ዩናይትድ ባለቀ ሰዓት አቻ ወጥቷል። ቼልሲ አሸንፏል። ቶኒ ክሩስ ስለ ሮናልዶ። ሌሎችም አዳዲስ ስፖርታዊ መረጃዎች የአርብ ስፖርት ዜና መስከረም 24/2017

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 окт 2024
  • #ethiopian_sport_news #sport_news_today #ስፖርት
    አዲስ ስፖርት በየደቂቃው ትኩስ ትኩስ እግርኳሳዊ መረጃዎች የሚያገኙበት !
    ➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
    ➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
    ➮የዝውውር ዜናዎች
    ➮የጨዋታ ውጤቶች
    ➮እግርኳሳዊ ትንታኔዎች
    ሁሉንም በአንድ ቦታ
    Addis sports is a RUclips channel where you get the latest football news every minute!
    ➮Ethiopian football news
    ➮ Full information on the major European leagues
    ➮Transfer News
    ➮ Game results
    ➮Football analysis
    All in one place

Комментарии • 19

  • @amanuelmadee4118
    @amanuelmadee4118 37 минут назад

    እናመሰግናለን ብራዘር ❤️❤️❤️❤️

  • @TamkeenNoraldeen
    @TamkeenNoraldeen 7 часов назад +3

    ሠለም ሠለም ፉአዴ ሰለም ኢንዴት አደርከ ያማቼ ደገፍ ነኝ ቡሩኖ ፈርነዴስ ፀበዩነ ኩወስ አገበቡን ማስታከከል አለበት ለስሙ አምበል ነዉ አረ ዪሸሸል ፀልሉለት ወገን❤❤❤❤❤❤

  • @MuleAbera-nk2jo
    @MuleAbera-nk2jo 4 часа назад

    Wel come faode wow ምርጥ አቀራረብ በርታ ወንድሜ❤🙏

  • @MoanaaaG
    @MoanaaaG 7 часов назад +1

    thank you

  • @RtRt-e1x
    @RtRt-e1x 5 часов назад

    ሰላምሰላም ሰላማቹን ያብዛልን የኔዉዘገነርስ ዘንድሮይለያል

  • @FekaduAutomotive
    @FekaduAutomotive 5 часов назад

    አዲስ ስፖርትን መከታተል ስጀምር የስፖርት ወዳጅ ሆንኩገኝ በጣም እናመሰግናለን

  • @DagiKef12
    @DagiKef12 3 часа назад

    Man city ❤❤❤ cr 77777 ❤❤❤❤

  • @Yosefyosef-pu3lm
    @Yosefyosef-pu3lm 7 часов назад +2

    Man u td,❤❤❤😥😥🤦🤦😥🎉
    CR7❤❤💯💯💯🎉🎉😘😍

  • @ሠያ
    @ሠያ 4 часа назад

    🦁🦁🦁🦁

  • @tameneashebo4847
    @tameneashebo4847 5 часов назад

    ሰላም ሰላም ፎሂድ ዎንድሜ እንዴት አዳርክ ባርታ ፋጣሪ ካንቴ ጋር ይሁን ቃን እስክንጋናኝ ጫር ያቆየን ማላካም የ ቡና ስዓት ይሁንላችሁ የ አዲስ ስፖርት አድናቂኦች ባ ሙሉ ታመና አሸቦ ካ southe africa

  • @NuraTemam-h3u
    @NuraTemam-h3u 6 часов назад

    ሰላም ወንድሜ እንዴት አደርክ የቡሩኖ ሁኔታ ምንም አያምርም አቅምህ ሲያንስ ህ የካርድ ሰለባ ትሆናለህ ።ምንጊዜም ድል ለማንቼ❤❤😊

  • @AmanBelhu
    @AmanBelhu 6 часов назад

    ፉአዴ የአሠልጣኝ የወሩ ኮከብ መኦን ያለበት አርቴታ ነው

  • @guzy-w3l
    @guzy-w3l 5 часов назад

    sallami fuade ene rashiforidii golli siyagabaaa dasii yillangalll

  • @semucr7myuitፍሲል
    @semucr7myuitፍሲል 2 часа назад

    😢😢😢

  • @sefadinuiioikk
    @sefadinuiioikk 7 часов назад

    የወሩ ኮኮብ አሰልጣኝ መሆን የለበት የጨወተዉን ክብደት በመያት አርቴታ መሆን አለበት የገጠመቸዉ ክለቦች ስተዩ ከበበድናቸዉ

  • @girmaguntusegunea
    @girmaguntusegunea 50 минут назад

    ፉአዴ ሰላም ለአንተ ይሁን፣ ማንቼ በዚህ ሰውዬ እስከ መቼ ነው? የሚመራው ቴን ሀግ በቃ አልቻለም፣ ለምን በገዛ ፈቃዱ ለቆ አይሄድም? እሱ እስካለ ድረስ የማንቼን ጫዋታዎች ማየት አልፈልግምም፣ ግርማ ከአርባምንጭ፣

  • @gopolangmothsweneng7966
    @gopolangmothsweneng7966 6 часов назад

    Selma Selma fuade ye smeni landani hyali kilabi arsenal dgfi neni Manchester United ka mdgfi liwoqi cfi yedrsa zafi mdgfi yishalali yemilo bamikinati now 😂. Zotiri admci wube ka south Africa ❤

  • @EllamanJus
    @EllamanJus 7 часов назад

    ሠላም f ኑርልኝ ሁለ የአንተን ድምፅ መንፈሴ ይታደሳል የማንቼ ደጋፊ በቡርኖ አንድም ቀን አስደስቶኝ አያቅም ቀሽም ብርኖ