"ቴኳንዶ አሰለጥናለው ብሎ ተዘረረ " ናፍቆት እና ትንሳኤ የቴክዋንዶ አሰልጣኝ በመሆን የሰጡት ትንሽ እረፍት/እሁድን በኢቢኤስ/

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 ноя 2024
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Комментарии • 110

  • @ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ

    ከስፖርቶቹ ዉስጥ በጣም የምወደዉ ቴኳንዶ ነዉ አብሶ እራስን ለመከላከል ጥሩ ነዉ አዴ የማረሳዉ ነገር አድ ወጠብሻ ጎረምሳ አጎል ጉልበተኝ ነን የሚሉት በየሰፈሩ ቆመዉ የሚላከፉ አሉ አይደል አዴ ምን አጋጠመኝ መሰላቹ አዲስ አበባ ሳር ቤት የሚባል አካባቢ በጣም ጎረምሶች ተሰብስበዉ አድ ሴት እያለፈች አደኝዉ ልጅ በጣም አስቸገራት ተዉ ወድሜ ምናረኩ ብላ በትህትና ለመነችዉ መገደኛዉን ሁሉ ተዉ ምናም አሉት ልጁ በጣም ቲቢተኝ ነዉ አቦ ከዛ ልጅታ ትግስታ ሲያል እዛ ሰዉ በተሰበሰበት ከላይ ወደታች ዘረረችዉ አድ ጎረመሳ እኳን አልገላገላትም ቲቢቱን እስከሚበቃዉ አሶጣችለት ጀግና በጣም ነዉ ያደነኳት መጨረሻላይ ሁለተኝ አብሶ ሴት ልጅን ቀና ብለ ብታይ ብላ ይቅርታ አስጠይቃዉ ሄደች

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 3 года назад +8

    ምርጥ ፕሮግራም ከማዳም ሰራ ጥግረራ መልሰ ተዝናናው

  • @ethiopiamymotherlove7455
    @ethiopiamymotherlove7455 3 года назад +22

    የዚህ ሚድያ ወዳጆች እስኪ ልያቹ ጋዜጠኞቹ በተለይ ስወዳቸው

    • @Yewahmenyhonal8532
      @Yewahmenyhonal8532 3 года назад

      ሰላም በቅንነት ሰብስክራይብ እንደራረግ እመልሳለሁ 🇪🇹

  • @roniberuk3291
    @roniberuk3291 3 года назад +20

    ስልጠናው ቆንጆ ነው ግን ቋንቋው ለምን በኢትዮጵያዊ ቋንቋ አይሆንም ? ቹንቢ ቻቻ ቺሌ ከማለቱ ። የሰው ወርቅ አያደምቅ ይባላል ።

  • @bisratarega1233
    @bisratarega1233 3 года назад +2

    ናፍቂ በጣም ነው ያዝናናሽኝ ኢቢኤስን በጣም እምወደው ሾው ነው

  • @teferabayuh7119
    @teferabayuh7119 2 года назад

    እስፖርቱ ለሁሉም ጠቃሚ ቢሆንም አብሮ የሚካሔደው የሩቅ ምስራቅ እምነት አካል የሆነው ጥልቅ ተመስጦ (Transcendental meditation) የሚባለው ከመንሳዊው አለም ጋር መገናኛ መንገድ እንደሆነ ይታመንበትል ከእስፖርቱ ውስጥ ሊወገድ ይገባል፡፡ የሀገሬ ልጆች አስፖርቱን ስሩ፤ ከዚህ የባዕድ እምነት ልምምድ ግን ተጠበቁ!!

  • @hawaabdu2688
    @hawaabdu2688 3 года назад +3

    በጣም ነው ያሳቃችሁኝ

  • @mamijimma5414
    @mamijimma5414 3 года назад +5

    ቴካንዶ በጣም ነው የምወደው

    • @Yewahmenyhonal8532
      @Yewahmenyhonal8532 3 года назад

      ሰላም በቅንነት ሰብስክራይብ አትለፊኝ😍😍

  • @marimeali8331
    @marimeali8331 3 года назад +1

    በጣም ዉሰጤነዉ ቲኳዶ ግን እሰካሁን ግን አላገኘሁትም

  • @መቅደስዘተዋሕዶYouTube
    @መቅደስዘተዋሕዶYouTube 2 года назад

    ወይኔ በሳቅ የተኮረጀ ትውልድ የእኛ ቋንቋ የት ሄደ?የእኛን እየሰጠን እኛ የምዕራባዊያንን እንኮርጃለን። ቹቢ. ህእ.ቹቹ. ሽሩፕ.ችግኔ.ስትሉ ክክ

  • @kediryasin1764
    @kediryasin1764 3 года назад +3

    ናፍቂ ምን ነበር የውሹ አሰልጣኝ ብትሆኑ

  • @behayluaddisu6969
    @behayluaddisu6969 Год назад

    ere wedeza sitasitelu taekwondo kibir yalew sport newko. talegitalachihude?

  • @mesfintadesse6684
    @mesfintadesse6684 Год назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @Tube-cn7rv
    @Tube-cn7rv 2 года назад

    ወላሂ እስፖርት ዉስጤነዉ በጣምምም ግን ምን ይደረጋል አለፈኚ ኡፍፍፍ ይፀፀተኛል ከምር ወይኔ ስደት ፈገግ አረጋችሁኚ 🤣🤣

  • @ethio7445
    @ethio7445 2 года назад

    ኑ ከስራመልስ የመዳም ቅመሞች በዚህ ፕሮግራም ዘና እንበል ❤️አቦ ፈታ አልሁ🥰🤣

  • @tameryehonal3464
    @tameryehonal3464 Год назад

    ,ጥሩ ሙድ ያዛቹብን

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge 3 года назад +3

    እይ እኒያን እናት አይቸ አለቀስኩ አሁን ደሞ በሳቅ አየ አይንና ጥርሴ በደቂቃ እኮነው የሚጫዘቱብኝ😢😢😂😂

  • @መርየምቢትኢስላም
    @መርየምቢትኢስላም 2 года назад

    አረፈታ ነው ይደረጋቹን ይመቻችው

  • @haymitubeme672
    @haymitubeme672 2 года назад

    ሴቶች ቴኳንዶ ስሩ በጣም ይጠቅማቹሃል ምሳሌ እኔ አለም ሲኒማ አምሽቸ ስመጣ ዱርዬ ያዘኝ ግን እጅ ሳልሰጥ አሸነፍኩት።

  • @abdelaalis1113
    @abdelaalis1113 Год назад

    ብገባ ደስ ይለኛል

  • @SdSd-ui2uy
    @SdSd-ui2uy 3 года назад

    ትሱ ዋው

  • @umusebrina8622
    @umusebrina8622 3 года назад

    አይ አስታወሳቹኝ እናቴን በሌላት ብር ካላስገባሽኝ ብዬ አስጨንቄ በወር 50 ብር እየከፈለችልኝ 3 ወር ሰርቻለው አሁን ሳስበው እናቴን በጣም አሳዝኛለው አስጨንቄያለው

  • @seidadem3734
    @seidadem3734 3 года назад +1

    ተሱ የሳቄ ምጭ በጣም አሳከኘ

  • @tesfayemegersa2589
    @tesfayemegersa2589 2 года назад

    Nice

  • @GGU900
    @GGU900 2 года назад +1

    ትንሴ አዝነንቶኛል አቦ እዘው የምያስቀር የለው 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @tewahdoyoutube936
    @tewahdoyoutube936 3 года назад +2

    ልጆቹን አዛጋችሆቸው

    • @Yewahmenyhonal8532
      @Yewahmenyhonal8532 3 года назад

      ሰላም በቅንነት ሰብስክራይብ እንደራረግ እመልሳለሁ😍😍

  • @yimertube6444
    @yimertube6444 3 года назад +1

    ውይ ናፍቂ ስወዳችሁ እኮ

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 2 года назад

    ሠላም ለሀገራችን 💚💛❤👈

  • @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ

    asfet Yet hedo Nw ?

  • @kn5725
    @kn5725 3 года назад

    አረ አስፋው የት ጠፋ????

  • @sofiasofia2752
    @sofiasofia2752 2 года назад

    ወይኔ ናፍቂ ትንሱ እሚለውን በደንብ በሉ ክክክክ

  • @Mercy_Ethiopian
    @Mercy_Ethiopian 3 года назад +4

    ምስኪን ልጆቹ ግራ ተገቡ 🙄😂😂

  • @syoutube6806
    @syoutube6806 2 года назад

    በጣም ደስ የሚል ተኳደው

  • @molomolo5250
    @molomolo5250 3 года назад

    ሰላምላገራችን

  • @zenebewendmsisha3586
    @zenebewendmsisha3586 2 года назад

    ቴኳንዶ የምላስ ጩኸት

  • @محمدمحمود-خ2ش2ت
    @محمدمحمود-خ2ش2ت 3 года назад

    ናፍቆትባጣምነውያሳቃችሁኝ

  • @rahamrahmaa6906
    @rahamrahmaa6906 2 месяца назад

    እሰራለሁብየ ተዘነጠልኩ

  • @redietgirma8994
    @redietgirma8994 3 года назад

    Love teakwondo

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 3 года назад +2

    ናፍቆተ አበሰ አዝናኝ ናቹዉ ትንሱይ ተሸነፍክ

  • @SdSd-ui2uy
    @SdSd-ui2uy 3 года назад

    ዋውውውውው

  • @nasibabitimuzemil6070
    @nasibabitimuzemil6070 3 года назад

    ዊ አራ በሰቅ ገደለቹኝ ውዶች አይ ትሴነ ነፍቅ አዝነነቹን ከከከከከከከከከከ

  • @bizuneshmengiste130
    @bizuneshmengiste130 3 года назад +1

    ባኔዴ ጥቁር ቤልት ደረሳችሁ

  • @mamatube2743
    @mamatube2743 Год назад

    Wow

  • @negasi.t5449
    @negasi.t5449 2 года назад

    Why u don't talk about your country. I know you now who you are? I think you are working for more like and share on RUclips

  • @R.A52
    @R.A52 3 года назад +3

    ሆዴን አቆሰላቹት ቹንቢ 😃😃😃😃

  • @SofiaHussen-ol8wm
    @SofiaHussen-ol8wm 3 месяца назад

    ሰዎች ለሴቶች ቴኳዶ ይመከራል ወይ??

  • @atkletatklet3498
    @atkletatklet3498 3 года назад

    ስፖርቱ ጥሩ ቢሆንም ቋንቋውና የመጨረሻው አይን ተጨፍኖ አቀማመጡ ተመስጦ ዮጋ ጥሩ አይደለም የህንድ የጣኦት አምልኮ ስርዓት ነው

  • @ፍኖyoutube
    @ፍኖyoutube 3 года назад

    በሳቅ የለሁም

  • @ሩሐማየማርያምልጅእትዮ

    kakakaka በሳቅ

    • @Yewahmenyhonal8532
      @Yewahmenyhonal8532 3 года назад

      ሰላም በቅንነት ሰብስክራይብ እንደራረግ እመልሳለሁ😍

  • @ሱሱ-ባባ
    @ሱሱ-ባባ 3 года назад

    ወይ ናፈቂ በሳቅ ልሞት ኡፍ

  • @yimertube6444
    @yimertube6444 3 года назад +1

    ኢንጂነር ቀልድ አያውቁም😂😂😂😂🤣

  • @solomonalazar8812
    @solomonalazar8812 2 года назад

    ቾቤ ክክክክ ናፈቆት

  • @saraahmd5897
    @saraahmd5897 2 года назад

    🤣🤣🤣🤣ወይኔ ዛሬ ተንሱና ናፍቆቴ አወ ጥያቄየለም😅😅😅🤣🤣

  • @መቅዲመቅደስ
    @መቅዲመቅደስ 3 года назад +1

    ውይ ትሱ ገደሉት😂😂😂😂😂ናፍቂ

  • @meazagirmakostr9267
    @meazagirmakostr9267 2 года назад

    ወይኔ😂😂😂የዛሬዉስ ይለያል

  • @s.m.a.entertainment3993
    @s.m.a.entertainment3993 2 года назад

    ትንስዬ ግን የምር አዝናንቶኛል 😁😁😁

  • @getachewmengesha4918
    @getachewmengesha4918 2 года назад

    እረ ልጆቹን አሰቃያቹሃቸው

  • @ሀዉለትሀበሻዊት
    @ሀዉለትሀበሻዊት 3 года назад

    ሆደ ቆሰለ ጭራሽ ኢቢኤስ ድገሙት ይላሉ

  • @sofyatube7031
    @sofyatube7031 3 года назад +1

    ወይ ትንሱ ጥሬ ኮነህ

  • @sisaygo
    @sisaygo 2 года назад

    Good job!!!😂😂😂

  • @elhamseid6413
    @elhamseid6413 3 года назад

    ይሄስ ቢቸግርነው እነትንሱ ተጫወቱበት

  • @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ

    Ay Tensu Setgerm Tasekale

  • @እስልምነየየልቤትርታ

    ክክክክክክቀጥሉው በሉትአላለችም

  • @user-fx2zh8fq3z
    @user-fx2zh8fq3z 3 года назад

    አቦ አትጃጃይ አላማረብሽም ወዱ ያሠልጥናቸው

  • @ኤፍታህተከፈት-በ9ወ
    @ኤፍታህተከፈት-በ9ወ 3 года назад

    አዲስ ምእራፍ ዘገየሳ

  • @ሶልያናእማፍቅር
    @ሶልያናእማፍቅር 3 года назад

    Adis mraf ayimaxam ide

  • @bekahella4239
    @bekahella4239 2 года назад

    Ara makedasi😍😍😍😍😍😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @እርጂኝእመብርሀን
    @እርጂኝእመብርሀን 3 года назад

    ወይኔ ትንሱ በሳቅ 😁😁😁

  • @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ

    እርፊ ናፊቅ ሞቅ ደመቅ

  • @sifanmalaku2369
    @sifanmalaku2369 2 года назад

    😂😂😂😂😂❤❤❤😍😍❤

  • @HayatHayat-oh4is
    @HayatHayat-oh4is 3 года назад

    ክክክ

  • @s.m.a.entertainment3993
    @s.m.a.entertainment3993 2 года назад

    Hhhh ሁላችሁም ታምራላቹ በተለይ ናፍቆት

  • @betelihemtassew4807
    @betelihemtassew4807 2 года назад

    አረ ትንሱ እግር ሚቀጨው አላለም

  • @sadisiraj6049
    @sadisiraj6049 2 года назад

    😀😀😀😀😀😀😀😀😀

  • @tube3009
    @tube3009 2 года назад

    😁😁😁😁😁😁♥️😘

  • @khdigaap1667
    @khdigaap1667 3 года назад +1

    Kkkkkkkkkkkkkkkk

  • @hiatmohameed4278
    @hiatmohameed4278 3 года назад

    Kkkkkkkkkkkk😀😀😀💝💝💝

  • @titki
    @titki 2 года назад

    😂😂😂😂😂🥰👈

  • @niemaansuar2561
    @niemaansuar2561 3 года назад

    😂😂😂😂😁😁😁

  • @mulehabeshamedia9345
    @mulehabeshamedia9345 3 года назад

    ጉድ 👇
    ruclips.net/video/eIM9zqYY1PU/видео.html
    ruclips.net/video/eIM9zqYY1PU/видео.html

  • @diboraayele3746
    @diboraayele3746 3 года назад

    😁😁❤️❤️

  • @taslmbinteslamallhmdulillh9670
    @taslmbinteslamallhmdulillh9670 2 года назад

    Kkkkkkkkkkkkkkk

  • @zubeydaadem5270
    @zubeydaadem5270 3 года назад

    Kkkkkkkk kigneeeee

  • @AlamAlam-yu7iu
    @AlamAlam-yu7iu 3 года назад

    ❤️❤️❤️❤️❤️😂😂

  • @mhmh7628
    @mhmh7628 3 года назад

    😂😂😂😂😂😂😂❤❤

  • @zumbramohammed2357
    @zumbramohammed2357 3 года назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @bashashamucatibadiya8342
    @bashashamucatibadiya8342 2 года назад

    ,😁😁😁😁😁🤔

  • @aberashdaba4773
    @aberashdaba4773 3 года назад

    🤣🤣🤣🤣🤣

  • @አህሊየኮቻዋ
    @አህሊየኮቻዋ 3 года назад +1

    🤪🤪🤪🤪🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @Yewahmenyhonal8532
      @Yewahmenyhonal8532 3 года назад

      ሰላም በቅንነት ሰብስክራይብ እንደራረግ እመልሳለሁ😍

  • @zeynebkaderi6699
    @zeynebkaderi6699 3 года назад

    😄😄😄😄😄ናፊቆት ስዉድሽ

  • @zakozako1865
    @zakozako1865 3 года назад

    Kkkkkkkk

  • @TtTt-yd7zm
    @TtTt-yd7zm 3 года назад

    ክክክክክክክ

  • @ethiopiaethiopia4960
    @ethiopiaethiopia4960 3 года назад

    ዉይ ዉርደት እስፖንጅ ቂጥ አርገሽ ታይቱ ላይ ቁልጭ ብሎ ወጣ🤣🤣🤣🤣

    • @whenimbored8404
      @whenimbored8404 3 года назад

      የስዉ እቃ ምን አሳያችሁ እረጋ አይሻልም ማለቴ የቅናት እንዳያስመስል።

    • @umusebrina8622
      @umusebrina8622 3 года назад

      ሀሀሀሀ ብፈልግ አጣውት

  • @Tube-nn5sz
    @Tube-nn5sz 2 года назад

    😂😂😂😂😂

  • @ቢንትሀምዛነኝስደተኛዋ

    😂

  • @salamgalana6951
    @salamgalana6951 3 года назад

    😄😄😄😄