Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ስለ መልካም አስተያየቶቻችሁ ሁላችሁንም እጅግ አመሰግናለው ተጨማሪ ሙዚቃዎችን ለማግኘት ruclips.net/user/yttahn
ናቲዬ በጣም ነው የማደንቅልህ ከልቤ ነው የምውድልህ ሙዚቃህን ግን ዳውሎድ ላደርገው ስል እንቢ አለኝ ምን ይሻላል
Konjo wendemane yasetawesenale bexame nw miwedeke mene yaderegale
6666666666666666
በጣም ድንቅ ሙዚቃ
New Album “Man Vol ፫ “Loading …አዲስ አልበም“ማን ቁጥር 3 “ ይጠብቁ…
ይህን ሙዚቃ ስስማ አልቅሺ አልቅሺ እያልኝ አልቀሳለሁ 😔😦😢😭 የስው ሀገር ስዴትኛ ስለሆንኩ ሀገሬ በጣም ይርበኛል ናቲ ከልቤ ነው የማመስግንህ ከልቤ ያለውን ነው አውጥተህ የዘፍንከው አመስግናለሁ ናቲ ማን
ወይኔ ገራሚ ዘፈን ነው የአመቱ ምርጥ አልበም ናቲዬ። የ2010 ነብስ ያለው ስራ
ናቲዬ best song የዘመኑ ምርጥ እናት ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ኢቲዩጵያዊነት ኩራት ነው
HUNET NEW
ሸብ አርጎ በፍቅር አስሮ አንድ አርጎሰብስቦ ልጆችሽን የአለም ያድርገው ደሥታሽን ኢትዮጵያዬ
አለኝ ጉዳይ ሀገሬ ላይ በጣም ልክ ነህ ናቲ ለሀገር ያለህ ፍቅር ከሙዚቃው ባሻገር በቃለ መጠየቁ ላይ ምትሰጠው ምላሽህ በጣም ነው ደስ የሚል ከዚህ በላይ ትልቅደረጃ ያድርስህ ፈጣሪ 😘
ሀይሚ የብዙየ ልጅ
Almas Almas weye😘
ሀይሚ የብዙየ ልጅ አሜን ቆንጆ
Hy
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያ ላይ ሸብ አርጎ በፍቅር አስሮ አንድ አርጎ ሰብስቦ ልጆችሽን ያለም ያርገው ደስታሽን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹እምዬ ሀገሬ ደሜ ወግ ማረጌ
😭እፍፍፍ 😭ይሄ ሙዚቃ እንጃ ሁሉም ያስለቅሰኛል 😭😭😭 ናትዬ እግዚአብሔር ይባርክክ አንተ የ 🇪🇹ኢትዮጵያ እንቁ ነህ !!!::
ናትዪ ቆንጅ በርታልን ደግም ስወድ በሁሉ ነገር ጌታ የገባበት በትልቅ አሜን! !!!!!!
Imiss you all ethiopia😭😭😭😭
አሜን ብያለሁ ለኢትዮጵያዬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ናቲ ማን በስደት ሆኜ የስደት ሙዚቃ ሰሰማ በጣም ነው ሆድ የምብሰኝ በርታልን በጣም ደስ ይላል እድሜ ጤና ተመኘሁልክ ጎበዝ መልክቱ በጣም አሪፍነው
ሸብ አርጎ ምርጥ ስራ ፈጣሪ አንድ ያድርገን ናቲ ሁሉም ስራዎችክ ምርጥ ናቸው 👌መዳፍሽ ይባረክን ልቀቅልን 😊
ናቲዬ የኔ አንደኛ ሁሌም ......አለኝ ጉዳይ ሀገሬ.....ለኔ ይሄ ዘፈን ትልቅ መልዕክት አለው በሰላም ለሀገሬ ያብቃኝ ያኔ ደስታዬ ሙሉ ይሆናል
አለኝ ጉዳይአለኝ ጉዳይአለኝ ጉዳይሀገሬ ላይ እዉይይይይይእኔም ያላለቀ ያልተቆጨ ጉዳይ አለኝ ሀገሬ ላይ። ሀዘንም ደስታም በሀገር ነዉ የሰዉ ሀገርማ የሰዉ ነዉ። ሲቀር ይቀራል። ኢትዮጲያችንን ሀገራችንን ሰላምንና ፍቅርን አብዝቶ ይስጥልን🙏🙏ናቲዬ ዉድድድድ በግብዳዉ ገና ብዙ ስራዎችህን እንጠብቃለን እድሜህን ያብዛልን።😘😘😘😘😘
አንገቴን አልደፋም ትልቅ ነው ታሪክሺ........በጣም ናቲ.. ፈጣሪ ያሠብክበት ደርጃ ያድርሥህ...
ናቲ ማን ሙዚቃህ በጣም መልህክት አለው እግዝአብሔር ዘመንህን ይባርክልክ
እምዬ ሀገሬ ይሄ ነው ምኞቴ አምሮት ፍላጐቴ በሕይወት ዘመኔ እንዳየው በአይኔ
በጣም የወደድኩት ዘፈን ነው ናቲ ይመችህ
Best song ever...Can't get enough of it. bless you Nhattye!
ሸብ አርጎ በፍቅር አስሮ አንድ አርጎሰብስቦ ልጆችሽን የአለም ያድርገው ደሥታሽን ኢትዮጵያዬ...!!! amen...!!! አይቀርም ያ ቀን ይመጣል..
Nati nati nati.......#1 you was the one for me .....ever .....angel to predict the future......wow .....wow... .man how you know....our to day......
ፈጣሪ አገራችንን ሸብ አርጎ ይያዝልን ሌላ ምን እላለሁ የአመቱ ምርጥ ነህ ለኔ
ናቲየ ስራወችህ ሁሉ ጥሩ መልእክት ያለው ነው ተባርክ ወድሜ ባለህበት ሰላም ሁንልኝ
ናቲዬ ከቁርስ በፊት ያንተን ሙዚቃ ነው የምመገበው ቀኔን ያበራልኛል የኔ ሀገር ወዳድ ለእናት ሀገርህ ያብቃህ
meazi naredye 0
Amen natttttiii Ja man Gorgeous I remember Gihon hotel demera batt g natty man awesome
ናቲየ የኔ ምርጥ አሪፍ ነውበርታ አለኝ ጉዳያ ሀገሬ ላይ😢
አገሬ የኔ ጌጥ ነች እግዚአብሔር ሰላም ያርግልን
Wow Nati yene Habesha betam leyeti yale music new Edime yisitilin Eniwedihalen Enakebirihalen miriti Ye Ethiopia jegina
ምንም ማለት አልፈልግም። ለዚ ሙዚቃ የሚሆን ቃል የለኝም ናትዬ ምን ልበል ?
Wowwww. አለኝ ጉዳይ አገሬ ላይ ኡፍፍፍፍፍ
ናቲዬ ሰላምክ ብዝት ይበል በተለይ ማመስገኛዬ እና ይህን ዘፈን እወድልካለው
አሜን አሜን አሜን ናቲየ።እ/ር ኢትዮጵያ ሃገራችን ይባርክልን
ኢትዮጲያዬየአለም ያርገው ሁሉን ነገር ናቲዬ ውድድድድድድድ
Yasebkut eskyesaka alene gudaye etho...🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 laye ken esjalfe😘😘😘🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ዋው ናቲ ደስ የሚል ሙዚቃ ነው አድናቂህ ነኝ
ይህ ነዉ ምኞቴ ናፍቆት ፍላጎቴበህይወት ያለሁ በዕድሜ በዘመ እዳየዉ ባይኔ
maturity level infinity...proud of u! u r rly a true artist...full message much entertainment...#RESPECT#
እግዚአብሔር የተመኘኸውን እንድታይ ያብቃን
Natisho betam leb minek music nw fetarii lenafeknat meder beselam yabekan zened hulem tselot nw 🙏🙏🙏bereta eshi kezemi belay etebekalewu kante yene tsebay senayni😍😍😍
ውድድድ ምርጤ ናቲዬ
ይሄነው ምኞቴ ናፍቆት ፍላጎቴ በህይወት እያለሁ በድሜ በዘመኔ እንዳየው በአይኔ👌😘
Nhatty yihinn much asema alkkshi yilegal #nhatty aboyimechik❤❤❤❤😘😘
😘😘😍😍😍😍nhattyaaaa Yena mallll wedddddddddddddddddddddddddddddd😘😍my king
Your music is good keep going I will pray for you and for your family we love you
My favorite track 🎼 🎵 🎶 🎶 ... what a nice album..... Naty betam arif now bro
Wowwwwwww nattye man musucawechean betam nawe yemwdawe kelbehe selmtzfean
በጣም ምርጥ አልበም ነው
ናቲየ ልክ ብለሀል ኢትዮጲያየ ዘላለም ኑሪልኝ እናት አገሬ
ምርጥ ነው ናቲዬ ወድጄዋለሁ
የዚህ ዘመን ምርጦች፡ቴዲ አፍሮ፣ ናቲ ማን፣ ቤቲ ጂ.
U really make me speech less 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ሀገሬን ሳልጠግባት በ14 አመቴ ነው የተለየኋት አሁን 10 አመቴ😭😭😭👌👌❤❤❤❤❤❤
ይህን ነው ምኞቴ
Waw sehr schön Musik am beste Nhatty!!
በቃ አለኝ ጉዳይይይ በቅርብ ቀን ሀገሬ ነኝ 🇪🇹😍
🇪🇹🇪🇹አለኝ ጉዳይ ኢትዮጵያ ላይ ናቲ ምርጥ ስራ ነው በርታ በቅርቡ አዲስ ስራክን ልንጠብቅ ወይ?
Yalaleke yaltekache hulu alew ageru lay🎧 i can't stop listing ur album nhattye meary Amennn megnotachen nw berta I proud Always 😍😙
B
Sebe argo befeker asero adeargo sebbsebo legohesen yaleme yargewe desstashenn.💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
ኑሮ ቢሞላ ወይም ቢጎድልለሀዘን ለደስታው ማን ያንቺን ሊያህል😘💝💝💗💛💙💙💓💔
wow wow wow thank you natty man yewesatchinin awekilni 😱😱😱😘😘😘💚💛❤ 👈 lszalalmi tenuri
ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም amiin uffff
ያላለቀ ያልተቋጭ ጉዳይ አለኝ ኢትዮጲያዬ ላይ 💚💛❤
ድንቅ ነው ናቲ ትክክል ብለሃል
Wawwwww batam dase yelale Natty keshtuyemachieke
NATI MAN Listing By LOOP All your Song, AMAZING New Version, Thanks to your Mega Mined, The Crew.
Nhatty mirt album😍😍good job👌👍Hulum betam new miyamrew...turgum alew beka wddd new yaderekut🤗
Nhatty berta arife sira yizah nawu yemetahawu
i think this song is belongs to 'Dr Abiy' . good job Nhatty !!!!
this is what we are waiting for. well done natty outstanding!!!!!
ናትየ 😍 እኔ እንዲያውም ሰኞ ሰኞ ሀገሪ እና ቤተሰቦቼ ይበልጥ የሚናፍቁኝ 💔
ናቲዬ♥ ትመቸኛለክ በቃ
ዋው ናቲ ይሄን ይበልጥ ውድድኩት
Wow migerem melkt nw natisha ❤❤❤❤❤❤❤❤ONE LOVE
መጽናኛዬ ዘፈን
Endetes belo hagerun yetelal....😍😍😍😍
ምርጥ ዘፈን ናቲዬ
Enamesegnalen Natiye
😭😭😭😭😭😭hulem.sisemaw አለቅሣለው ናፍቆቴ እናት ሀገሬ ኮሥትር አዲሡ ገበያ ሠፈሬ uffff😭😭
ethiopia ley yalalek guday aleg hagere layi Thank you bro god blees you !
Wow natiya betam dase yelal hulum nawe lnageru ante ytelayek zafagha bamuzikawe alam selteftarke dase yelaghal ewadhalwe
Uffffffffffffff Nati❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Yalaleke yaltekuache hulu alew guday hageru lay❤❤❤
Woooow Natye 👌👏👏👏
Betam des mil zefen new natye betam enwedk alen bezu negerm entebk alen kante....ayzok berta።
Weda wendema kememuetue befite gabezoene nebere bexame nw yekefane natiae bexame ewedekalewe😭😭😭😭😭
Ayzog endene neshe enem wendme yelem
Harif sera new nati
Wow best....
ሸብ አርጎ ሠብሥቦ ልጆችሽን ያለም ያርገው ደስታሽን 😘😘😘😘😘😘😘
I'm in love with this music 💚💛💝 thanks natty man 👏👏👏
Omg ውድድድድድድድድድድድድድድድድ ቆንጆ ዝ ♥i love. U Ethiopia ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
Shebargo bafkere asiro Ade Argo ~~Ethiopiaya ya Alame yargawe dasetashian 🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤
Betame Dese Yelalale Reayehe Nati
የኔ ልዩ ነኮ።
yalalek yaltkwachhulu alew guday hageru lay 😥❤️ natiyee atetfabn
wow wow wow, ewnet new hulachinm alen guday
ናቲሻዬ የኔ ቀሽት እናመሰግናለን በጣም
ስለሁሉም ነገር አማኑሄል መልስ አለው yena fiker sewdshe eko
ewyi Marwa Enem Betam
Nattye bisoten ametahew kemir
Betam yamgrem getem naw wow barta
Nhattyeeeee❤❤
Nhattye hulem mirte Ethiopiawe
ስለ መልካም አስተያየቶቻችሁ ሁላችሁንም እጅግ አመሰግናለው ተጨማሪ ሙዚቃዎችን ለማግኘት ruclips.net/user/yttahn
ናቲዬ በጣም ነው የማደንቅልህ ከልቤ ነው የምውድልህ ሙዚቃህን ግን ዳውሎድ ላደርገው ስል እንቢ አለኝ ምን ይሻላል
Konjo wendemane yasetawesenale bexame nw miwedeke mene yaderegale
6666666666666666
በጣም ድንቅ ሙዚቃ
New Album “Man Vol ፫ “
Loading …አዲስ አልበም
“ማን ቁጥር 3 “ ይጠብቁ…
ይህን ሙዚቃ ስስማ አልቅሺ አልቅሺ እያልኝ አልቀሳለሁ 😔😦😢😭 የስው ሀገር ስዴትኛ ስለሆንኩ ሀገሬ በጣም ይርበኛል ናቲ ከልቤ ነው የማመስግንህ ከልቤ ያለውን ነው አውጥተህ የዘፍንከው አመስግናለሁ ናቲ ማን
ወይኔ ገራሚ ዘፈን ነው የአመቱ ምርጥ አልበም ናቲዬ። የ2010 ነብስ ያለው ስራ
ናቲዬ best song የዘመኑ ምርጥ እናት ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ኢቲዩጵያዊነት ኩራት ነው
HUNET NEW
ሸብ አርጎ በፍቅር አስሮ አንድ አርጎ
ሰብስቦ ልጆችሽን
የአለም ያድርገው ደሥታሽን
ኢትዮጵያዬ
አለኝ ጉዳይ ሀገሬ ላይ በጣም ልክ ነህ ናቲ ለሀገር ያለህ ፍቅር ከሙዚቃው ባሻገር በቃለ መጠየቁ ላይ ምትሰጠው ምላሽህ በጣም ነው ደስ የሚል ከዚህ በላይ ትልቅደረጃ ያድርስህ ፈጣሪ 😘
ሀይሚ የብዙየ ልጅ
Almas Almas weye😘
ሀይሚ የብዙየ ልጅ አሜን ቆንጆ
Hy
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያ ላይ ሸብ አርጎ በፍቅር አስሮ አንድ አርጎ ሰብስቦ ልጆችሽን ያለም ያርገው ደስታሽን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹እምዬ ሀገሬ ደሜ ወግ ማረጌ
😭እፍፍፍ 😭ይሄ ሙዚቃ እንጃ ሁሉም ያስለቅሰኛል 😭😭😭 ናትዬ እግዚአብሔር ይባርክክ አንተ የ 🇪🇹ኢትዮጵያ እንቁ ነህ !!!::
ናትዪ ቆንጅ በርታልን ደግም ስወድ በሁሉ ነገር ጌታ የገባበት በትልቅ አሜን! !!!!!!
Imiss you all ethiopia😭😭😭😭
አሜን ብያለሁ ለኢትዮጵያዬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ናቲ ማን በስደት ሆኜ የስደት ሙዚቃ ሰሰማ በጣም ነው ሆድ የምብሰኝ በርታልን በጣም ደስ ይላል እድሜ ጤና ተመኘሁልክ ጎበዝ መልክቱ በጣም አሪፍነው
ሸብ አርጎ ምርጥ ስራ ፈጣሪ አንድ ያድርገን ናቲ ሁሉም ስራዎችክ ምርጥ ናቸው 👌መዳፍሽ ይባረክን ልቀቅልን 😊
ናቲዬ የኔ አንደኛ ሁሌም ......አለኝ ጉዳይ ሀገሬ.....ለኔ ይሄ ዘፈን ትልቅ መልዕክት አለው በሰላም ለሀገሬ ያብቃኝ ያኔ ደስታዬ ሙሉ ይሆናል
አለኝ ጉዳይ
አለኝ ጉዳይ
አለኝ ጉዳይ
ሀገሬ ላይ እዉይይይይይ
እኔም ያላለቀ ያልተቆጨ ጉዳይ አለኝ ሀገሬ ላይ። ሀዘንም ደስታም በሀገር ነዉ የሰዉ ሀገርማ የሰዉ ነዉ። ሲቀር ይቀራል። ኢትዮጲያችንን ሀገራችንን ሰላምንና ፍቅርን አብዝቶ ይስጥልን🙏🙏
ናቲዬ ዉድድድድ በግብዳዉ ገና ብዙ ስራዎችህን እንጠብቃለን እድሜህን ያብዛልን።😘😘😘😘😘
አንገቴን አልደፋም ትልቅ ነው ታሪክሺ........በጣም ናቲ.. ፈጣሪ ያሠብክበት ደርጃ ያድርሥህ...
ናቲ ማን ሙዚቃህ በጣም መልህክት አለው እግዝአብሔር ዘመንህን ይባርክልክ
እምዬ ሀገሬ ይሄ ነው ምኞቴ አምሮት ፍላጐቴ በሕይወት ዘመኔ እንዳየው በአይኔ
በጣም የወደድኩት ዘፈን ነው ናቲ ይመችህ
Best song ever...Can't get enough of it. bless you Nhattye!
ሸብ አርጎ በፍቅር አስሮ አንድ አርጎ
ሰብስቦ ልጆችሽን
የአለም ያድርገው ደሥታሽን
ኢትዮጵያዬ...!!! amen...!!! አይቀርም ያ ቀን ይመጣል..
Nati nati nati.......#1 you was the one for me .....ever .....angel to predict the future......wow .....wow... .man how you know....our to day......
ፈጣሪ አገራችንን ሸብ አርጎ ይያዝልን ሌላ ምን እላለሁ የአመቱ ምርጥ ነህ ለኔ
ናቲየ ስራወችህ ሁሉ ጥሩ መልእክት ያለው ነው ተባርክ ወድሜ ባለህበት ሰላም ሁንልኝ
ናቲዬ ከቁርስ በፊት ያንተን ሙዚቃ ነው የምመገበው ቀኔን ያበራልኛል የኔ ሀገር ወዳድ ለእናት ሀገርህ ያብቃህ
meazi naredye 0
Amen natttttiii Ja man Gorgeous I remember Gihon hotel demera batt g natty man awesome
ናቲየ የኔ ምርጥ አሪፍ ነውበርታ አለኝ ጉዳያ ሀገሬ ላይ😢
አገሬ የኔ ጌጥ ነች እግዚአብሔር ሰላም ያርግልን
Wow Nati yene Habesha betam leyeti yale music new Edime yisitilin Eniwedihalen Enakebirihalen miriti Ye Ethiopia jegina
ምንም ማለት አልፈልግም። ለዚ ሙዚቃ የሚሆን ቃል የለኝም ናትዬ ምን ልበል ?
Wowwww. አለኝ ጉዳይ አገሬ ላይ ኡፍፍፍፍፍ
ናቲዬ ሰላምክ ብዝት ይበል በተለይ ማመስገኛዬ እና ይህን ዘፈን እወድልካለው
አሜን አሜን አሜን ናቲየ።እ/ር ኢትዮጵያ ሃገራችን ይባርክልን
ኢትዮጲያዬ
የአለም ያርገው ሁሉን ነገር ናቲዬ ውድድድድድድድ
Yasebkut eskyesaka alene gudaye etho...🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 laye ken esjalfe😘😘😘🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ዋው ናቲ ደስ የሚል ሙዚቃ ነው አድናቂህ ነኝ
ይህ ነዉ ምኞቴ
ናፍቆት ፍላጎቴ
በህይወት ያለሁ በዕድሜ በዘመ
እዳየዉ ባይኔ
maturity level infinity...proud of u! u r rly a true artist...full message much entertainment...#RESPECT#
እግዚአብሔር የተመኘኸውን እንድታይ ያብቃን
Natisho betam leb minek music nw fetarii lenafeknat meder beselam yabekan zened hulem tselot nw 🙏🙏🙏bereta eshi kezemi belay etebekalewu kante yene tsebay senayni😍😍😍
ውድድድ ምርጤ ናቲዬ
ይሄነው ምኞቴ ናፍቆት ፍላጎቴ በህይወት እያለሁ በድሜ በዘመኔ እንዳየው በአይኔ👌😘
Nhatty yihinn much asema alkkshi yilegal #nhatty aboyimechik❤❤❤❤😘😘
😘😘😍😍😍😍nhattyaaaa Yena mallll wedddddddddddddddddddddddddddddd😘😍my king
Your music is good keep going I will pray for you and for your family we love you
My favorite track 🎼 🎵 🎶 🎶 ... what a nice album..... Naty betam arif now bro
Wowwwwwww nattye man musucawechean betam nawe yemwdawe kelbehe selmtzfean
በጣም ምርጥ አልበም ነው
ናቲየ ልክ ብለሀል ኢትዮጲያየ ዘላለም ኑሪልኝ እናት አገሬ
ምርጥ ነው ናቲዬ ወድጄዋለሁ
የዚህ ዘመን ምርጦች፡ቴዲ አፍሮ፣ ናቲ ማን፣ ቤቲ ጂ.
U really make me speech less 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ሀገሬን ሳልጠግባት በ14 አመቴ ነው የተለየኋት አሁን 10 አመቴ😭😭😭👌👌❤❤❤❤❤❤
ይህን ነው ምኞቴ
Waw sehr schön Musik am beste Nhatty!!
በቃ አለኝ ጉዳይይይ በቅርብ ቀን ሀገሬ ነኝ 🇪🇹😍
🇪🇹🇪🇹አለኝ ጉዳይ ኢትዮጵያ ላይ ናቲ ምርጥ ስራ ነው በርታ በቅርቡ አዲስ ስራክን ልንጠብቅ ወይ?
Yalaleke yaltekache hulu alew ageru lay🎧 i can't stop listing ur album nhattye meary Amennn megnotachen nw berta I proud Always 😍😙
B
Sebe argo befeker asero adeargo sebbsebo legohesen yaleme yargewe desstashenn.💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
ኑሮ ቢሞላ ወይም ቢጎድል
ለሀዘን ለደስታው ማን ያንቺን ሊያህል
😘💝💝💗💛💙💙💓💔
wow wow wow thank you natty man yewesatchinin awekilni 😱😱😱😘😘😘💚💛❤ 👈 lszalalmi tenuri
ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም amiin uffff
ያላለቀ ያልተቋጭ ጉዳይ አለኝ ኢትዮጲያዬ ላይ 💚💛❤
ድንቅ ነው ናቲ ትክክል ብለሃል
Wawwwww batam dase yelale Natty keshtu
yemachieke
NATI MAN Listing By LOOP All your Song, AMAZING New Version, Thanks to your Mega Mined, The Crew.
Nhatty mirt album😍😍good job👌👍
Hulum betam new miyamrew...turgum alew beka wddd new yaderekut🤗
Nhatty berta arife sira yizah nawu yemetahawu
i think this song is belongs to 'Dr Abiy' . good job Nhatty !!!!
this is what we are waiting for. well done natty outstanding!!!!!
ናትየ 😍 እኔ እንዲያውም ሰኞ ሰኞ ሀገሪ እና ቤተሰቦቼ ይበልጥ የሚናፍቁኝ 💔
ናቲዬ♥ ትመቸኛለክ በቃ
ዋው ናቲ ይሄን ይበልጥ ውድድኩት
Wow migerem melkt nw natisha ❤❤❤❤❤❤❤❤ONE LOVE
መጽናኛዬ ዘፈን
Endetes belo hagerun yetelal....😍😍😍😍
ምርጥ ዘፈን ናቲዬ
Enamesegnalen Natiye
😭😭😭😭😭😭hulem.sisemaw አለቅሣለው ናፍቆቴ እናት ሀገሬ ኮሥትር አዲሡ ገበያ ሠፈሬ uffff😭😭
ethiopia ley yalalek guday aleg hagere layi
Thank you bro god blees you !
Wow natiya betam dase yelal hulum nawe lnageru ante ytelayek zafagha bamuzikawe alam selteftarke dase yelaghal ewadhalwe
Uffffffffffffff Nati❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Yalaleke yaltekuache hulu alew guday hageru lay❤❤❤
Woooow Natye 👌👏👏👏
Betam des mil zefen new natye betam enwedk alen bezu negerm entebk alen kante....ayzok berta።
Weda wendema kememuetue befite gabezoene nebere bexame nw yekefane natiae bexame ewedekalewe😭😭😭😭😭
Ayzog endene neshe enem wendme yelem
Harif sera new nati
Wow best....
ሸብ አርጎ ሠብሥቦ ልጆችሽን
ያለም ያርገው ደስታሽን 😘😘😘😘😘😘😘
I'm in love with this music 💚💛💝 thanks natty man 👏👏👏
Omg ውድድድድድድድድድድድድድድድድ ቆንጆ ዝ ♥i love. U Ethiopia ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
Shebargo bafkere asiro Ade Argo ~~Ethiopiaya ya Alame yargawe dasetashian 🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤
Betame Dese Yelalale Reayehe Nati
የኔ ልዩ ነኮ።
yalalek yaltkwach
hulu alew guday
hageru lay 😥❤️ natiyee atetfabn