በጣም ጥሩ የሆን የቃዝቃዛው የሀላ በብስኩት አሰራር ትውዱታላችሁ😍😋

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 дек 2024

Комментарии • 78

  • @kalikidankalikidantube
    @kalikidankalikidantube 8 месяцев назад

    ዋዉዉዉ በጣም ቆጆ አሠራር ነዉ
    ባለሞያ እጂሺ ይባረክ
    በጣም ቆጆ አሠራር ነዉ።እናመሠግናለን።በርቺ

  • @fayizamohammed
    @fayizamohammed 8 месяцев назад

    ሰላም ሰላምሺ ይብዛ እኮን ደህናመጣሺ አሪፍቆይታነበረ በርችልን❤❤🎉🎉🎉ሰላምናፍቅርን ያብዛልን በያለንበት አላህ ይጠብቀን🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @fayizamohammed
    @fayizamohammed 8 месяцев назад

    ሰላም ሰላምሺ ይብዛ ዉደ እኮንደህናመጣሺ አሪፍ ሰራነዉ በርች ሰላምናፍቅርን ያብዛልን በያለንበት አላህ ይጠብቀን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @EshetTube
    @EshetTube 8 месяцев назад

    ሰላም ውዴ ሰላምሺ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሺ ዋው በጣም ውብና ጥርት ያለስ ስራ አድርገሺ ነው የሰራሺው በርች የኔ ቅመም እጆችሺ ይባረኩ ሙያሺን ስላካፈልሺን በጣም አድርገን እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤

  • @selamawt12
    @selamawt12 8 месяцев назад

    ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ እህታችን
    ዋው አርፍ አሰራር ነው ያሳየሽን❤❤
    በርችልንሰላም ለሀገራችን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Nuhamen12
    @Nuhamen12 8 месяцев назад

    ሰላም ላንች ይሁን እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ
    ቀለል ያለ ቆንጆ ጣፋጭ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ ያወቅሽውን ሸር ስላደርግሽልን እናመሰግናለን ሰላም ለሀገራችን እግዚአብሔር ያድለን

  • @alialemi3587
    @alialemi3587 8 месяцев назад

    በጣም ምርጥና በቀላሉ የሚዘጋጅ የሀላ ቡስኩት አሰራር ነው ያሳየሽልኝ እጅሽ ይባረክ ሙያሽን እንድንጠቂም ሼር ስላደረገሽልኝ እናመሰግናለን 🙏♥️♥️

  • @tube-yi6vt
    @tube-yi6vt 8 месяцев назад

    ሰለም ሰለም ጤና ይስጥልን የተወደዳችሁ የተከበራችሁ ውዴ እንኳን በደና በፍቅር በጤና መጣሽ በርቺ በጣም ቆንጆ ደስ የሚል ቆይታ ነበረን የኔ በለሙያ ዋውውውውውውውውውውውው ቆንጆ አሰራር አቀራረብ ነው 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ritatube19
    @ritatube19 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣም አሪፍና ቆንጆ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ ስላሳየሽን እናመሰግናለን በርችልኝ ውድ እግዚአብሔር በያለንበት ሰላም ፍቅር አንድነት ይስጠን ለሀገራችን ሰላሙን ያውርድልን

  • @FjejDujdi
    @FjejDujdi 8 месяцев назад

    ሰላም ሰላም. ሰላም. ጤና. ይስጥልኝ. እንካን ሰላም መጣሽ. የነበረን ቆይታ ጥሩ. ነው በርች. ባለችበት ቦታ ሰላምሽ. ብዛት. ትርፍርፍ. ይበልሽ ሀቢበት ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mekdiesalemayehu1219
    @mekdiesalemayehu1219 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላምሽ ይመሰገን ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደና መጣሽ ዋውውው በጣም ቆጆ የገጣፋጭ አሰራርነው እናመሰግናለን በርቺልኝ

  • @rihanatube515
    @rihanatube515 8 месяцев назад

    ማሻ አላህ ብያለው ያምራል ዋው በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጅሽ ይባርክህ የኔ ባሌ ሞያ ነሽ የኔ መልካም በርችልኝ ካንች ብዙ እንጠይቃለን ከዚህ በበለጠ እንጠይቃለን

  • @kidist_tube1
    @kidist_tube1 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ ዋዉዉዉዉ በጣም ምርጥና ቀላል ያለ አፍሪ አሰራር ነው የስራሽው እጅሽን ይባረክ ይሁን ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @genitube.g9425
    @genitube.g9425 8 месяцев назад

    ሰላም ለኢትዮጵያ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን በእውነት በጣም የሚያምር አሰራር ነዉ እጂሽ ይባረክ እናመሰግናለን 🌾🌾😋😋

  • @rahmatube5596
    @rahmatube5596 8 месяцев назад

    ሰላም ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበል እንኳን ደህና መጣሽ ዋውው ምርጥ👌 ነው በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድነትን መተሳሰብን ፍጣሪ ይስጠን በርቺ❤

  • @mamanew7281
    @mamanew7281 8 месяцев назад

    ሰላም ሰላም እንኳን ሰላም መጣሽ ሀሪፍ ቆይታ ነበር ያሳለፍነው በርች እውነት በጣም ሀሪፍ አሰራር ነው ያካፈልሽን በርች እጅሽን ለወርቅ ያርገው

  • @gunatube12
    @gunatube12 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እህት ሰላምሽ ብዝት ይበል ዋዉ ትችያለሽ ባለሙያ ነሽ ይመችሽ ዋዉ እጅሽን ይባርክ ሰላምሽ ብዝት ይበል እህት ❤❤❤

  • @eldanakitchentube2369
    @eldanakitchentube2369 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሸ ብዝት ይበልልኝ እንካን በሰላም መጣሽ በጣም የሚያምር አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ በርቺ ቀጥይበት ተባረኪልኝ ❤

  • @kabeerayoutube
    @kabeerayoutube 8 месяцев назад

    ሰላም ሰላም እንዴት ዋው በጣም ቆንጆ እና ጣፋጭ ውሃ እግዚአብሔር ጣፋጭ ነገሮችን አዘጋጃቸው መንገዶች እጅግ በጣም ባለው መንገድ ነው ብቻ በጣም ደስ ይላል

  • @gaadisajaalalaa1117
    @gaadisajaalalaa1117 8 месяцев назад

    ውድና የተከበራችሁ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ቦታ ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አንድነትን ፍቅርን መተሳሰብ መከባበር የሚያገለግል ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለወገን እንጸልይ ሰላም ይብዛልን ምርጥ ቆየት በአዲዮ እንጠብቅሻለን ሰላምሽ ይብዛልኝ ውዴ❤❤

  • @zskitchenethio7784
    @zskitchenethio7784 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም አሪፍ አሰራር ነው ያሳየሽን ሙያሽን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን ፍቅር ሰላም አንድነት ይስጠን

  • @FafiTUBE-y7u
    @FafiTUBE-y7u 8 месяцев назад

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እኳን በሰላም መጣሽዋውው ምርጥ የሆነ የሀላ የብስኩት አሰራርነው በርች ሀሪፍ ቆይታነበር ሙያሽን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን

  • @ethio140
    @ethio140 8 месяцев назад

    ሰላም ሰላም ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋውውውውውውውው በጣም ቆንጆ የክረም ቡሱኩት ነው እጆችሽ ይባረክ አርፍ ቆይታ ነበር በርቺ አርፍ ቆይታ ነበር ፈጣር ሀገራችን ሰላም ያርግልን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @martahailu4634
    @martahailu4634 8 месяцев назад

    ሰላም ሰላም አግዚአብሔርይመሰገንአንኳንደናመጣሸአህቴዋውውውውውውውበጣምአሪፍየሁንአሰራርነወበርችየኔባልሙያአህት❤❤❤❤👌👌👌

  • @ውላጋሀራዩቱብ
    @ውላጋሀራዩቱብ 8 месяцев назад

    ሰላም ሰላም ውዴ እንኳን ሰላም መጣሽ ማሻ አላህ ምርጥ አሰራር ሀሪፍ ቆይታ ነበር እጅ ይበረረክ እውቀት አዘል ነበር ቀጥይበት ውዴ

  • @ሀሊማየወግድዋዩቱይብ
    @ሀሊማየወግድዋዩቱይብ 8 месяцев назад

    ሰላም ሰላም እንካንደህና መጣሻ ሀራፍአሰራርነው በርችችችች ያወቁትንንን ማሳወቅመልካምናትነው በርች አላህ ሀገራችንንን ሰላም ያደረግልንንን በሰደት ያላችሁሁ እህቶችችች በሰላምለሀገራችሁ ያበቃችሁሁሁ

  • @tsehayfikertube
    @tsehayfikertube 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ አሪፍ አሰራር ነው እጂሽ ይባረክ ባለሞያ እናመሰግንአለን ስሌሳየሽን ፈጣሪ ለአገራችን ሰላምን ያምጣልን

  • @BzeBiresa-ui6fv
    @BzeBiresa-ui6fv 8 месяцев назад

    ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እህታችን
    እንኴን ደህናመጥሽ ዋውውውው ደስ ይላል
    በርችልን በስደት የላችህ እህት ወድሙቸ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን❤❤

  • @ematube8524
    @ematube8524 8 месяцев назад

    ሰላም እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ደስ የሚል አሰራርር ነው በርች እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እማ አገራችንንን ሰላም ያድርግልን በርች ውዴ ጎበዝ ነሽ በርችችእህቴ

  • @alemyetube-
    @alemyetube- 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆንጆ ቆይታ ነበር ዋው በጣም ምርጥ አሪፍ የሚጣፍጥ የምግብ አሰራር ነው እናመሰግናለን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @weyni2816
    @weyni2816 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህቴ በርቺ ሁላችሁም ያአገሬ ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ በጣም ጥሩ ቆይታ ነበርን ዋውው በጣም ምርጥ ነው ሰላም ለሀገራችን ይሁን❤

  • @fafisiedtube5591
    @fafisiedtube5591 8 месяцев назад

    ሰሌም ሰላም እንኳን በሰላም መጣሽ በጣም የሚያምር. ሁላ ነው ደስ ዩሚል ማሻአላህ እጅሽ. ይባረክ እናመስግናለን

  • @-tgtube3273
    @-tgtube3273 8 месяцев назад

    እንኳን ሰላም መጣሽልን የኔ ባለሞያ ዋውው እጂግ በጣም ምርጥ የሆነ አሰራር ነው ያሳየሽን እጂሽ ይባረክ በርችልን ለነበረን መልካም ቆይታ ከልብ እናመሰግናለን

  • @Minitewabeፍቅር
    @Minitewabeፍቅር 8 месяцев назад

    ሰላም ሰላም እንዴት ነሽ ውዴ ዋው በጣም ቆንጆ እና አሪፍ ምግብ ነው እያዘጋጀ በጣም ደስ ይላል ያለ ምግቦች ለራሳቸው እራሱ በጣም ደስ ይላል

  • @አይናለምባያብልዩቱብቻናል

    ዋውውውው ምርጥ የብስኩት ኬክ ነው የስራሽው እኔ ሞክሬው አቃለሁኝ ማርያምን በጣም ተመራጭ ነው ቀጥይበትሽየኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክልኝ ጠንክሪ መልካሙን ነገር ተመኛሁልሽ ሀገራችንን ስላም ያድርግልን ተስፋ ይስጠን ፈጣሪ

  • @lebenashetube9344
    @lebenashetube9344 8 месяцев назад

    ዋዉዉዉዉዉዉ በጣም ምርጥ አሰራሪ ነዉ እንኳን በሰላም መጣሸ ሰላም ሰላምሸ ይብዛልኝ ሰላም ጤና ለናቴ ይሁንልኝ ቆይታ በጣም ምርጥ ነበር❤❤❤

  • @aligeytube786
    @aligeytube786 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመሰግና እህታችን እንኳን በሰላም መጣሸ እህታችን ዋውውውውውውው😍❤😍🙏በጣም ደሰ ደሰ ይላል እህታችን እናመሰግናለን በጠም ደሰ የሚል ቆንጆ ቆይታ ነበርን እህታችን እናመሰግናለን❤😍🙏

  • @Hawawoll
    @Hawawoll 8 месяцев назад

    አሰላሙ አሊኩም እራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ሰላም ሰላም ሺ ብዝትይበልልኝ ሰላም ለሀጠራቺን በርቺልኝ ማማየ🎉🎉🎉

  • @bogalachyoutube
    @bogalachyoutube 8 месяцев назад

    ከእግዚአብሔር ከአበታችን ከልጅም ከእየሱስ የሆና ሰለም ለአንች ይሁንንንን ውድ እህታችን የናበራን ቆይታ እግዚአብሔር ይበራክ ሀገራችን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይጠብቅ በራችችችች ዋውውውውውው አርፍ እሰራራ ናው ውድ እናማሰግናለን🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @qorontosmedia
    @qorontosmedia 8 месяцев назад

    ሠላም እህታችን በጣም ጥሩ የሆነ ጣፋጭ የሆነ የምግብ አሰራር እና ግብአቱን ተጠቅመን እንዴት ማዘጋጀት እንዳለብን ስለአሳየሽን እጅግ አመሰግናለሁ። ጥሩ ሥራ ነው። በርቺ

  • @Azeb1
    @Azeb1 8 месяцев назад

    selam enekan dena mexash des ymil arif koyta neber enamsegenalen ejish yebarek
    berichi

  • @susu-bm3oc
    @susu-bm3oc 8 месяцев назад

    እህታችን እካን ደህና መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ሀሪፍ ቆይታ ነበር ማሻአላህ ብልአፊያ ሀሪፍ የሀላ አሰራር ነው የእሮመዳን ኬኩንም ምኑንም የምግብ አይነት አይቀርም በርች ያለሽን እውቀት ስላሳየሽን እናመሰግናል

  • @yordiitube8272
    @yordiitube8272 8 месяцев назад

    Naga waqayyo man kan yaa tauu jira jirtuu baga nagsdh dhuftee obbbollrtikoo jabadhuuu yerooo tureee bareduuukoooo😍😘

  • @Amiinakitchen
    @Amiinakitchen 8 месяцев назад

    baga nagan dhuuftee qalii woow bayee baredaa nagan siif habbytuu herkaa ketiif gallatoomii❤❤

  • @dammeetube1
    @dammeetube1 8 месяцев назад

    Woow ogeeti nama jabadhuu itti fufii hojedhuu waaqayyoo harkaa kee haa Ebbisuu qaxaleekoo ❤❤ bayyeen jalaadhee

  • @Harmefamily22
    @Harmefamily22 8 месяцев назад

    Maashaallahaa Maashaallahaa maashaallahaa Maashaallahaa maashaallahaa Maashaallahaa bayyee bareeda jabaadhu qali nama heduu bareedaa jabaadhu halumaa kan iti fufi biyya kenyaa rabbiin nagahan ha godhu

  • @mesimaed3403
    @mesimaed3403 8 месяцев назад

    Selamse yebza balsbt wow ejek tafahe new wed❤❤❤ enamsgnaln egzyabhre amlake hagrhenn yetbkelene selenberen koyet

  • @metefeleke9600
    @metefeleke9600 8 месяцев назад

    Moy aleshi ehte betam gobeze yemiyamer tafachi sweet new gobeze ejeshi yibareke yemisriyachew megebochi hulu yimechugnal temerenal enamsegnalen

  • @astutubeyearsi3548
    @astutubeyearsi3548 8 месяцев назад

    Wowowowow qalii koo jabdhuu dhugaa bayyee namtii tolaa wanaa ofii koo barchulenaa widdee deaii yemilaa gizee nabeta mamayee ❤❤❤❤

  • @mediyoutube2916
    @mediyoutube2916 8 месяцев назад

    Ejushi yibarek wudeee enkuwan beselam metashi selemetashi dess belognal betam enamesegenalen berechi be ketayi enetebekalen eshi

  • @zinashzbyoutube5327
    @zinashzbyoutube5327 8 месяцев назад

    Wow Merxe Xafaci Aserari New Yasayeshin Aserarun Sle Asayeshin Kaleb Enamesginlen Selam Fiqer Adinetun Yabzalen ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @kemir264
    @kemir264 8 месяцев назад

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን እህታችን እንኳንም ስላም መጣሽ ያሳየሽን ወይም ያስተማርሽን የሀላ አይነት በጣም ቀለል ያለና ለአስራር በሚገባ መልኩ ነውና እናመስግናለን እንሞክረዋለን

  • @damakesimedia9986
    @damakesimedia9986 8 месяцев назад

    ሼርርር ላይክ ሰብ

  • @ማዕዶትቲዩብ
    @ማዕዶትቲዩብ 8 месяцев назад

    ሰላም ውድና የተከበራችሁ ቤተሰቦቼ እንደምን አላችሁ በጣም ቆንጆ ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን ውዶቼ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ለኛም ለህዝቦቿ ልብ ይስጠን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤

  • @tadeluyoutube8486
    @tadeluyoutube8486 8 месяцев назад

    Nagaan mana kanaf ha ta, u baga nagaan dhufte sanyii ofii wow bayyee namati tola jabadhu itii fufi wan bekan ira walif qodun garidha jabadhu waqayyoon jalalaa nuf ha kenu biyyaa kenyati nagaha nuha busu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yousiftamrat
    @yousiftamrat 8 месяцев назад

    ejish yebarek yeney balemoya
    des ymil arif aserar new berichi melekam sera

  • @saadi659
    @saadi659 8 месяцев назад

    Heeduu namatii tolaa jabadhuu hojii bareedaa akkam jirtaa bagaa nagayaa dhuftee matii jalalaa jabadhuu yadaa bareedaa ittii fufii

  • @metiforjesus6268
    @metiforjesus6268 8 месяцев назад

    Selamish bezitibalilesh yene konjo hunkean beselam metash hode egzaber hagerachinin selam yadergilen fikir ina andinet yisten aref koyita nabare

  • @mesisedeteyawatube7524
    @mesisedeteyawatube7524 8 месяцев назад

    selamegezaberi keulachine gare yeune bemewexate megebatachine fexare kekefu ulu yexebeqine besedatem yalachu beselam leagerachu yabeqachu gobeze ejocheshe yebareku qurexemate ayenkashe berecheleye🙏😍🙏

  • @mishaatube5249
    @mishaatube5249 8 месяцев назад

    Salam Salam ukanii dasii maxashee itachenii dasii yelalee qoyetaa gobazee barachii imachalee beteshii arefii qoyetaa nabaranii Salam wow nowuu

  • @sarkalmketemaa9331
    @sarkalmketemaa9331 8 месяцев назад

    Wawwwoo nyataa Addatii Itii Nuuf Fufii jabesisii jabiduu tenyaa itii fufii bayee Namati tolaaa yadaa garidhaa

  • @ellahamshow
    @ellahamshow 8 месяцев назад

    Selamish yebzaa konjo tafach azegejaj new ejesh yrbarek melkam mead kateyebat balela vedio enegenagn melkam mead

  • @aduyoutv8249
    @aduyoutv8249 8 месяцев назад

    Egzaber yekber yemsgen hulachume byalchubet yalem darecha egzaber yetbekachu agerchen selam yadergln bertuuu

  • @amarech-tilahun
    @amarech-tilahun 8 месяцев назад

    selam selam selam tena yesetelagu hulu selam new egezihber hagerchn 🇪🇹🇪🇹🇪🇹Ethiopia selam yedergln💚💛❤👍👍

  • @tgsityutbe8554
    @tgsityutbe8554 8 месяцев назад

    Slam enkan dhuna endet metash yen wed aref sera new berech betshal sera entbekalen ❤❤❤ ejesh berch

  • @RahaoroShow79
    @RahaoroShow79 8 месяцев назад

    Ashama harka fune baga Naayani dhufatee umata fiqirii jabesa Hindi kesanu wali hiramadha jabdha wali jabesa umata qashati like share godha ❤❤🎉🎉

  • @cookingcorner8348
    @cookingcorner8348 8 месяцев назад

    Selam selam weda selameshe yebeza ekwane dena mexashe endat neshi berche❤❤❤❤

  • @yeshigetu6769
    @yeshigetu6769 8 месяцев назад

    Selm lachi yehun yene ehite enkuan baselm matshi selyihush Des bilognal balshibet selmishe Bizet yabalilish wooow batem balmoy nashi aseratashi erasu endet endamimire yaserute ejochesh yabarku barchi bakitye baselm yaganagni hagarchinin Ethiopian selm yadargiln

  • @TadeluTube27
    @TadeluTube27 8 месяцев назад

    Bagaa nagani dhufte Nagenyiif jaalali waqayyo sifi haa bayyatu wow wow Waani Barumsa gudda ofi keessa qaba Galatomi ittii fufi jabadhu Galatomi waqayyo biyya naga yaa godhu ittii fufi 🎉🎉🎉🎉

  • @zeydeytube6915
    @zeydeytube6915 8 месяцев назад

    Enken bealam.mwtah aelamtah des belajle wowww bwtam dea yembla neber berta wht selam.fekr hezbetan hegwrtan yen wed berya ehg edsh yebrk mar

  • @ኒናስ.ኑኑሻ
    @ኒናስ.ኑኑሻ 8 месяцев назад

    Wawwwwwwwwwwwwwwwwww❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    Btam nawedasymlwe enam esrawe alhon ynabalmoya ysrot ejochshe ybrkoln

  • @emuferahtube
    @emuferahtube 8 месяцев назад

    السلام عليكم ورحمه الله وبركاته اهلا وسهلا يا اهلا فيك انت كيفك شو اخبارك الله يسعدك ويحفظك في الجميع بسم الله ما شاء الله نورتي الله ينور لك ايامك يا رب العالمين

  • @micumegebaserar-2722
    @micumegebaserar-2722 8 месяцев назад

    Selam Selsm Lanci Yehun ehitacen Selameshin Ysbezaw Egziyabehar Amelak Hageracinen Selam Yadereglen
    ejeshin Yebarekew betam Balemaya Neshi Gobez

  • @Jalaneshow10
    @Jalaneshow10 8 месяцев назад

    Wooooowww Wooooowww nagaan isin yaa yaa obbollota koo koo koo koo koo koo ebbifaami jabaadhuu tiruu koo itti fufi hojedhu hoji gaaridhaa qabatee dhuftee waaqayyoo si yaa ebbisuu Ayyaanni Ayyaanni first night of the

  • @azeetube198
    @azeetube198 8 месяцев назад

    Norii baagaa naagaan dhufaat naaganyii mana kee haadhufuu jaabadhuu bayee gaaredhaa arefaa newu barachiwu yeemachishi qonojo wowo❤❤🎉🎉

  • @selamethiopiantube4662
    @selamethiopiantube4662 8 месяцев назад

    Wow baxam desi yilal hahahahaha hahahahaha baxam desi yilal aseraru ijishi yibiz Tebareki Tebareki Egezabeher xagawun yabizalishi yene qonejo Tebareki Tebareki Egezabeher xagawun yabizalishi yene qonejo Tebareki Tebareki Egezabeher xagawun yabizalishi yene qonejo Tebareki Tebareki Egezabeher xagawun yabizalishi yene qonejo Tebareki Tebareki Egezabeher xagawun yabizalishi ❤

  • @sribajaalalalasirbajaalala
    @sribajaalalalasirbajaalala 8 месяцев назад

    Bagaa nagaa dhufte qalii nama dhufte qalii nama bareduu koo mataa duree nama nama tolu fida jabbadhu akkamtu itti fufu jabbadhu qalii bayyee nama bareduu ani dhufte

  • @mekitube8209
    @mekitube8209 8 месяцев назад

    selam selam.wude eina yetekeberachubwude yezhibchnla teketatayechchn enkewndehina metqchu wed yezhi chnla teketateychchn e nkendehinq metacchu yenber koyeta ar konjonyehi ye kiki aserara mew yasayeshin mamyenmsegenalen