Azi Abate - መልካም አውዳመት| Melkam Awdamet - New Ethiopian Music 2022 (official Video)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 янв 2025

Комментарии • 16

  • @hanieh4374
    @hanieh4374 2 года назад

    አዚቲ ዋዉ ዋዉ...በጣም ደስ ይላል አሪፍ ሰራ ነዉ በርቺ

  • @selamkidane3432
    @selamkidane3432 2 года назад

    ዋው ዋው ዋው!!!!!!!!!!!!!!!!!
    በጣም አሪፍ ስራ ነው በርቺ👍👍👍👍

  • @emawayeshmoges3275
    @emawayeshmoges3275 3 года назад +1

    አዙዪ የተደበቀ ልዩሰጦታ ነው 🙏🙏🙏🙏❤️

  • @etfworkgetahun3082
    @etfworkgetahun3082 2 года назад

    የኔ ውድ አዝዬ ቆንጆ ክሊፕ ነው በርቺ እንኳን አደረሰሽ 👋👋👋👍👍👍❤

  • @emawayeshmoges3275
    @emawayeshmoges3275 3 года назад +1

    ወቅቱን የጠበቁ ምረጥ ሰራ ነው 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👏👏👏👏

  • @The09hale
    @The09hale 2 года назад

    Congratulation.

  • @asmasougueh1368
    @asmasougueh1368 3 года назад

    የኔውድ እህት ጥሩስራነው እንኻን አደረሰሽ ከነመላው ቤተሰብ

  • @elilta01
    @elilta01 3 года назад +1

    ቆንጆ ስራነው ፈጣሪ እንኳን አደረሳችሁ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @mereteworkgeberesilasie9650
    @mereteworkgeberesilasie9650 3 года назад +1

    አዝዬ እንኳን ደስ ያለሽ የኔ ቆንጆ

  • @abiyewossene6600
    @abiyewossene6600 3 года назад

    ምርጥ የአውዳመት ክሊፕ ነው👍👍👍👏👏👏👏

  • @mzzz4916
    @mzzz4916 3 года назад

    በጣም ቆንጆ ስራ ነው::

  • @genetmekonen1001
    @genetmekonen1001 3 года назад

    ወይ አዝዬ የኔቆንጆ እንኳን ደስ አለሽ

    • @belayadera4069
      @belayadera4069 3 года назад

      በጣም ጥሩ የዐውዳመት ሙዚቃ!

  • @menberegebreyes3512
    @menberegebreyes3512 3 года назад

    በጣም ቆንጆ ነው አዚዬ በርቺ !!!

  • @senilakew7645
    @senilakew7645 3 года назад

    aziye konjo sra new enkuan aderesachu