አዲስ አበባ ሄደን ጉድ አይተን መጣን! Haq ena saq Live

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 сен 2024

Комментарии • 139

  • @AwolMehammedmehammedAbulguMeha
    @AwolMehammedmehammedAbulguMeha День назад +12

    ሰላም ሰላም ወንድሜ መሐመድ አውል ነኝ ከጅማ

  • @almazali4784
    @almazali4784 День назад +13

    አንድ ሀገር አንድ መከላከያ 💪🏽💪🏽💪🏽❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @nassermohammed9104
      @nassermohammed9104 4 часа назад

      😅😊😊😮😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf День назад +9

    መንግሥት በህወሃት ላይ በችኮላ እርምጃ የማይወስድበት ብዙ ምክንያት አለው።1ኛ/ በስንት ችግር የተስተካከለ ዲፕሎማሲ መበላሸት ስለሌለበት 2ኛ/ ከምእራባውያን ጋር ያለ ግንኙነት 3ኛ/የሕዝቡ ሠላም 4ኛ/ መሠረተ ልማት

  • @gemiye.gemiye1832
    @gemiye.gemiye1832 День назад +27

    ደብረ ፂዮንን እንደ ጁሀር ማሰር ከዛ ተስተካክሎ ይወጣል ጠገበ

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf День назад +7

    የጫካው ፕሮጀክት ከፍተኛ አመታዊ ገቢ እና የሥራ እድል ይፈጥራል። የገንዘቡ ምንጭ በዋነኛነት የአገር ውስጥ እና የውጭ የግል ባለሃብቶች ናቸው። ገንዘቡ ኢትዮጵያ ውስጥ ባይመጣ ኖሮ ሌላ አገር ይጠቀምበት ነበር ማለት ነው። ስለዚህ የኢትዮጰያ መንግሥት ይህንን ገንዘብ ወስዶ ለሌላ ሥራ ማዋል ነበረበት የሚሉ አንዳንድ ሰዎች ይህንን ሊያውቁ ይገባል። እውነታው ይሄ ነው።

  • @tesfaneshdesta5287
    @tesfaneshdesta5287 День назад +6

    እንድ እገር እንድ ምከላከያ

  • @ቤንችፕ
    @ቤንችፕ День назад +5

    አንድ ሀገር አንድ መከላከያ

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf День назад +4

    ዘረኝነት ከ20 አመት አያልፍም ።

  • @duretihussein1790
    @duretihussein1790 День назад +3

    አንድ ሀገር አንድ መከላከያ

  • @halimahhh-fl9bo
    @halimahhh-fl9bo 22 часа назад +1

    አቤ፣ጉምሩክ፣ይፈተሽ፣ስራ፣አስኪያጁ፣የሕዝብን፣ድምጽ፣አይሰማም፣መግስት፣ካሜራዎችን፣ቼክ፣ያርግ

  • @foziatabit8428
    @foziatabit8428 23 часа назад +1

    አቤዋ እንኳን ደህና ተመለስክ ጥሩ ጊዜ አሳልፍሃል።መነሻችንም መድረሻችንም ኢትዮጵያ።❤❤❤❤❤

  • @hibretdessalegn1498
    @hibretdessalegn1498 22 часа назад +1

    እዚህ ቤት ያላችሁ ደጋፊዎች ለመንግስትም አትጠቅሙትም አዜብ ወርቁበጻፈችው ስትወቅሷትነበር ምንም ውሸት አየደለም በራሳችሁ ሲደርስልክ እንደኔ ይገባችኇል😢😢😢

  • @FerhiwotAssefa
    @FerhiwotAssefa 19 часов назад +1

    አንድ ሀገር አንድ መከላከያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹❤🎉🇪🇹❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🎉🎉🎉

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 День назад +1

    አብዬ ዋ እንኳን በሰላም ተመለስክ ወንድሜ ካሜሪካ የ አዲስ አበባ ጉብኝትህን እየተከታተልኩ ነበር

  • @biskut6932
    @biskut6932 20 часов назад +1

    ሽንኩርትም ሆነ ሌላ ምርት እጅ ሰብስቦ ከመተች መስራት ሁሉንም ከመንግስ እየጠበቃችሁ ኖሮውድነትን አናውራ የጓሮ አትክልት እንልመድ መንግስት መንገድ ሲከፍ እኛ እንደዜጋ መደገፍ

  • @tediabegaz8031
    @tediabegaz8031 22 часа назад +1

    የድሃ ቤት አፍርሰው ቤተሰብን ከልጆቹ ጋር ሜዳ ላይ እየወረወሩ ምን ዓይነት ልማት ነው? ግን ባለሥልጣኖቹ ምን ጎደለባቸው! እንዳሉት ህልማቸውን እየኖሩ ነው! ህልማቸው ወደ ቅዠት እስከሚቀየር ድረስ!

  • @letashuffo6350
    @letashuffo6350 День назад +1

    መልካም ፤ ማየት ማመን ነው ፥ ኢትዮጵያ እየመከረች ጸንታ ወደ ብልጽግና ከፍታ ጉዞ ትቀጥላለች ። እንኳን በሰላም ወደ መኖርያ ሀገር ተመለሳችሁ ።

  • @biskut6932
    @biskut6932 20 часов назад +1

    አቤ ልማት እድገቷ የከተማዋ ደስ ይላል ግን ጥናት ቢደረግ ቦታ አዘጋጅቶ ያየሚፈርስበትን ዘዴ ቢመቻች አሁን ከየሀገሩ ተፈናቅለው በብዛት ተከራይተው የሚገኙ አሉ ማለት የቤት አከራይ ያከራያቸው የመንግስት ቤት የሚኖሩም በብዛት ቤት ሰርተው አከራይተዋል የቤት ባለቤትም እነሱን ስታነሳ ተከራዮ ይቀራል ክፍለከተማዎች ከመፍረሱ በፊት ይህን ማጥራት አለበት ይህ ነው እሮሮው ከዚህ ቦታ ሲነሳ የት እናሰፍረው ሰው ከለመጠለያ ስለማይኖር

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 20 часов назад +1

    አንድ አገር አንድ መከላከያ✅✅💪💪❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 20 часов назад +1

    አንድ አገር አንድ መከላከያ✅✅💪💪❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️

  • @etshiwotmulatu1298
    @etshiwotmulatu1298 23 часа назад +1

    አንድ አገር አንድ መከላከያ 🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Seyum-ko7hq
    @Seyum-ko7hq 18 часов назад +1

    ቀኑን ወሩን ተናገሩ እበካችሁ።

  • @አብዱሽኩርስኡዲ
    @አብዱሽኩርስኡዲ 20 часов назад +1

    እንኳን በሰላም ገባህ 🎉🎉🎉

  • @DuduGemechuBin
    @DuduGemechuBin 20 часов назад +1

    ሰላም ሰላም አቤ ቶክቻው

  • @zewdituyitref6774
    @zewdituyitref6774 День назад +1

    አቤ እንኮን ደህና መጣህ!!

  • @jj2024-s1d
    @jj2024-s1d 17 часов назад +1

    አቤ! ብዙ ነገር ባንስማማም!!! መቼም አዲስ አበቤ የካድሬ መቀለጃ መሆኑ ይገርማል!!! እንደው ቤታቸው የፈረሰባቸውን የት ናቸው እንዴት ናቸው ብለህ ብትጠይቅ ጥሩ ነበር!!! ከቦታ ቦታ መንቀሳቀስ ኢትዮጵያ ውስጥ ይቻላል ነው ያልከው??? እረ ተው አቤ!!! ይሄም ጊዜ ያልፋል ከተበደሉት ጐን ቆሞ መንግስትን መሟገት ይጠቅም ነበር!!

    • @hannaseyoum384
      @hannaseyoum384 10 часов назад

      ዋናው ችግር ሰላምና የተሻለ ስራ ፍለጋ ከአራቱም ማዕዘን ከኤርትራም ጭምር የሚመጡት አአ ነው በልማት ሲፈርስ ምትክ የሚሰጠው ለአከራዩ ትክክለኛ ሰነድ ላለው ብቻ ነው ስለዛ ተከራዮች ችግር ውስጥ ይገባሉ በተረፈ የአአ ህዝብ ፓለታካ ሰልችቶናል በጣም የሚያሳስበን የኑሮ ውድነትና የሰላም ጉዳይ ነው ሰላም ለሀገራችን ይሁን 🙏🙏🎉🎉

  • @foziatabit8428
    @foziatabit8428 22 часа назад +1

    አንድ ሀገር አንድ መከላከያ መነሻችንም መድረሻችንም ኢትዮጵያ።❤❤❤❤❤

  • @kederBoker-pz1nu
    @kederBoker-pz1nu 19 часов назад

    አቤ፣ችግሩ፣ያለው፣የቀቤለም፣ይሀን፣የግል፣ቤተች፣ተከራይተው፣የየሚኖሩ፣ናቸው፣የበቱ፣ባለቤቶችማ፣ምትክ፣ያገኙ፣ይመሰለኛል፣ለነሱ፣ደግሞ፣ለተከራይ፣ወገኖች፣ለተወሰነነ፣ግዜ፣የሚከራይበትን፣ብደጎሙ፣

  • @MesfinVvfvbfudf-cs9nq
    @MesfinVvfvbfudf-cs9nq 20 часов назад

    ትዕግስት፣የተባለችው፣ሰው፣ብዙ፣ቅጥፈት፣ነው፣የተናገረችው፣እነም፣ያለሁበት፣አካባብ፣ነው፣ትዕግስት፣ድሮ፣የመንግስት፣ደጋፊ፣ነኝ፣ስትል፣የነበረች፣ዛሬ፣ደግሞ፣ለልማት፣ስባል፣ጥቅሙዋን፣የምነካ፣ነገር፣ስመጣ፣ደግሞ፣ጩሄትና፣በመንግስት፣ላይ፣የአመፅ፣ቅስቀሳ፣መጀመሩዋ፣ያሳፍራልና፣የሀገር፣ጠንቆች፣እንደ፣ትግስት፣ኢትዮጵያ፣አስመሳዮች፣ናቸው።

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 18 часов назад

    ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን አቤ ይመችህ አቦ blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 17 часов назад

    አንድ ሐገር አንድ መከላከያ ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 17 часов назад

    አቤ ከእናት ሀገር ወደ መኖሪያ አገርእንኳን በሰላም ተመለሰክ❤🌹🌹🌹🌹

  • @biskut6932
    @biskut6932 19 часов назад

    አንድ አገር አንድ መከላከያ ይህ ከሌለ ሁሉም ባለመሳሪያ ከሆነ ስርአተ አልበኝነት ይሰፍናል

  • @foziatabit8428
    @foziatabit8428 23 часа назад

    የበዓሉ ዝግጅት ፣የጫካ ፕሮጄክት የእግር ጉዞው ከጋዜጠኛው ጋር ቆንጆ ነው።❤❤❤❤❤

  • @tdfhgddgdff1620
    @tdfhgddgdff1620 День назад

    እባክህ አቤ ወደ ሠበታሂዱ በሽተኞች አሮጊቶች ሽማግሌዎች ቤት መከራየት የማይችሉ ሜዳ ላይወድቀዋል

  • @samibekele-sc6px
    @samibekele-sc6px 18 часов назад

    ይኸ ጉዳይ የሚመለከተው ሺመልስ አብዲሳን ነው ።በሱ ክፋት አጠቃላይ መንግሥት መወቀስ የለበትም ።

  • @Keryihun
    @Keryihun 20 часов назад

    አቤ ከክፉ ጉንፋን ጌታ ይፈዉህ !!! ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ የበጎች እረኛ የሆነዉ ጌታችንና መድኃኒታችን ክርስቶስ ኢየሱስ ።

  • @tigistgirma9731
    @tigistgirma9731 14 часов назад

    አቤ ጉምሩክ ባለሥልጣን መሥሪያ ቤት ይፈተሽ በጣም እየተሰቃየን ነው።ንብረት ይዘውብን አልመልሰም ብለው አያሰቃዩን ነው። ምን ይሻላል። መፍቴ አጣን።

  • @AburyanOsman-j9h
    @AburyanOsman-j9h 17 часов назад

    አንድ ሀገር አንድ መከላከያ እምዬ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🎉🎉🎉

  • @getachewmelese2846
    @getachewmelese2846 4 часа назад

    ቱል ቱላ ከአዲስ አበባ ወጣ ብለህ ብታይ እንዲህ አትዘባርቅም ነበር

  • @tigistgirma9731
    @tigistgirma9731 14 часов назад

    😂አቤ ቶከቻው መሰቀልን ሳትውል ነው ወደሀገር የምትገባው ምነው ደበረህ እንዴ በሰላም ነው።

  • @MulugetaLibse
    @MulugetaLibse 18 часов назад

    በሀል በመጣ ቁጥር የሚታፈሰውን ወጣት ወደ ፖሊስ ጣቢያ ጎራ ብለኸ አይተሀል ።

  • @7172-o3o
    @7172-o3o День назад

    🙄🙄መቼም ልጅ በአባቱ አይጨክንም አለ ብልፅግና‼️‼️‼️‼️

  • @alreemalmarzouqi1514
    @alreemalmarzouqi1514 16 часов назад

    አንድ ሀገር አንድ መከለከያ👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏👏💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤❤❤❤😂

  • @samsonmehari7013
    @samsonmehari7013 21 час назад

    በጣም ነው የሚያስቀው አዲስ አበባ ፉአ ብልጭ ብላለች ሲል ቆይቶ ችንጉርት የለም ይላልል 😊😊😊 ታድያ ለ ህዝቡ ችንጉርት ኣታመርቱለትም!!!
    ሳየው ሰውየው ምስኪን ለማዳ ጡቁር ፈረስ ይመስላል ደግነቱ ፈርስ ችንጉርት አይበላም! Hahahahah

  • @Gigi-nn9yk
    @Gigi-nn9yk День назад +1

    Abe all the cables of 70-50 years have to be replaced. If you don’t know about current, volts and watts it takes a lot so cable capability has a lot to do

  • @Tamoyegenet
    @Tamoyegenet 18 часов назад

    ይማርህ ምንም ክፉ አይንካህ መስቀል ሳትዉል መምጣትህ ሻኛ ሳትበላ ትክክል ባይሆንም ይመችህ ❤🎉 ።ሰላም ለሀገራችን ለአለማችን።

  • @biskut6932
    @biskut6932 20 часов назад

    ቢሮክራሲ አለ ህዝብን ያማርራል አንድ አመራር ሆኖ የተቀመጠው በስሩ ያሉትን እንዲሰሩ ካልተቆጣጠረ ሁሉም ተኝቶ የሚመለከት ከሆነ ደሞዝ ብቻ የሚጠይቅ ከሆነ ሀገር እንዴት ትደግ ሱማሌና ሌላው ብቻ አይደለም በኢትዮጵያ የሚቀናው እኛም እድገት ጎታች ነን

  • @SultanKemal-x2q
    @SultanKemal-x2q День назад

    አንደሀገርኀአንድመከላከያኀሡልጣንከማልኀጀማኀደነባ

  • @anbesodemissie7751
    @anbesodemissie7751 23 часа назад

    የምታወጣው ሁሉ የእኔ ታርክ ነው የነበረ ሌጅ ነኝ እኛን ከቦታችን ያፈናቀለን ደላላ ከመንግሥት ባለሥልጣን በመሰባጠር ነው ደላላው እንድሁም ለወ/ሮ አዳነች ነግሬ አዝህ ሀገር እንዳትገባ አደርገዋለሁ ብሎኛል ኧሬ የህግ ያለ

  • @samibekele-sc6px
    @samibekele-sc6px 17 часов назад

    መንግሥት ለአንድ ክልል ብቻ አይደለም የሁሉም የክልል ልዮ ሀይሎች ወደ መከላከያ ፌደራል ፖሊስ እና ሌሎች የፀጥታ አካላት ይጠቃለሉ ብሎ ጥሪ አደረገ ሰምተው የፈፀሙ አሉ መልካም መስማት የማይችል ጆሮ የሌላቸው አመፁ እውነቱ ይህ ነው።

  • @berhaneabeje3310
    @berhaneabeje3310 День назад

    አቤ ለጉንፋን የሚገርም የዝንጅብል ሻይ እስፔሻል ለንደን ካፌ አለ ልህ

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf День назад +4

    ደብረጽዮን የተዘጋጀው ነገር አለ። ጥንቃቄ ያስፈልጋል። የመገንጠል አዋጅ ሊያውጅ ይችላል። ከፋኖ እና ኤርትራ ሃይሎች ጋር ቅንጅት ሊፈጠር ይችላል።

  • @abebugebretsadik9543
    @abebugebretsadik9543 21 час назад

    አቤ እንኳን ወደመኖራህ አገር መጣህ የጫካ ቤተመንግሥት አግኝተህ መጣህ??

  • @TadesseHordofa
    @TadesseHordofa 18 часов назад

    እንኳን በሰላም ገባህ ቶኪቻዉ🇪🇹🇪🇹

  • @hailegiorgis689
    @hailegiorgis689 13 часов назад

    አዲስ አበባ ሄደን መጣን 😂 ስንት መወያያ ምዕራፍ እያለ ተራ ነገር ታወራለህ

  • @get8914
    @get8914 13 часов назад

    አቤ እንደዚህ መንግስት የታገሰ አለ ወይ ?

  • @gadiseyadasa9907
    @gadiseyadasa9907 17 часов назад

    Aned ager aned mekelakeya 💪💪💪💪💪💪👂💪👍👍👍👍👍👍👍💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @TadesseHordofa
    @TadesseHordofa 17 часов назад

    ለአለም ፀሐይ ወዳጆ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍

  • @tsedalemammo
    @tsedalemammo День назад

    እንድ ሀገር እንድ መከላከያ ኢትዮጵያ👍

  • @michaelmekonnen6514
    @michaelmekonnen6514 День назад

    Aba, I missed Abebech. What did you to her?

  • @gadiseyadasa9907
    @gadiseyadasa9907 18 часов назад

    Enqwan be selam gebah Abe 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @dawitzekiros1235
    @dawitzekiros1235 День назад

    Mindenew ya self confidence yet geba...ayyyye

  • @asnigebre8805
    @asnigebre8805 21 час назад

    አንድ ኢትዮጵያ አንድ መከላከያ👍👍👍👍👍🙏❤

  • @fitsumsalamon5663
    @fitsumsalamon5663 18 часов назад

    አንድ ሀገር አንድ መከላከያ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @asnigebre8805
    @asnigebre8805 21 час назад

    ሽሮ ሜዳ የትውልድ መንደሬ😘😘😘😘🌻😫😫😫

  • @samibekele-sc6px
    @samibekele-sc6px 17 часов назад

    አንድ ሀገር አንድ መከላከያ !!!!

  • @yoseftesfaye4928
    @yoseftesfaye4928 14 часов назад

    አንድ ሐገር አንድ መከላክያ

  • @HanaYemane-k9z
    @HanaYemane-k9z 15 часов назад

    And ager and melelakya Ethiopia tekeber

  • @Seyum-ko7hq
    @Seyum-ko7hq 17 часов назад

    አንድ አገር አንድ መከላከያ ብቻ።

  • @kederBoker-pz1nu
    @kederBoker-pz1nu 19 часов назад

    ግልግን፣ነው፣መን፣ቀረበን፣ይገጠሉ፣

  • @amarealemu8583
    @amarealemu8583 20 часов назад

    አንድ ሀገር አንድ መከላከያ።

  • @KidestEshitu
    @KidestEshitu 19 часов назад

    አቤ ምርጥ ወንድማቺን በርታ

  • @RobelJETRO
    @RobelJETRO День назад

    Abie anteko yeteleyeh sew nehh ❤🤳🦍

  • @temesgenassefa7911
    @temesgenassefa7911 20 часов назад

    አንድ ሀገር አንድ መከላከያ

  • @batiworku1417
    @batiworku1417 21 час назад

    አንድ አገር አንድ መከላከያ::

  • @ZakirYasin-s4j
    @ZakirYasin-s4j 10 часов назад

    ይማርህ አቤያችን

  • @Ethiopia2999
    @Ethiopia2999 22 часа назад

    አንድ ሐገር አንድ መከላከያ

  • @getachewmelese2846
    @getachewmelese2846 4 часа назад

    ቱል ቱላ ተከፋይ

  • @hussienmohammed6768
    @hussienmohammed6768 23 часа назад

    አንድ አገር፣ አንድ መከላከያ!!

  • @woldebedane2490
    @woldebedane2490 16 часов назад

    ጉ:ድ በአማርኛ ነው? Good ?

  • @TadesseHordofa
    @TadesseHordofa 17 часов назад

    #አንድሀገር#አንድመከላከያ!!

  • @KhalifaAwol-ou3xi
    @KhalifaAwol-ou3xi 21 час назад

    1 Hager 1 Mekelakeya❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hannateklemariam341
    @hannateklemariam341 4 часа назад

    Yi.arih Abe

  • @zalalemasfaw4802
    @zalalemasfaw4802 23 часа назад

    አንድ አገር እንድ መከላከያ

  • @marthataye2796
    @marthataye2796 8 часов назад

    እንዴ መጣህ

  • @danielbizuneh1221
    @danielbizuneh1221 19 часов назад

    Em ehh Aha what dose it mean Abec?

  • @ethiopiahagere-h5x
    @ethiopiahagere-h5x 11 часов назад

    ማዘጋጃ ቤት

  • @MuluYimam-hc4qh
    @MuluYimam-hc4qh 21 час назад

    አቤ ይማርህ!🎉🎉🎉

  • @MintewabBeyene
    @MintewabBeyene День назад

    አንቁላልም ጨምሯል

  • @አስሚድለቤዘአልሀምዱሊለሂ

    አቤ 2 ቪድዮ ይለቀቅ

  • @marcos7720
    @marcos7720 День назад

    Where are the people that lived in it?

  • @FerhiwotAssefa
    @FerhiwotAssefa 19 часов назад

    አቤ ይማርህ

  • @asnigebre8805
    @asnigebre8805 22 часа назад

    አቤ ጌታ ይማርህ

  • @seyoumberhanutm9491
    @seyoumberhanutm9491 18 часов назад

    ይማርህ

  • @ethiopaadissabeba6020
    @ethiopaadissabeba6020 17 часов назад

    Dedeb kader

  • @አስሚድለቤዘአልሀምዱሊለሂ

    ይለቀቅ

  • @hussienmohammed6768
    @hussienmohammed6768 День назад

    የት ጠፍተህ ነህ😊

  • @surafelmohame3d67
    @surafelmohame3d67 3 часа назад

    Digital carta

  • @alemtadesse5560
    @alemtadesse5560 День назад

    ይማርህ