አምለሰት ሙጬ የአምባሳደር ሞል ብራንድ አምባሳደርነት የፊርማ ስነ-ስርአት Maya Media Presents |
HTML-код
- Опубликовано: 19 окт 2024
- #MayaMedia #ethiopia #ethiopianmusic
አዝናኝና አስተማሪ የሆኑ ቪዲዮዎችን ዘወትር ለመመልከት / @mayamediaethio
የልብ ወግ በማያ ሚዲያ
Enjoy! Subscribe!
Instagram 👉 / mayaflicks
👉 / maya_digitalmedia
TikTok: 👉 vm.tiktok.com/...
Facebook፡ 👉 / ethio.maya
ቦርጭ መቀነስ ከፈለጋችሁ ምርጥ መላ እኔ ጋር አለ እንደ ኤሚ ሸንቀጥ ለማለት ቤቴን ጎብኙት የሀገሬ ልጆች❤
አምለሰትዬ አንቺ የሚያምርብሽ ገላ ማሳየት ሳይሆን የስርአት ያለው አለባበስ ስትለብሺ ነው በተረፈ በርቺ❤
wow, አገራችን ዱባይ ሊሆን ነው ደስ ይላል አገሬ ስገባ የመጀመሪያ project ሞሉን መጎብኘት ይሆናል እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ
ጎበዝ ቆንጆ በርቺ
አይ አባሰደር አይ ኢትዮጵያ
❤❤❤❤❤
to many gold shop collect one place time is gold !! thanks abasader amleset.
Werk betoch ahun newe bota yagegnut betam dess yelal
በርቺ
❤❤❤❤ኢሚ ቤተሰብ .በርችል
Enkuan des aleshe Ameleset
Amleset pls gelashen shefegnew...betrefe enwedeshalen
ወርቅ ትክክለኛ መሸጫ ቦታዉን አገኘ መጣሁ
ሲያምርብሽ ለወር የተፈጠረች ወርቅ እንስት።
Amleset anchi erasu Werke eko nesh konjo nesh astewaye ena tenkara set nesh ye Set leke nesh
Endanche birrr ytrfwo ygza ena birrr ylnem😂😂😂😂😂😂
For z Legend Teddy afro ! Try to wear gentle dress ! Plus try to work better job ! ! !
ወይጡት
የሞል ብራንድ አምባሳደር ማለት ምን ማለት እንደሆነ የምያብራራልኝ ይኖር ይሆን ? ሞልም ብራንድ አለውንዴ😅😅
Besmam
አረ በማረሚያ አሁን አንቺ ባለትዳር ነሽ አራአያ መሆን ሲገበያ ሽ ምንአይነት አለባበስ ነው ይሄ ምን አመጣው እስከ ለይ የተቀደደ ልብስ መልበስ እውነት እኛ ግን ምንድነው የሆነው
Complexam nesh abo
የምቀኛ ሰፈር ልጅ ስርአት አንቺ ልታስተመሪት ባልሆነ
ምን ሆነሽ ነው??? በጎ በጎን ብቻ ለምን አትወስጅም?
ምኑ ነው የተቀደደው ዕብድ ነሽ እንዴ
@@teddytedo1412 እግዚአብሔር ይቅር ይበለን
ይሄ አባሳደር መሆን በ ኢትዮጵያ እንዴት እረከስ እባካችሁ😂😂😂
Konjo sekon endeza new
ይቅርታና ሙስሊሞችም መሽቀል ይሸጣሉ ወይ ሃራም አይደለም እንዴ፥ ሃይማኖቱን እየጠሉ እንካን አደረሳቹ እንካን ሳይሉ የሚሸጡት ነገር ነው የሚገርመው
አምባሳደር ከሚሆኑ ታዋቂነታቸውን ተጠቅመው online ቢዝነስ ከነ ዲሊፈሪ ቢጀምሩ ይሻላቸዊል፥ እስከመቼ የሰውን እያማማቁ ይኖራሉ። በተለይ መቅደሰ ጸገዬ እሳ ትሻላለች ብዬ አስብ ነበረ ግን ይሀወ ሜላት ነብዬ በለጠቻት ሜራት የራሳን ሽቶ አዘጋጅታ እየሸጠች ነው፥ ቸርነትም ቢዝነስ ከፋታል ሌሎች ግን የሰው ወንበር አማማቂ ሆነዋል
Yemahyem asetsaseb
@@tigisttigistbekure3214 በምኑ መሃይም አትነግድ ነው አሳብሽ። የተሻለ አይስሩ ነው
ውብት እንደዚህ አይደለም😡
ጨዋ ልጅ አልነበርሽ እንዴ ምነው ሰውነትሽን አደባባይ አሰጣሽው?አንቺ ቆንጆ አድርጎ ፈጥሮሻል የፈለግሽውን ብትለብሺ ያምርብሻል ሌሎችም እንዳይሳሳቱበት ብታደርጊ ጥሩ ነው
በማርያም ይሄን የምናይ እህቶቼ እመብርሃን አለባበሳ እያየን ከአርተፊሻል እራሳችንን እናውጣ አይጠቅመንምና አምላክን ማሳዘን ስለሆነ አንተ ቆንጀ አድርገህ አልፈጠርከንም እያልነው ሰለሆነ
❤❤❤
❤❤❤