месяца назад +28

    በነካ እጃቹ ሽኔን አስታግሱልን የተፈናቀሉትን እቅፍ ድግፍ አርጋቹ መልሱልን

    • @LoveMy-gb5nh
      @LoveMy-gb5nh 4 месяца назад

      Don't say Shane (ABO) sikatil damo yananten eneza denez lijochachun asarigulin ya qomce zar (Fano) haxaraw😅

  • @kidistabera1980
    @kidistabera1980 4 месяца назад +69

    ሰው እንዴት ቁልቁል ይሄዳል ለብር ብሎ ምራቁን ይቀባል👈🤔🤔🤔🤔

    • @backdriver
      @backdriver 4 месяца назад

      ,you are right but he is fuckin guy

    • @hailemariamtamirat3125
      @hailemariamtamirat3125 4 месяца назад +1

      ዘላን እንኳን ምራቁን ካካውን ይቀባል!! ገና የጋርዮሽ ስርዓት ላይ ያሉ ሰዎች እኮ ናቸው:: ይሄን ጠማማ ፊቱን ምራቅ ተቀብቶ ጭርት በጭርት ሊያደርገው ነው

    • @meklitmimi5660
      @meklitmimi5660 4 месяца назад +1

      የኔም ሀሳብ ነው

    • @teddytube7703
      @teddytube7703 4 месяца назад +3

      በዚህ ዘመን ምራቅ መቀባት አሳፋሪ ነው።

    • @FekaduGirma-r3i
      @FekaduGirma-r3i 4 месяца назад

      Abagedas are witches.they don't believe in God. I am sorry.

  • @solomef9614
    @solomef9614 4 месяца назад +47

    የአሜሪካን ባንዲራ ምን ያረጋል ኢምባሲ ውስጥ ነው እንዴ ያላችሁት?

    • @c2beca272
      @c2beca272 4 месяца назад +4

      😂😂😂

    • @kaki682
      @kaki682 4 месяца назад +3

      😂😂😂😂😂

    • @danidire1557
      @danidire1557 4 месяца назад +3

      ክክክ

    • @yayahala615
      @yayahala615 4 месяца назад +4

      😂😂 እውነትም ሆ የሰው ባንዲራ ለምን

    • @zuzu-t7p
      @zuzu-t7p 4 месяца назад +3

      እደው ዝም ነው ዘድሮ ሆድ ይፍጀው😂😂😂

  • @ኢትዮጵያትቅደምYouTube
    @ኢትዮጵያትቅደምYouTube 4 месяца назад +12

    የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ ዋጋህን ታገኛለክ እግዚሀብሔር ምስክሬ ነው በቅርብ ቀን

  • @degefu3122
    @degefu3122 4 месяца назад +64

    አባ ገዳ ስው ለሚያርድት አይስራም ማለት ነው እስቲ አጋድመው ለሚያርድት ህጋቹሁ አይስራም

    • @abejegoshu4064
      @abejegoshu4064 4 месяца назад +5

      የኔም ጥያቄ ነው:: የሸኔን ግፍ እንዳልሰማ እንዳላየ ዝም ብለው: ስንት ንፁሃን ሲታረዱ : ሲገደሉ : ምንም ያላደረጉ : ምንም ያልተናገሩ አባገዳዎች : "ኦሮሞ አቃፊ ነው : የአባገዳ ህግ ለአለም ምሳሌ መሆን ይችላል : " ሲሉ አይዋጥልም:: አባቶች ናቸው አከብራቸዋለሁ :: 🙇🏿‍♂️

    • @oromtitiiibrahim1238
      @oromtitiiibrahim1238 4 месяца назад +1

      😂😂 እንዳተ አይነቱ ሲታረድ እኮ ጥሩ ስራ ነው የሰራነው

    • @santaw5392
      @santaw5392 4 месяца назад +2

      ​@@oromtitiiibrahim1238 ተረት ተረቱን ትታችሁ ሰው መ-ግደል ፣ ማፈናቀሉን አቁሙ፣ ህዝቡ በናንተ ከመቼዉም ግዜ በላይ መሮታል።

    • @LoveMy-gb5nh
      @LoveMy-gb5nh 4 месяца назад

      ❤ my Oromoo king
      Enante Amara kilil lay yalutin Oromoo ardachu encet layi seklachu sitichefiru alneber haxeraw

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 4 месяца назад +1

      ​@@oromtitiiibrahim1238"የሰው ጥሬው እስኪሞት አይበስልም " 🤯🙄😏

  • @santaw5392
    @santaw5392 4 месяца назад +4

    አሁንም ቀልድ ፣ ማንም በዳይ ማንም ተበዳይ አልነበረም፣ በዉሸት ተበድለናል በሚል በአሁን ሰአት ኦሮሞ ሌላውን ኢትዮጵያዊ መግደልና ማፈናቀሉ ፣ ዝርፊያ መፈፀሙ ልክ አይደለም። ነገ ደሞ ቅቤ ቀቡት፣ ቦረንትቻ።

  • @habtid
    @habtid 4 месяца назад +9

    "ፓስተር" ሶፊ ዋቃ ጉራቻን ነው እንዴ የምታመልከው? እንግዲያውስ የምታመልከውን ምረጥ።

  • @kaki682
    @kaki682 4 месяца назад +20

    ሶፊ አንተም ከሚስትህጋር ታረቅ

    • @minyahilsileshi4376
      @minyahilsileshi4376 4 месяца назад +1

      ትክክል ወስልቶባት ነው ደግሞ ስልብ ነው

    • @alexbanjaw4946
      @alexbanjaw4946 4 месяца назад

      አንተ የምን አቃጣሪ ነክ ቅናት ነው እንዲህ የሚየግህ ወሬ ማራገብክ ነው ሶፊ ምርጥ ሰው ነው ደፋር ነው

    • @RHAMAYGATA
      @RHAMAYGATA 4 месяца назад

      😂😂😂😂

  • @SeydAli5154
    @SeydAli5154 4 месяца назад +81

    ቀልደኛ ናችሁ እሺ ሌላስ የምትሉን ነገር የላችሁም😀😀😀😀

    • @maresketafff2901
      @maresketafff2901 4 месяца назад +7

      አረ ሚገርም ነው ።የማንም እከካም እየተነሳ ይጸዳዳብን

    • @TTG713
      @TTG713 4 месяца назад +1

      ምኑ ነው ቀልድ?

    • @hanariyatesfaye1057
      @hanariyatesfaye1057 4 месяца назад

      ​@@maresketafff2901ayibalem maiko ye hizb lij new

    • @friyeamen9579
      @friyeamen9579 4 месяца назад +2

      🤔,. 🤣🤣🤣🤣

    • @santaw5392
      @santaw5392 4 месяца назад +1

      አሁንም ቀልድ ፣ ማንም በዳይ ማንም ተበዳይ አልነበረም፣ በዉሸት ተበድለናል በሚል በአሁን ሰአት ኦሮሞ ሌላውን ኢትዮጵያዊ መግደልና ማፈናቀሉ ፣ ዝርፊያ መፈፀሙ ልክ አይደለም። ነገ ደሞ ቅቤ ቀቡት፣ ቦረንትቻ።

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 4 месяца назад +2

    ሚኮ ምን ያህል ልብህ በገንዘብ እንደተደፈነ ያየሁቶ ሻሼ በእጅህ ላይ ከአፉ ላይ የተፋብህን ምራቅ ባክቴሪያ ፊትህን ላይ ስትቀባ ሳይ ምን ያህል እንዳቅለሸለሽከኝ ምነው በድህነት ኖረህ በሞትክ ይሻልህ ነበረ ደም ተቀባብቶ ለትውልድ የሚሸጋገር ዋቃ ጉራቻ የገዳ ሰይጣናዊ አምልኮ የአራጅ መንፈስ በእየሱስ ስም ከምድራችን ላይ ጌታ እየሱስ ያጥፋልን

  • @mesaygudina2658
    @mesaygudina2658 4 месяца назад +8

    ይህ የሰፎኒያስ አሰቃቂ የዝማሬ ድምፅ ከምፅዓት በፊት ከሚመጡ አስፈሪ ምልክቶች ነው ተብሎ ተፅፏል እንዴ?

  • @family5677
    @family5677 4 месяца назад +3

    አረ ቀልዱ ጨምሩዎል 😂😂😂😂😂
    ህዝብ ተሳድቦ አባገዳ ይቅርታ ይጠይቃል 🤣🤣🤣👎👎

  • @SeydAli5154
    @SeydAli5154 4 месяца назад +61

    አባገዳ ሳይሆኑ አራጅ አሳራጅ ገዳይ አስገዳይ አባገዳይ አራጅ ነዉ መባል ያለባቸዉ

  • @mulukenasfaw491
    @mulukenasfaw491 4 месяца назад +13

    ሁላችሁም ከንቱዎች፤ዘገምተኛች ናችሁ። አባ ገዳዮችደግሞ ይብሳሉ

  • @AshuMiraf
    @AshuMiraf 4 месяца назад +39

    ዲቫይን የሚለውን አትቀይረውም አንተ ሠውዬ እግዚአብሔርን አትፈራም ቁማር እየተጫወትክ

  • @LoloMR-kw9yg
    @LoloMR-kw9yg 4 месяца назад +37

    እኛ ምን አገባን ደራማዉ ይበቃል

  • @dagimbubu
    @dagimbubu 4 месяца назад +49

    አይ ገንዘብ መጥፎ ነገር የለም ዘርህን ብሄርክን ያሸጥካል ፈጣሪ ልቦና ይስጥክ

  • @HitlerRonaldo
    @HitlerRonaldo 4 месяца назад +3

    መንፈሳዊና ፖለቲካ ተምታታባችሁ ልበል?😂😂አብይና አዳነች መንፈሳዊ ትምርትላይ አለንዴ?😂😂 አባቴ አንተም አታጃጅለን ስታስቡት ይሄ ሚስኪን ህዝብ የማይገባው ይመስላችሁዋልንዴ? ደግሞ የቅናት መንፈስ አትበል ከፈጣሪ ቀጥሎ በኛ እይታ መሠለኝ ለዚህ የበቃው ስለዚህ አርፎ የማይቀልድ ከሆነ እንደሠቀልነው ማውረድም እንችላለን አትርሳ ፎሎ የማንሳት ዘመቻ ማወጅ ብቻ ነው የሚጠበቅብን ደግሞ እራሱ ተፀፅቶ ቢጠይቅ ነበረ አሪፉ ሠርፕራይዝ ተብሎ ተወስዶ ይቅርታ መጠየቅ አለንዴ?😊 ቀልዱብን ምን ታደርጉ እናንተ

  • @Melaku-D
    @Melaku-D 4 месяца назад +3

    ማስፈራሪያ ፊት

  • @Kenerie
    @Kenerie 4 месяца назад +3

    ምን አገባን? አባገዳ ምንድን ነው?

  • @warined6646
    @warined6646 4 месяца назад +3

    ይሄ ወጠጤ ፍየል:: ለገንዘብ ነው እንዲ ሚሸረሟመጠው። እሱን ካሁን ቦሃላ ቂጡን ገልበን መግረፍ የኛ ስራ ነው ይህንን ደሞ እናሳየዋለን። ማን እንደሚድነው እናያለን

  • @Bura2142
    @Bura2142 4 месяца назад +9

    ሶፊ አንተ ራሱ አሽቋለጥክ

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq 4 месяца назад +8

    አይ ገዘብ የማያደርገው የለም

  • @lii6427
    @lii6427 4 месяца назад +5

    ሚኪ የሄን ያህል ለብር ብልህ ማነንትህን ሽጥህ ከምትኖር በትሙት የሻልሃል አፍር ያስብልክ

  • @ሚሚየልደታ
    @ሚሚየልደታ 4 месяца назад +38

    አባ ገዳ ወይስ አባ ገዳይ???

    • @ziziEthiopia
      @ziziEthiopia 4 месяца назад +2

      🙃🙃🙃🐜🐜👎👎

    • @abreakforamom6335
      @abreakforamom6335 4 месяца назад +1

      አንጀት አርስ ኮመንት

    • @RHAMAYGATA
      @RHAMAYGATA 4 месяца назад

      😂😂😂😂😂

  • @OnlyActionET
    @OnlyActionET 4 месяца назад +1

    እኛም ልንተፋብህ እንፈልጋለን🌊 , ምራቅን እንደ ሎሽን እየተጠቀምክ እንዳለህ አይተናል እኛም ልንረዳህ እንፈልጋለን

  • @OnlyActionET
    @OnlyActionET 4 месяца назад +1

    እኛም ልንተፋብህ እንፈልጋለን🌊 , ምራቅን እንደ ሎሽን እየተጠቀምክ እንዳለህ አይተናል እኛም ልንረዳህ እንፈልጋለን

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 4 месяца назад +2

    ሶፎንያ ሚኮ እና ሻሼ የዋቄ ፈታ የሰይጣን አምልኮ ተከታይ እንደሆናችሁ ማሳወቃችሁ ጥሩ ነው ከዚህ በኋላ በሁለት ማልያ መጫወት ይበቃችኋል ጌታ ይገስፃችሁ

  • @berhanehailemariam3769
    @berhanehailemariam3769 4 месяца назад +1

    Useless video ማነው የታረቀው ማነው ይቅርታ የተጠየቀው ይቅር ባዪስ ማነው ተበዳዪስ እያለ ይቀጥላላል ምኑ ጀዝባ ነው አለ አብይ sorry ኢትዮጵያዬ ነገ ትነሻለሽ

  • @minyahilsileshi4376
    @minyahilsileshi4376 4 месяца назад +1

    ሶፊ ተብየ የመትሰራው ሽቃጭ ስራ ነው ሚኮ ገና ያዘቅጥሀል፣ ነው ላንተም ከፈሉህ ባለጊዜዎች !!? አታስቁን አክ እትፍ ተብሎል ልጁ!!

  • @DemisBefirdu
    @DemisBefirdu 4 месяца назад +1

    ያተ ማሽቃበጥ በዛ ቡሽቲ አብረክ ዋጋ እዳከፍል ተጠቀቅ ኦሮሞ ብቻ ነው የተሰደበው አተ ቡሽቲ ዝሙተኛ

  • @segedkalkidan5453
    @segedkalkidan5453 4 месяца назад +1

    በጣም የማሳፍረዉ አሁን አንት ሁለት ፀጉር አብቅለህ በዝህ ደረጃ መዋሸቱ ለምን አሰፈለገ ጭራሺ የአንት አባቱች ለጎጆም በሬ ሰቱ ነው ያልክዉ በይትኛዉ ክፍለዘመን ይሁን ይህ የሁንዉ እባክዉትን ያሳዉቅን ያሳፍራል አንት አይደለህም ጊዜው ነው እንድህ እንድትቃባጥር ያደረግህ እመንኛ ታፍርበት አለህ

  • @Wagwanmen
    @Wagwanmen 4 месяца назад +3

    እኔ ምለው አንድ ሰው ብድግ ብሎ የተፈጠረበትን ማንነቱን ወይም ዘሩን መቀየር ይቻላል ? እነዚህ ትንሽ ፍራክ ያላቸው ሶሻል ሚዲያ ያፈመሳቸው በህዝብ ቪው ተለውጠው ህዝብ ላይ እሚያቀረሹ !!! ማፈሪያዎች ከቻልክ እንዳትመጣ እዛው ቅር አባትህጋ እሺ ፍሮምሳ እ እ ፊሮ።

  • @yetbarek63
    @yetbarek63 4 месяца назад +31

    አባገዳዎች ምናለ አራጆችን ቢያስቆሙልን፣ለነገሩ ተባባሪዎች ናቸው፣ግምባራቸው ላይ የሚያረጉት የተሰለበ የወንድ ብልት ምልክት ነው፣ስለዚህ ገዳይን ያበረታታሉ።

    • @DawitFasil-y4f
      @DawitFasil-y4f 4 месяца назад +3

      አንተን ብሎ ይትባረክ ቆሻሻ ቆማጣ አያቶችህንስ ረሳሃቸው

    • @KiyyaaDarajjee
      @KiyyaaDarajjee 4 месяца назад +1

      Araj man nw? Ye sw chiklat yizo yimchefir enante rasachu nw

    • @oromtitiiibrahim1238
      @oromtitiiibrahim1238 4 месяца назад +1

      ጭንቅላት መሸከም ቢቻል መሰሎችክን መቅላት ነበረ 😂😂 ያ ገዳይ መሆናችንን በደንብ ታጣጥመው ነበረ

  • @ebrahimali6706
    @ebrahimali6706 4 месяца назад +1

    እረ ባይበላሥ ቢቀር ህሌናን መሸጥ በጣም ያሥጠላል ደግሞ ምራቁን ይቀባል አፈር ያሥበላህ ሚኮ

  • @MonkeyTube-he2zb
    @MonkeyTube-he2zb 4 месяца назад +4

    የህዝቤን ቁንጥጫ ከተገነዘብክ ይበቃል...ግን አንፈልግህም..!

  • @alemyirgu3463
    @alemyirgu3463 4 месяца назад +10

    ይህንን ፕሮግራም ተሰብስበን እያየን ነበር እና ቱሉ ዲምቱ መውጫ ላይ የመውጫ ትኬት ስትቆርጥ ሰላምታ አሰጣጥህ እንኳን ፓስተር አዲስ ክርስቲያን እንኳን ድህና እግዚአብሔር ይመስገን ይላል አንተ ግን አለን አለን ደህና ደህና ማለትህ ወጣ ስትል ጌታን ታፍርበታለህ እንዴ?

    • @hailemariamtamirat3125
      @hailemariamtamirat3125 4 месяца назад

      መናፍቅ/ጴንጤ ከመቼ ወዲህ ነው ክርስቲያን የተባለው?? ስለ ክርስትና አንብብ ወይም ጠይቅ ዝምብለህ 'አሜን' እያልክ ራስህን አትሸውድ::

  • @ቤቲተስፋዬ
    @ቤቲተስፋዬ 4 месяца назад +15

    ቀልዳቹ አይጠገብም ለምን ፊልም አትሰሩም የተዋጣላቹ ይሆናል ቱ

  • @selamtefera6597
    @selamtefera6597 4 месяца назад +8

    እኛ ብሔሮች ለምንድነው ኦሮሞ የሚያቅፈን? እኛ እኩልነት ብቻ ነው የምንፈልገው:: ኦሮሞ አቃፊ እኛ ታቃፊ መሆን አንፈልግም🙈🙈🙈🙈

    • @shumemid
      @shumemid 4 месяца назад

      Endaza ka hone ka oromia wuxu

    • @loveDoe1
      @loveDoe1 4 месяца назад +1

      መታቀፍ ካልፋላግሽ ሽግር የለም ወደ ደንበጫ ግቢ

    • @karozimathestar929
      @karozimathestar929 4 месяца назад +2

      ኦሮሚያ ክልል ስለሚበርድ😂😂😂

    • @የዴሴዋነኝ
      @የዴሴዋነኝ 4 месяца назад +1

      እኮ😂😂😂😂

    • @የዴሴዋነኝ
      @የዴሴዋነኝ 4 месяца назад

      ​@@loveDoe1ቀዳዳ ድፍን ኢትዮጵያ አገራችንነወረ

  • @AhmadAsmar-dd5tc
    @AhmadAsmar-dd5tc 4 месяца назад +4

    ምድረ አሽቃባጭ ሁለታችሁም አሽቃባጭ ናችሁ በክቶች

  • @kibreabesey9582
    @kibreabesey9582 4 месяца назад +6

    ❤❤❤ጥያቄ ይህ ፎሌ የአባ ገዳ ጠባቂ ያለው ሰውየ "" እነዛ በአብይ የተገደሉት አባ ገዳዎች ሲገደሉ የት ሄደክ ወይም ምን ቢያደርጉ ነው ለሞት ተላልፈው የተሰጡት??❤❤❤

  • @የእመቤቴልጅነኝ-ዘ9ጀ
    @የእመቤቴልጅነኝ-ዘ9ጀ 4 месяца назад +10

    አባ ገዳ ሳይሆን አባ አደጋ ናቹ ጠንቆዮች😂😂😂😂

    • @ziziEthiopia
      @ziziEthiopia 4 месяца назад

      Kentoch sedeb meyalekebachu komet 👹👹👹🦓🦓🦓👹

  • @liyagebretsadik
    @liyagebretsadik 4 месяца назад +1

    አይ ኦሮሞ ቱ እንኳን ከናንተ አለመፈጠሬ እንዴት ደስ እንደሚለኝ 😂😂😂😂

  • @Fano-p8e
    @Fano-p8e 4 месяца назад +15

    ሁለታችሁም ከመገረፍ አትድኑም።ህዝብ ይጠይቃችዋል

  • @Saraburtukala-kb8cz
    @Saraburtukala-kb8cz 4 месяца назад +6

    አይ ሀገሬ ትናት ዩቲብ ላይ ሳንቲም ሚለቃቅም ውርጋጥ ይስደብሽ ይዝለፍሽ ከምድር በልቶ ጠጥቶ

  • @shalom-pb8eu
    @shalom-pb8eu 4 месяца назад +1

    ምንቴ አፍህ ሢጣፍጥ እኮ 😘😘😘😘😘😘😘😘አባገዳዎች ታምራላችሁ ሥፊና ሚኪደሞ ጥሩነዉያረጋችሁት

  • @yohannesbekele6383
    @yohannesbekele6383 4 месяца назад +4

    ደስ የሚሉ አባቶች እኛ የምናውቃት ኢትዮጵያ እቺ ነበረች ልጅ ለመሀን የሚሰጥ ድንቅ ሕዝብ ነበርን አሁን አጉል አወቅን ብለን ራሳችን ላይ በላ አመጣን ጥላቻ ብቻ እስኪ ከዚህ ፕሮግራም ለይ ምን መጥፎ ነገር አለው ?

  • @Dreamofhop603
    @Dreamofhop603 4 месяца назад +2

    ፓስተር ሶፊ ግን ምነው ዝምብለህ ክርስቶስን አርፈ ብትሰብክ እና ይሄ ቢቀርብህ 🤔?

  • @DemisBefirdu
    @DemisBefirdu 4 месяца назад +3

    እናትን ልብዳት አዴ ብቻ ሚመቻች ቦታ እናግኝክ አተ ገጣጣአ ቦሮኮ እዛው አባ ገዳ
    ይብዳክ አባ ገዳ እደሚዳንክ እናያለን ዝቃጭ

    • @HhHhh-jr3by
      @HhHhh-jr3by 4 месяца назад +2

      ጥንብ ባሌጌ እንይ ምን ታርግህ ብልህ አንተ የመንገድ ልጅ እናት የለህም ስድ

    • @shalom-pb8eu
      @shalom-pb8eu 4 месяца назад

      ቆሻሻባለጌ

  • @salwasalwa1870
    @salwasalwa1870 4 месяца назад +2

    ጠንቋይ ሁላ😅😅😂

  • @santaw5392
    @santaw5392 4 месяца назад +1

    ለምንድን ነው አባ ገዳዬች ጋር የሄደው።አሁንም ቀልድ ፣ ማንም በዳይ ማንም ተበዳይ አልነበረም፣ በዉሸት ተበድለናል በሚል በአሁን ሰአት ኦሮሞ ሌላውን ኢትዮጵያዊ መግደልና ማፈናቀሉ ፣ ዝርፊያ መፈፀሙ ልክ አይደለም። ነገ ደሞ ቅቤ ቀቡት፣ ቦረንትቻ።

  • @fanusol8668
    @fanusol8668 4 месяца назад +4

    በጣም ቀልደኞች ናችሁ ሶፍያንሰ የምትባል ቆሻሻ የምታቀርባቸው የሰዎች ሃጢያት ሁሉ ያንተ ነው በሰው የምትቀልደው እግዚያብሄር የሰራህን ይሰጥህ

  • @mahir9599
    @mahir9599 4 месяца назад +4

    ኮተታሞች የዚህ ዘመን እድፎች ናችሁ።

  • @onelove9191
    @onelove9191 4 месяца назад +1

    አይ እነ ግሜ አለ የናንተ መቀለጃ ይሁን ይህ ጀግና ህዝብ ያሳዝናል በጣም ይቀየራል እምነታችን የጸና ነው ይህ ሁሉ ኮልኮሌ ነገ አይኖርም ዋጋ ከፍሎ ይጠፋል።

  • @samyhabte2821
    @samyhabte2821 4 месяца назад +4

    ዲቫይን ሾው ታሳዝናለህ እንዲህ ማሽቃበጥ ማለቅለቅ አይጠቅምህም እግዚአብሔር አዝኖብሐል ለሚጠፋ ነገር እራስህን በዚ ሁኔታ መገኘት ላንተ ጥሩ አይደለም

  • @finoteasfaw8703
    @finoteasfaw8703 4 месяца назад +3

    You guy’s drama mechem ayalkeM.
    Sofenias listen stop hizb lay mashofe yebka.

  • @YalemAdmasu-v9o
    @YalemAdmasu-v9o 4 месяца назад +4

    ጌታ እዉነቱን ያብራላችሁ ከዛፍ እሥራት ያዉጣችሁ እየሱስ ክርስቶሥ የከፈለዉ ዋጋ ይብራ ላችሁ ከትረት ትረት ያዉጣችሁ

  • @AddisAddis-f5k
    @AddisAddis-f5k 4 месяца назад +5

    ይህ ነገር ፋሽን ሆነ እንዴ ህዝብን ሆን ተብሎ እየሰደብን ይቅርታ ማለት ይህ ባለጌ ያሳደገዉ
    ሌላ ምን ይባላል

  • @ethiopiatekdem7201
    @ethiopiatekdem7201 4 месяца назад +1

    ቱ ቱ ቱ የሚኮ ዉርደት የባለግዜ ምራቅ መለቅለቅ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @ethiopiahagere5377
    @ethiopiahagere5377 4 месяца назад +3

    ሶፎንያስ አንተ በሆራው አምላክ ስም ሲሉ አሜን ትላለህ?

  • @EstegentBekele-i2t
    @EstegentBekele-i2t 4 месяца назад +1

    ከሰጠው ግምት በጣም ወረድክብኝ ።🤦

  • @RomandegafeRoman-ky1ks
    @RomandegafeRoman-ky1ks 4 месяца назад +1

    ለማኝ ነው ለካ በዚ ሠውዬ ነው እንዴ የሚኖረው😅😅😅

  • @DemisBefirdu
    @DemisBefirdu 4 месяца назад +5

    በግብፅ ባዲራ ሸውዷቸው

  • @malefeyatube3852
    @malefeyatube3852 4 месяца назад +3

    ማይኮ ነው ኮኮ የምትባል ጅል ምነው አፈጠንከው እዛ እዚህ እረገጥክ አይ ይቺ ፍርፋሪ በቃ ገደል ስትከተን አናውቃት

  • @MedinaMohammed-j2o
    @MedinaMohammed-j2o 4 месяца назад +3

    አባ ገዳ ስንት የሰው ሂወት አልፋል ምንም የማያቁት በላባቸው ሰረተው ለሚድሩት እያገቱ የሚሊየን ገንዘብ እየጠየቁ ካልሆነ ደግሞ እየገደሉ
    በጭካኔ አገዳደል ከዚያም አልፋ ቤተሰቦቻቸ በስልኮቻቸው ሲደውሉ እነናንተንም እገድላችሃለን እያሉ ያው ብሄር ተኮር ላይ ስንት ሹፊር ነው የተገደሉት ቤተሰብ የሚስተዳድሩ ገና ነፍስ የማያቁ ህፃናት ትተው የሞቱ በረሀ ተቃጥለው ለሚሰሩት ወንድሞቻችን ፍትህ ከፈጣሪ ነው ይች ቀን ታልፋለች ማኮየሚባል አንድ ተራ ለሀጫም ቆሻሻ ለነገሩ እውነቱን በለወቅት ነው እናያለን ወደፊት

  • @hanechohanecho7063
    @hanechohanecho7063 4 месяца назад +6

    ባህር ዳር ሄዶ ይጠይቅ

    • @tegetgezahg2462
      @tegetgezahg2462 4 месяца назад

      የማይታሰበውን ይህ ውሻ

  • @melakmiki4705
    @melakmiki4705 4 месяца назад +1

    እኔ የገረመኝ ኦሮሞን ነው እንዴ የተሳደበው አስመ ሳ ይ ሁለ

  • @mariyamenatiymariyamenatiy8459
    @mariyamenatiymariyamenatiy8459 4 месяца назад +9

    እሺ ከዛስስ 😂😂😂😂😂🙈🙈

  • @derejeEthiopia762
    @derejeEthiopia762 4 месяца назад +5

    በጣም ጥሩ ስራ ነው ።👍👍👍🥰🥰

  • @liyamebratu9694
    @liyamebratu9694 4 месяца назад +2

    አይ አባገዳ ምነው ሽመልስ ሲአቀርሺ ሲውል ለምን ዝም ኡላች

  • @ethiopiannewsofficial6432
    @ethiopiannewsofficial6432 4 месяца назад +7

    ጠቅላይ ሚኒስቴሩንም ጠርታቹሁ ለጨፈጨፈው ህዝቡ ይቅርታ እንዲጠይቅ; ንስሀ እንዲገባ ብታደርጉ ጥሩ ነበር 😢

    • @karozimathestar929
      @karozimathestar929 4 месяца назад +1

      የሱ በይቅርታ ሳይሆን በዓለም አቀፍ ፍርድ ቤት በህይወት እስካለ ከፍርድ አያመልጥም።

    • @hailemariamtamirat3125
      @hailemariamtamirat3125 4 месяца назад +1

      ከብት ለከብት እኮ ነው ይቅርታ እያሉ በሰው ህይወት የሚዝናኑት

  • @BlenebrneAklil
    @BlenebrneAklil 4 месяца назад +4

    Who is Aba geda a killer group . Please galoche relax medere sew bela. Who is miki ande kept

  • @selamleethiopia3423
    @selamleethiopia3423 4 месяца назад +17

    ለማንኛውም ሚኮ ነብስ ይማር። ሀጫሉም ያኔ እንዲህ እንደአንተ አድርጎት እምዩ ሚኒሊክን ሳይቀር ተሳድቦ ነበር። ሳምንትም አልቆየ ከምድር ላይ አጠፉት።
    የአራጅ አገዛዝ ሴራ ያልተገለጣችሁ ብታስቡበት ይሻላል።

    • @frelucy9820
      @frelucy9820 4 месяца назад +1

      ሚንሊክ ሰው እኮ ነው እግዚሀብህር አይደለም

    • @tilahunDM12
      @tilahunDM12 4 месяца назад

      አቦካሽ እናት ዓለም አንድም በማትሰሚ ቋንቋ ተተርጉሞልሽ አንድም ሁለቱን ሙት ወቅሰሽ። ይሄኛው እራሱን የቻለ ክፍታፍ። ያዛመድሽው ግን ልክ አይደለም true false ሞክሪ😅

    • @WoreenshBelda
      @WoreenshBelda 4 месяца назад

      Achalunm enante nachwe yaxfachwet benanti mnged selalhde endenante feri aydlem achalu

    • @beshenenuabu
      @beshenenuabu 4 месяца назад

      Minilik ina lijochu araj ina leba nachew dem maxaci nachew ok leba

    • @የድንግልልጅ-ኈ4በ
      @የድንግልልጅ-ኈ4በ 4 месяца назад

      ​@@frelucy9820 ስርአቱን ነው ያለችው ፖለቲካ አሰርተው ገደሉት ልትል ፈልጋ ነው ሚኒሊክን እንዲሳደብ አድርገው እራሳቸው ገለው አማራ ነው የገደለው ብለው በሻሸመኔ ስንቱን ንጹሀን አስጨረሱት ይሄም አንድ ቀን ይጠቀሙበታል

  • @fafi-zana
    @fafi-zana 4 месяца назад +1

    ባለሻሿ ነስዓ አባት መሆኗ ነው😆😆😆

  • @getahungizate6093
    @getahungizate6093 4 месяца назад +1

    ተከታታይ ድራማው አያልቅም እንዴ አንተ ደሞ አበዛህ ይሄ ደሞ ሽንታም ነው ለአፉ ዚፕ ያስፈልገዋል

  • @asresbitew7105
    @asresbitew7105 4 месяца назад +2

    በመጽሐፍ ቅዱስ በአካል ላይ የሚደረግን ንቅሣት (ታቶ) የማይፈቀድ ድርጊት መሆኑ ተጽፎ ሳለ ነገር ግን መጋቢ ሶፎንያስ በእጁ ላይ ተነቅሶ ለሕዝብ ማሣየቱ ምን ይባላል????

    • @LawofGod
      @LawofGod 4 месяца назад

      Betkikle

  • @kidistabera1980
    @kidistabera1980 4 месяца назад +3

    እኔምጠርጥሬያለሁ ልቡ ያበጠው ባለሻሹን ተማምኖ ነው ሚሊየነር አረግሀለሁ ብሎት ነበር ለዛ ነው

  • @saraat4632
    @saraat4632 4 месяца назад +5

    Miki Miko gedel yigiba

  • @zuzu-t7p
    @zuzu-t7p 4 месяца назад +3

    አይ አባ ገድል አባ ገዳይ

  • @alemayehuguadie2449
    @alemayehuguadie2449 4 месяца назад +4

    Double standard....where were they whrn lots killed anf displaced??? Shame

  • @Kedusassefa
    @Kedusassefa 4 месяца назад +24

    እናንተ ጌታን አታውቁም::
    አታዘምር!
    ራስህ ተመለስ ጣኦት አምላኪ ነህ

    • @multidtube590
      @multidtube590 4 месяца назад

      Mindinawu mitawerihu mitawerahu geta malet minenda hone atawukim ware kafelegish

    • @multidtube590
      @multidtube590 4 месяца назад

      tawot mindinew yatefa sew yikirta sitayik tawot new wayis ye oromo tilacha aleshi ayeshi wayim ayek dabilos yikirta ayiwedim

  • @meleketmedia-5596
    @meleketmedia-5596 4 месяца назад +1

    የምርህን ነው ግን ሶፊ? እንመንህ ወይስ ለሾው ነው?? በአፍ ወለምታም፣ በልብ ወለምታም፣ ስትሄዱም፣ ስትመጡም ትዝብት ነው ትርፉ። ሌቭሉን ሪከርድ ሰብረህ ሰቅሐኸዋል ይመችህ ሶፊ። አባገዳዎችን ማክበር አገርን ማክበር ነው!!❤

  • @hastesinkanal6506
    @hastesinkanal6506 4 месяца назад +3

    እኔ ግን ሰው እንዴት በዚሀ ልክ ይወርዳል?እነሱ ላመኑበት ነገር ሰዉን የፈለጉትን ያደርጋሉ በዚህለክ ግን እየሱሰን እከተላለሁ ከሚል ሰዉ ግን ምራቅን መለቀለቅ እሳዛኘ 😢😢😢

  • @hejueu
    @hejueu 4 месяца назад +1

    እኔህ ሽማግሊወቺ ከየት ነው የመጡት ከኦሮሞ ክልል ነው ወይሥ አሜሪካ እባሴ የአሜሪካ ባድራ ምን ያረጋል ከሽማግሊወቺ ጋር ።

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 4 месяца назад +1

      ከአሜርካን ዋሸንግተን ዲሲ አካባቢ ነው የመጡት😅😅😅

    • @hejueu
      @hejueu 4 месяца назад +1

      @@TigistTeklehaymanotGebreselass ነው እደ ለዛነው ከአሜሪካ ሥለመጡነው ትላልቆቹ ትናንሽ መሥለው እሜታዩኝ ገባኝ ገባኝ

  • @bisratgirma3984
    @bisratgirma3984 4 месяца назад +1

    አንተ እውነት መፅሀፍ ቅዱስ አንብበሀል ኢሄ ሁሉ ድራማ ለገንዘብ!

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq 4 месяца назад +2

    ሶፊኒ የምትባለው ከሄትኛው ነህ አሸርጎጂ

  • @gizachewregassa1067
    @gizachewregassa1067 4 месяца назад +3

    ሶፎኒያስ የደም ንግድ ትር ተወዲጅነት ለማግኘት የሚሻ።

    • @gizachewregassa1067
      @gizachewregassa1067 4 месяца назад

      ሶፎኒያስ የፅንፈኛ ተላላኪ የደም ነጋዴ።ወጣቱን ማይኮ ከህዝብ ያጣላ ስይጣን።

  • @Thomas-vw1pl
    @Thomas-vw1pl 4 месяца назад +2

    ወይ ጉድ፣ በቃ አገሩ ሁሉ ቲያትረኛና ተዋናይ ሆኖ የለ እንዴ??!
    ሁሉም ነገር fake, ማስመሠል, ለገንዘብ ራስን ማዋረድ, ,,

  • @TsegayeAbebe-ol8cv
    @TsegayeAbebe-ol8cv 4 месяца назад +1

    ፎሮምሳ ትናንትን አትርሳ

  • @Mami-d1b3y
    @Mami-d1b3y 4 месяца назад +1

    bro እራስህን ቻል ደሞ በኦሮሞ ከቨር ልትሰራ ነዉ።

  • @elisa3493
    @elisa3493 4 месяца назад

    😂😂የስረአቱ ጠባቂው፡ማለቴ፡የገዳው፡እሱም ጉዲፈቻነው፡😂በፈቃደኝነት፡ባሪያየሆነ፡ሆዳም፡አማራ😂ሚኮ ማነውስሙ😂የጉዲፈቻው😂😂😂ወይዘድሮ ጉድነው ሊቆነጠጥነዋ፡ባስቸኳይየተጠራው፡ጉዲፈቻው፡ማይኮ😂😂

  • @melakmiki4705
    @melakmiki4705 4 месяца назад +2

    ትክክለኛው መልስ እሒ አይደለም የመንድ ብልት ብሎ የተናገረው ታሪክ መጀመሬያ ሚስት ከማግባቱ በፊት የወንድ ልጅ ብልት መቁረጥ አለበት ሥለዚህ የምልክቱ ታሪክ እሒን ይመስላል አንተ ደንቆሮ

  • @Gudaan_Rabi
    @Gudaan_Rabi 4 месяца назад +3

    የመከና መስታወት እስቲከር ማን ፈቅዶልህ ነው? ይህንን የምታየው ህግ አስከባሪ በአፋጣኝ እርምጃ ወስደህ ሪፖርት አድርግ

  • @minyahilsileshi4376
    @minyahilsileshi4376 4 месяца назад +1

    ሚኮ ውርጋጥጥጥጥ

  • @FBAFBM251
    @FBAFBM251 4 месяца назад

    የገማህ የተግማማህ ማንም አይሰማህም ፣ የሰደብከው አባገዳን ሳይሆን የኢትዬጲያን ህዝብ ነው አንረሳልህም !!!!!!!

  • @mekumeku3821
    @mekumeku3821 4 месяца назад +2

    አሰክሰን አንተ ሶፊ ደግሞ ኮሚንቴን አደልተው
    በኦሮሞ ህዝብ ዋቴ ፍታ ይነጋል ነጭ ደሀ
    የሀብታም አሽቄ

  • @ወንዴተኩላው
    @ወንዴተኩላው 4 месяца назад +3

    አይ ድራማ 😂😂😂አባገዳን እንጂ ህዝቡን አይደለም ይቅርታ የጠየቀው ደዘ ድረስ የሄደው