Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እባካችሁ ቭድዮውን ላይክ በማድረግ እንዲሁም ወደ ፌስቡክ ግሩፖች ሼር በማድረግ የእነዚህ ወላጆች እንባ እናብስ
ኡፍፍፍፍፍ እር ብርየ የኛ መከራ በዛ ያአሏህ አላህ ከይር ያስማቸው አንተንም ባለህበት ከመጥፎ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ውድሜ
ብርየ የኛ መከራ በዛ አላህይጠብቀን እሳቸዉንም አላህይድረሥላቸዉ ወላ በጣም የሚያዛዝንነዉ
ወላሂ በጣምነዉ የሚያዛዝኑት አላህ ይድረሥላቸዉ
እፍፍፍ ውወይ እህስደት አይኑ ይጠፋ እግዚአብሔር በሰላም ይመልስላችሁ ፈጣሪ ያስገኝላችሁ
እግዚአብሔር። ይስጠህ ብረክስ
የኔ ምስኪን ብሬክስ የምር አሳዘንከኝ😢😢😢ሰወቹ ደሞ ይበልጥ ያሳዝናሉ ምናለ እግዚሐብሄር ቢርዳት ኢትዮጵያን😢😢😢ena ስደት በቃቹ ቢለን ufffffff😢😢😢😢😢
😢😢😢😢😢😢😢👌👌👌👌😆😆👍👍👍👍😢😢😢😢😢😢😢
😭😭😭
😭😭😭😭😢 beqachu yibelen😢
ኡፍፍፍፍፍ ስደት አሁንስ የፈጣሪ ያለህ ሀገራችን ላይ ድህነታችን ይግደለን ከምር ስንቱ ቤተሰቦች ናቸው ልጃቸውን በተስፋ የሚጠብቁ ፈጣሪ በሰላም ያገናኛቸው 😔😔😔😔😔😔 ያልፍልናል እያልን እንወጣለን አለፈብንኮ ቤተሰብም በኛ ተሰቃይተው አሳድግው ካደግንም ቡኃላ ተሰቃይተው ኡፍፍፍ ቃላት የለኝም ብቻ ፈጣሪ ይርዳት
አረ በፈጠራቹ ትንሸ እፈሩ።ሰብሰክራይብእርጉዝ ነኝ ላይክወለድኩ ላይክአገባሁ ላይክአገረልገባነው ላይክተፍታን ላይክወዘተ የምትሉ የመጠየቂያ ቦታ እወቁ ለማኞች 😠😠😠😜😜😜😜 ወይኔ ቤተሰቦቹ ሲያሳዝኑ አይይይይይ ሰደት😢😢😢😭😢
እረ ወላሂ ውነትሽን ነው
100%ልክ ነሽ እህቴእኔም በጣም ይገርመኛል ያሳስበኛል
@@aswaaswal6153 የኔውድ በጣምጂ። ይገረማሉ
@@ሂክማሙሀመድ-ጸ3ኰ 👌
የኔውድ ከምርሽነው ሁሉንም በላይክነው የሚፂናኑት ክክክክክክክክክ
እፍፍፍፍፍፍ ስደት ዓይኑ ይጥፋእ ሓፍተይ ማዓረይ ፈጣሪ ምሳኺ ይኹን ። ብሬዋይ ሓወይ ማዓረይ ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ ፈጣሪ !! መሲየ የኔ ቆንጆ በስላም ተጋላገሊ !! ወልድሽ ሳሚ !!
ዲስ ላይክ የምታደርጉ ሰወች ግን ምናይነት ፍጡሮች ናችሁ ከሰው አልተፈጠራችሁም አሁን ይህን የሚያሳዝን ቤተሰብ እኝህ አባት እና እናት የኔ ቢሆኑ ብላችሁ ለምን አታስቡም
ዉይ የዘንድሮ ቀን መቸ ነዉ ጥሩ ነገር ይምንሰማዉ የኔ አባት ሲያሳዝኑ ፈጣሪ በሰላም ከልጅወ ጋ ያገናኘወት
አንዳንዶቹ ጭራሽ የሰው ጉዳት ያስደስታቸዋል መሰልኝ ዲስ ላየክ ሚያረጉት አባትየው እንዴት አንጀት ይበላሉ በአላህ ባለችበት አላህ ይጠብቅላቹ
ወይኒ
እፍፍፍፍፍሥደት
አይ የኔ ካርታታ ለማይሞለ ዱንየ 😭😭😭😭😭😭 በዱንየ ከለሽ አለህ ለቤተሰብሽ ይማልስሽ
አላህ በሠላም ያገነኛችሁ አባቲ
እምዬ የኔ እናት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ባልሽበት ለቤተሰቦችሽ ድምጽሽን ያሰማቸው አይ አባቴ አይዞውት አባት ሁሉ ሳይ አባቴን እንዳስብ ያረገኛል ውድ አባቴ ነፍስህን ይማርልኝ እስከ እለተ ሞቴ ምን ግዜም በልቤ ትኖራለህ
ብሬክስ መልካም ሰው ነህ በርግጥ ሰዌቹ በጣም የሳዝናሉ ፍጣሬ ይርዳቹ
ፈጣሪ ያገናኛቸው እፍፍፍ አይ ስደት 😪
ኦፍፍፍፍፍፍፍ አንጀቴን በሉኝ አመብርሀን መልካም ነገር ታስማቺሁ Brex የኔ ጌታ እግዚአቢሄር ይጠብቅህ
16 ዲስ ላይክ አረ ምናይነት ሼጣን ነው የብሬክስና የሳሙኤል ቻናል ዲክ የሚያረኩት አላህ ይናዕልኩም
ባለማወቅ ይመስለኛል
ዛሬ ጊዜ መልካም የሚያደርግ ሰው ማን ይወደዋል ብላችሁ ነው ወገኖቼ
ባለማወቅ ይሆናል ግን አትራገሚ ላይ ስላደረጉ አጀር የለውም ድስ ላይክ ስላደረጉ ሀራም አይደለም እና አትራገሚ እርግማን ጥሩ አይደለም ወዳች እዳይመጣ
ወይ ምስኪኖች ሲያሳዝኑ ፈጣሪ በህይወት ካለሽ በሰላም ያገናኛችሁ 😥😥😥
ብርየ እግዚአብሔር ከክፉ ይሰውርህ ወይኔ በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ያስገኛት በእውነት ለቤተሰብ ፅናቱን ይስጥ የኔናት ካለሽ ድምጥሽን ያሰማን ከሌለሽ ነፍስሽን ይማር በእውነት ይከብዳል
እፍፍፍፍፍፍፍ የኔ አባት አይዞዎት እግዚአብሔር መልካም ነው ያስገኛታል. አሁንስ መች ይሆን የኛ ስቃይ እና ልቅሶ እሚያቆመው እር አምላኬ ሆይ እርዳን ድስታቸውን አስማን
ብሬክሰየ በየሂድክበት አላህ ይከተልህ የኔ መልካም ወንድም አልቅሰህም ረድተህም ታሣዝነኝ አለህ ከችግሩ በላይ አተ
በጣም ያሳዝናል እግዚአብሄር ይጠብቃት ለሀገሯ እና ለቤተሰቦቿ ያብቃት
አየ ብሬክሰ መልካም ሠው እድሜናጤና ይሰጥህ ለሠወቹም የልጃቸውን ወሬ እመብርሀን ታሠማቸው
ኡፍ የኔ አባት አላህ ያስገኛት አጅቴን ባላችሁት ከአላህ ተስፋ አይቆረጥም
አላህ ያሥገኛት ያረብ በጣም ከባድ ነው ሥንቱን ከባድ ወታ ከገባች ወዳ የኔ ማር ባለሽበት ፈጣሪ ይጠብቅሽ ለቤተሠቦችሽም አለሁ በይ
አላህ መልካም ነገር ያሰማችሁ ያአላህ የተጨነቀ ሁሉም ፍረጃውን አቅርብለት
እህታችን እመቤቴ ማርያም ትጠብቃት
ላሀው ለውላ ቁወተ ኢላ ቢላ የኔ ሚስኪን አላህ ከይሩን ያሰማችሁ መገን ወላድ በስደት ያለን ሁሉ አላህ ይጠብቀን
ኡፉፉፉፉፉፉ በይዛኽ ዳአነ አመቤተ ማርያም ታብርሀልኹም አማላኬ ሆይ ካብወፀእኻ ምቕራይ ሰውረና
የኔ እናት በሂወት ካለሺ በሠላም ከቤተሠብሺ ይደብልቅሺ ሆደ ተላወሠ😢😢😢😢😢
ወላጆችስ አያልቅሱ 😭 የአብርሃም አምላክ ልኡል ሆይ እግዚአብሔር ሆይ መልካሙን ወሬ አሰማን የኔ ከርታታ መላኩ ሚካኤል በክንፈ ረድኤቱ ከዘመዶችሽ ያገናኝሽ 😭
ኣመን 3 እናት
አላህ ያስገኚላችሁ ያረብ ባለችበት ቦታ ሠላም ያድርጋት አብሽሩ ትገኛለች
አባትዬ አላህ ከልጅዎት ጋር ያገናኝዎት ያረብ አላህ በሂወት ያኑራት አብሽሩ አባት
የኔ አባት ሰውየው በጣም አሳዘነኝ ባባ አላህ ያስገኝልህ አንጀቴን በላው
እግዛብሄር ምሳኪ ይኩን አብ ዘለክዮ ዝሓፍተይ ዋይ ስደት ካብ ጥቅሙ ጉድኣቱ
ብሬየ ባለህበት አሏህ ይጠብቅህ የኔእህት አሏህ ያስገኝሽ ያረብ
ያጌታ ሰማያና ምድር የፈጣር ኣምላክ ይድህ ኣባቴ ፆሎትህን ይሳማህ
ወይ ስደት በጣም ያሳዝናልእግዛአብሔር አምላክ ቸር ዉሬ ያሰማን
ወይ ስደት በጣም ያሳዝናል
የእውነት አባትዬው ጭንቀቱ አባቴን መሰለኝ ኡፍ ድምጿን ያገናኛችሁ 😢😢😢
ኡፍፍ 😭😭😭😭😭😭 በሄወት ካለች ለቤተሰቦቹ ፈጣሪ ድምፁን ያሰማቸዉ ሚስኪን ፈጣሪ ይርዳሽ እህቴ ይከብዳል ሁሉም ነገር
ሰደት አይኑ ያጥፋ አይዛህ ትገኛለች አባት
ወይ እግዚአብሔር ብሰላም የራኽብኩም ድኣ ሕማቕ ኣይትስምዑ ኣቦና ኡፍ
ያረብ ሥቱን እንሰማለን አላህ በሂወት ካለች ያገናኛችሁ አባትዋ እዴት ልቤ እደተሰበረ
ወይኔ ብሬክስ እረ በአላህ መቸ ነዉ ወይኔ አላህ ድምፆን ያሰማቸዉ ያአላህ
ሚስኪኖቼ አይ ስደት ለማይሞላ ኑሮ ቅልጥ ብሎ መቅረት፣አላህ ያገናኛቸው ያረብ ምን አልባት ሸጠዋት እንደሆነ ብዬ አስባለሁ ምን አልባት የመጣችበትን ደላላ ቢያናግሩ መፍተሄ አይጠፋም።
ፈጣሪወጥቶከመቅረትይሰውረንያሳዝናል
እግዚአብሔር አምላክ ይድረስላችሁ ወይኔ ሲሳዝን አይዞወት አባቴ ድንግል ማርያም ትድረስላት
ቅዱስገብርኤ፣ጥላአገደፋአ፣ሁኖውይከተላት፣በሰላምይመልሳት፣የኔክርታታአ፣እመብርሀን፣በሰላም፣ታሰገኝሽ😭😭😭😭😭🙏🙏⛪⛪
አይይይይይይ ስዴት አይኑ ይጥፋ እግዚአብሔር አምላክ እሱ በጥበቡ ከቤተሰቦቹአ ያገናኛት ለፈጣሪ እሚሳነው ምንም የለምና ለስደተኛዋ እህታችንም ቅድስት ድንግል ማሪያም ከጎኑአ ትሁን
እኔስ የወገኔ ለቅሶ እንጀቴን በላው ስንት ጉድ አለ ቤት ይቁጠርው ከመቶው 50 ነው የሚሳካለት አባቴ እግዚአብሔር ይርዳወት
እይይይ ስደት እፍፍፍፍ እግዚአብሔር ኣምልኬ ከሰው ጋር ይሁን ኣይዛይች ትገኝልች እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትርዳችህ
አላህ በሠላም ይቀላቅልላተዉ ከቤተሠባጋ
እግዚአብሔር ከቤተሰቦቿ ለመገናኘት ያብቃት ፈጣሪ ሆይ የእናት እና ያባቷን እንባ አብስ በህይወት አገናኛቸዉ
እመብራሀን ከቤተሰቦቾ ታገናኛት እፍፍፍፍፍ ያማል ብርሺ እግዚአብሄር ይርዳህ ሰላምህን ያብዛልን ወንድሜ
አላህ ይርዳቸው የቤተሠብስ ለቅሶ አያሣየኝ ኡፍፍፍፍፍ
አላህ ያስገኝላቸው አባቴን መሰሉኝ አይ ስደት
ያረቢ ያውም በባህር አላህ ያስገኝልሁ ያረቢ ኸስደትበቃበለን ብሬክስ ቡሩክሰው ጤናይስጥህ እሷንም አላህ ያስገኛት
የኔ ማሮች አላህ ያገናኛችሁ የገጠሩ ትግሬ እኮ የዋህ ነው የከተማው ትግሬ ነው እጂ መሰሬ አብሽሩ ትገኛለች
የጭንቅ አማላጅዋ ድንግል ማሪያም ለአይነ ስጋ ታብቃችሁ አባቴ
እማምላክ በሰላም ታገናኛችሁ ውይይይይስደት አይንህ ይጥፍ 😭
አባታችን እግዚአብሄር ይርዳህ ባለችበት እመቤቴ ትጠብቃት
ጥሩ ዜና ያሰማን እፍ
ኣብ ዘላቶ ፈጣሪ ፅላል ይኹና ጥዑም ወረ የስምዕኹም ባባየ 😢😢😢😢😢😢😢
ኦፍፍ ኢትዮጵያ ሀገሬ ምን አባቴ ላርግሺ 😢😢😢 ሀዘንሺ ስቃይሺ ብዛቱ እናቴ😭😭😭😭😭 የሰራዊት ጌታ በቃ በላት ኢትዮጵያን🙏😓😓 ቀና ብላ ትሄድ ብሬክስ የምትለፋበት በወሬ ብቻ ሳይሆን የጠፉት የሚገናኙበት ያዘኑት የሚፅናኑት ግካምህ ፍሬ የሚያፈራበት ይሁንልህ🙏
እፍፍፍ ሰደት ስንት ወጠትቀር እህቴ እማዬ ማርያም ክስውገትህ ብሬክ ወንድም አንተመ ሰላምህ ይብዛ ወንድም
ስላም ብሬክስ ሓወይ 😭😭😭😭😭😭እመብርሃን ኣብዘላቶ ታሓልዎ
ያአላህ።አቦ።አለሁትበላቸው።።የኔሚስኪኖች እዚህ ከቶየስንቱንሰውሰቆቃእንስማ።ዛሬስበጣምይከብዳል በተለይ በስደትላይያሉ
ያረብ አንተ ድረስላቸው እስከመቸ ድረስ ነው የኛ ስቃይ የሚቆመው አንተ ድረስልንበቃችሁ በለን 😭😭
እግዛብሄር ይርዳሽ እህቴእፍፍፍፍ አይስደት አይኑ ይጥፋ
እፍፍፍፍፍፍ ያሳዝናል የኔ እናት ባለችበት እግዚያብሄር አምላክ ይጠብቃት።
አፍፍፍፍ አይ ስደት ስንቱ ቤተሰብ አለቀሰ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭እግዚአብሔር አምላክ በስላም ያገናኛችሁ
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ኣየ እዚ ስደት ኣዚ እ.ር ኹሉ ኣብ ኢዱ እዩማ ብልገበረ ገሩ ናብ ዓዳ ይምለሳ እ.ር ::
እግዚአብሔር ፅቡቅ ፅዋ ያስመዐኩም አየ ስደት
የኔ አባት አሳዘኑኝ አባቴን መሰሉኝ አላህ ኸይርነገር ያሰማችሁ ያረብ ይህን የመን የመጣበት ያውቀዋል ከባድ ነው አላህ ይድረስላት
እግዜብሄር ይደርስላት አይዞችሁ ትገኛለች እመብርሀን ይሱ ጋ ትሁን
ሰላም ብሬክስ ሓወይ ኡፍፍፍፍ ሰደት ዓይኑ ይጥፍእ ሓፈተይ ማዓርይ ፈጣረ ምሳኺ ይኹን
ብሬክሰየአግኣብሔርቅዱሰሚካኤልምሳኻይኹን
እግዚአብሔር ድምጾን ያስማችሁ ምስኪን የኔ አባት
Ufffffff betam yasezinal 😭😭😭😥
ፈጣሪ በሂወቴ አለሁ ብላ ደሰ ይበላችሁ ወይኔ ወላድ
ኢሻአላህ አላህ ያሥገኝላችሁ አላህ ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን
እህቴ ፈጣሪ ባለሽው ቦታ ይጠብቅሽ
እህትየ እመቤቴ ትጠብቅሽ🙏☝🙏☝🙏☝
ወይ ፈጣሪ ይርዳችሁ እኔ ዘንድሮ መጣም ተጨንቂ ነበረ ደበር ላይ ወንድሜን ሊመቱብ ነበረ በመቆሞ ድኖልኛል እግዚአብሔር ይመሥገን 😢😢😢 አይ ሥደት
አሜን አሜ ን
እፍፍፍፍፍፍፍ አይ ስደት በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ቸር ወሬ ያስማቹሁ
እግዚአብሔር ይድረሰልሺ እህቴ
ያረብ አላሕኸይርያሠማችሁ።
እመቤቴ ባለችበት ትጠብቃት አይ ስደት ስንቱን ነጠቀን 😭😭😭😭
ፈጣሪ ያገናኛቸው እፍፍፍፍ ኣይ ስደት😢
ኢሻላ በአላህ ፈቃደ ትገኛለይ
ለአላህ አይቻግራውም አላህ ያቀርብላቹሁ ያልጂን ፍቅር ያወላዳ ያቀወል
አላህይድረስልችሁ ያረብ ከሰርቱ ካጥሬ
እግዜአብሄር ያገናኝሽ ከቤተሠቦችሽ ጋር የኔከርታታ አይስደት አይቤተሠብ 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥
ኡፍፍፍፍፍፍፍ ፈጣሪ በሰላም ያስገኛት የኔ አባት አለሁ ትበላችሁ 😭😭😭😭😭
አላህ በቅርብ ቀን ያሥገኝላቸው ያረብ አሁንስ የወላጆች ለቅሶ በዛ በየጊዜው ኡፍፍፍፍፍፍ
እፉ እስከመች ነው የኔ አባት አላህ ያስገኛት
በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ፊቱን ይመልስላቹህ በእውነት በጣም ነዉ የሚያሳዝነው ኡፍፍፍፍ
እግዛቢሄር ይሓጉዙኩም አበይ
ፈጣሪ ይርዳቺሁ በሰላም ያገናኞቺሁ በጣም ያሳዝናል 😖😖😖
አይ አባቴ አይዞወት ምንም አኮንም ስልክ ጠፍቶባት ግር ብሎት ይሆናን። አይ ስደት
ፈጣሪ በሰላም ያገናኛችሁ አባቴዋ
የኔ ቤተሠቤ አርብ ጠዋት በድበር ማቋረጥ ላይ እያሉ ሢበታተኑ አንዱን ማጅራቱን ብለውት ሞተ አሉ 2ቱ የት እንደደረሡ ግራ ገብቶናል የአላህ በሀዘን ልሞት ነው አላህ ይሁነን ዱአ አርጉልን
እግዚአብሄር ባለችበት ይጠብቃትእፍፍፍፍፍ አይ የፈረደበት ወላጂ
እመብርሀን ቸርወሬ ያሰማችሁ
እየይይይክ ስደት ዓይኑ ይፍሰስ ኣበይኮን ትህሊ ቅዱስ ገብርኤል ይሓልኪ ዝያዳይ
እግዚአብሔር ይሪዳቹ እም አምላክ ከሱዋ ጋ ትሁን
ወይኔ አባቴ እናቴ እግዚአብሔር ያገናኛችሁ
እባካችሁ ቭድዮውን ላይክ በማድረግ እንዲሁም ወደ ፌስቡክ ግሩፖች ሼር በማድረግ የእነዚህ ወላጆች እንባ እናብስ
ኡፍፍፍፍፍ እር ብርየ የኛ መከራ በዛ ያአሏህ አላህ ከይር ያስማቸው አንተንም ባለህበት ከመጥፎ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ውድሜ
ብርየ የኛ መከራ በዛ አላህይጠብቀን እሳቸዉንም አላህይድረሥላቸዉ ወላ በጣም የሚያዛዝንነዉ
ወላሂ በጣምነዉ የሚያዛዝኑት አላህ ይድረሥላቸዉ
እፍፍፍ ውወ
ይ እህስደት አይኑ ይጠፋ እግዚአብሔር በሰላም ይመልስላችሁ ፈጣሪ ያስገኝላችሁ
እግዚአብሔር። ይስጠህ ብረክስ
የኔ ምስኪን ብሬክስ የምር አሳዘንከኝ😢😢😢ሰወቹ ደሞ ይበልጥ ያሳዝናሉ ምናለ እግዚሐብሄር ቢርዳት ኢትዮጵያን😢😢😢ena ስደት በቃቹ ቢለን ufffffff😢😢😢😢😢
😢😢😢😢😢😢😢👌👌👌👌😆😆👍👍👍👍😢😢😢😢😢😢😢
😭😭😭
😭😭😭😭😢 beqachu yibelen😢
ኡፍፍፍፍፍ ስደት አሁንስ የፈጣሪ ያለህ ሀገራችን ላይ ድህነታችን ይግደለን ከምር ስንቱ ቤተሰቦች ናቸው ልጃቸውን በተስፋ የሚጠብቁ ፈጣሪ በሰላም ያገናኛቸው 😔😔😔😔😔😔 ያልፍልናል እያልን እንወጣለን አለፈብንኮ ቤተሰብም በኛ ተሰቃይተው አሳድግው ካደግንም ቡኃላ ተሰቃይተው ኡፍፍፍ ቃላት የለኝም ብቻ ፈጣሪ ይርዳት
አረ በፈጠራቹ ትንሸ እፈሩ።
ሰብሰክራይብ
እርጉዝ ነኝ ላይክ
ወለድኩ ላይክ
አገባሁ ላይክ
አገረልገባነው ላይክ
ተፍታን ላይክ
ወዘተ የምትሉ የመጠየቂያ ቦታ እወቁ ለማኞች 😠😠😠😜😜😜😜
ወይኔ ቤተሰቦቹ ሲያሳዝኑ አይይይይይ ሰደት😢😢😢😭😢
እረ ወላሂ ውነትሽን ነው
100%ልክ ነሽ እህቴ
እኔም በጣም ይገርመኛል ያሳስበኛል
@@aswaaswal6153 የኔውድ በጣምጂ። ይገረማሉ
@@ሂክማሙሀመድ-ጸ3ኰ 👌
የኔውድ ከምርሽነው ሁሉንም በላይክነው የሚፂናኑት ክክክክክክክክክ
እፍፍፍፍፍፍ ስደት ዓይኑ ይጥፋእ ሓፍተይ ማዓረይ ፈጣሪ ምሳኺ ይኹን ። ብሬዋይ ሓወይ ማዓረይ ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ ፈጣሪ !! መሲየ የኔ ቆንጆ በስላም ተጋላገሊ !! ወልድሽ ሳሚ !!
ዲስ ላይክ የምታደርጉ ሰወች ግን ምናይነት ፍጡሮች ናችሁ ከሰው አልተፈጠራችሁም አሁን ይህን የሚያሳዝን ቤተሰብ እኝህ አባት እና እናት የኔ ቢሆኑ ብላችሁ ለምን አታስቡም
ዉይ የዘንድሮ ቀን መቸ ነዉ ጥሩ ነገር ይምንሰማዉ የኔ አባት ሲያሳዝኑ ፈጣሪ በሰላም ከልጅወ ጋ ያገናኘወት
አንዳንዶቹ ጭራሽ የሰው ጉዳት ያስደስታቸዋል መሰልኝ ዲስ ላየክ ሚያረጉት አባትየው እንዴት አንጀት ይበላሉ በአላህ ባለችበት አላህ ይጠብቅላቹ
ወይኒ
እፍፍፍፍፍሥደት
አይ የኔ ካርታታ ለማይሞለ ዱንየ 😭😭😭😭😭😭 በዱንየ ከለሽ አለህ ለቤተሰብሽ ይማልስሽ
አላህ በሠላም ያገነኛችሁ አባቲ
እምዬ የኔ እናት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ባልሽበት ለቤተሰቦችሽ ድምጽሽን ያሰማቸው አይ አባቴ አይዞውት አባት ሁሉ ሳይ አባቴን እንዳስብ ያረገኛል ውድ አባቴ ነፍስህን ይማርልኝ እስከ እለተ ሞቴ ምን ግዜም በልቤ ትኖራለህ
ብሬክስ መልካም ሰው ነህ በርግጥ ሰዌቹ በጣም የሳዝናሉ ፍጣሬ ይርዳቹ
ፈጣሪ ያገናኛቸው እፍፍፍ አይ ስደት 😪
ኦፍፍፍፍፍፍፍ አንጀቴን በሉኝ አመብርሀን መልካም ነገር ታስማቺሁ Brex የኔ ጌታ እግዚአቢሄር ይጠብቅህ
16 ዲስ ላይክ አረ ምናይነት ሼጣን ነው የብሬክስና የሳሙኤል ቻናል ዲክ የሚያረኩት አላህ ይናዕልኩም
ባለማወቅ ይመስለኛል
ዛሬ ጊዜ መልካም የሚያደርግ ሰው ማን ይወደዋል ብላችሁ ነው ወገኖቼ
ባለማወቅ ይሆናል ግን አትራገሚ ላይ ስላደረጉ አጀር የለውም ድስ ላይክ ስላደረጉ ሀራም አይደለም እና አትራገሚ እርግማን ጥሩ አይደለም ወዳች እዳይመጣ
ወይ ምስኪኖች ሲያሳዝኑ ፈጣሪ በህይወት ካለሽ በሰላም ያገናኛችሁ 😥😥😥
ብርየ እግዚአብሔር ከክፉ ይሰውርህ ወይኔ በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ያስገኛት በእውነት ለቤተሰብ ፅናቱን ይስጥ የኔናት ካለሽ ድምጥሽን ያሰማን ከሌለሽ ነፍስሽን ይማር በእውነት ይከብዳል
እፍፍፍፍፍፍፍ የኔ አባት አይዞዎት እግዚአብሔር መልካም ነው ያስገኛታል. አሁንስ መች ይሆን የኛ ስቃይ እና ልቅሶ እሚያቆመው እር አምላኬ ሆይ እርዳን ድስታቸውን አስማን
ብሬክሰየ በየሂድክበት አላህ ይከተልህ የኔ መልካም ወንድም አልቅሰህም ረድተህም ታሣዝነኝ አለህ ከችግሩ በላይ አተ
በጣም ያሳዝናል እግዚአብሄር ይጠብቃት ለሀገሯ እና ለቤተሰቦቿ ያብቃት
አየ ብሬክሰ መልካም ሠው እድሜናጤና ይሰጥህ ለሠወቹም የልጃቸውን ወሬ እመብርሀን ታሠማቸው
ኡፍ የኔ አባት አላህ ያስገኛት አጅቴን ባላችሁት ከአላህ ተስፋ አይቆረጥም
አላህ ያሥገኛት ያረብ በጣም ከባድ ነው
ሥንቱን ከባድ ወታ ከገባች ወዳ የኔ ማር ባለሽበት ፈጣሪ ይጠብቅሽ ለቤተሠቦችሽም አለሁ በይ
አላህ መልካም ነገር ያሰማችሁ ያአላህ የተጨነቀ ሁሉም ፍረጃውን አቅርብለት
እህታችን እመቤቴ ማርያም ትጠብቃት
ላሀው ለውላ ቁወተ ኢላ ቢላ የኔ ሚስኪን አላህ ከይሩን ያሰማችሁ መገን ወላድ በስደት ያለን ሁሉ አላህ ይጠብቀን
ኡፉፉፉፉፉፉ በይዛኽ ዳአነ አመቤተ ማርያም ታብርሀልኹም አማላኬ ሆይ ካብወፀእኻ ምቕራይ ሰውረና
የኔ እናት በሂወት ካለሺ በሠላም ከቤተሠብሺ ይደብልቅሺ ሆደ ተላወሠ😢😢😢😢😢
ወላጆችስ አያልቅሱ 😭
የአብርሃም አምላክ ልኡል ሆይ እግዚአብሔር ሆይ መልካሙን ወሬ አሰማን
የኔ ከርታታ መላኩ ሚካኤል በክንፈ ረድኤቱ ከዘመዶችሽ ያገናኝሽ 😭
ኣመን 3 እናት
አላህ ያስገኚላችሁ ያረብ ባለችበት ቦታ ሠላም ያድርጋት አብሽሩ ትገኛለች
አባትዬ አላህ ከልጅዎት ጋር ያገናኝዎት ያረብ አላህ በሂወት ያኑራት አብሽሩ አባት
የኔ አባት ሰውየው በጣም አሳዘነኝ
ባባ አላህ ያስገኝልህ አንጀቴን በላው
እግዛብሄር ምሳኪ ይኩን አብ ዘለክዮ ዝሓፍተይ ዋይ ስደት ካብ ጥቅሙ ጉድኣቱ
ብሬየ ባለህበት አሏህ ይጠብቅህ የኔእህት አሏህ ያስገኝሽ ያረብ
ያጌታ ሰማያና ምድር የፈጣር ኣምላክ ይድህ ኣባቴ ፆሎትህን ይሳማህ
ወይ ስደት በጣም ያሳዝናል
እግዛአብሔር አምላክ ቸር ዉሬ ያሰማን
ወይ ስደት በጣም ያሳዝናል
የእውነት አባትዬው ጭንቀቱ አባቴን መሰለኝ ኡፍ ድምጿን ያገናኛችሁ 😢😢😢
ኡፍፍ 😭😭😭😭😭😭 በሄወት ካለች ለቤተሰቦቹ ፈጣሪ ድምፁን ያሰማቸዉ ሚስኪን ፈጣሪ ይርዳሽ እህቴ ይከብዳል ሁሉም ነገር
ሰደት አይኑ ያጥፋ አይዛህ ትገኛለች አባት
ወይ እግዚአብሔር ብሰላም የራኽብኩም ድኣ ሕማቕ ኣይትስምዑ ኣቦና ኡፍ
ያረብ ሥቱን እንሰማለን አላህ በሂወት ካለች ያገናኛችሁ አባትዋ እዴት ልቤ እደተሰበረ
ወይኔ ብሬክስ እረ በአላህ መቸ ነዉ ወይኔ አላህ ድምፆን ያሰማቸዉ ያአላህ
ሚስኪኖቼ አይ ስደት ለማይሞላ ኑሮ ቅልጥ ብሎ መቅረት፣አላህ ያገናኛቸው ያረብ ምን አልባት ሸጠዋት እንደሆነ ብዬ አስባለሁ ምን አልባት የመጣችበትን ደላላ ቢያናግሩ መፍተሄ አይጠፋም።
ፈጣሪወጥቶከመቅረትይሰውረንያሳዝናል
እግዚአብሔር አምላክ ይድረስላችሁ ወይኔ ሲሳዝን አይዞወት አባቴ ድንግል ማርያም ትድረስላት
ቅዱስገብርኤ፣ጥላአገደፋአ፣ሁኖውይከተላት፣በሰላምይመልሳት፣የኔክርታታአ፣እመብርሀን፣በሰላም፣ታሰገኝሽ😭😭😭😭😭🙏🙏⛪⛪
አይይይይይይ ስዴት አይኑ ይጥፋ እግዚአብሔር አምላክ እሱ በጥበቡ ከቤተሰቦቹአ ያገናኛት ለፈጣሪ እሚሳነው ምንም የለምና ለስደተኛዋ እህታችንም ቅድስት ድንግል ማሪያም ከጎኑአ ትሁን
እኔስ የወገኔ ለቅሶ እንጀቴን በላው ስንት ጉድ አለ ቤት ይቁጠርው ከመቶው 50 ነው የሚሳካለት አባቴ እግዚአብሔር ይርዳወት
እይይይ ስደት እፍፍፍፍ እግዚአብሔር ኣምልኬ ከሰው ጋር ይሁን ኣይዛይች ትገኝልች እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትርዳችህ
አላህ በሠላም ይቀላቅልላተዉ ከቤተሠባጋ
እግዚአብሔር ከቤተሰቦቿ ለመገናኘት ያብቃት ፈጣሪ ሆይ የእናት እና ያባቷን እንባ አብስ በህይወት አገናኛቸዉ
እመብራሀን ከቤተሰቦቾ ታገናኛት እፍፍፍፍፍ ያማል ብርሺ እግዚአብሄር ይርዳህ ሰላምህን ያብዛልን ወንድሜ
አላህ ይርዳቸው የቤተሠብስ ለቅሶ አያሣየኝ ኡፍፍፍፍፍ
አላህ ያስገኝላቸው አባቴን መሰሉኝ አይ ስደት
ያረቢ ያውም በባህር አላህ ያስገኝልሁ ያረቢ ኸስደትበቃበለን ብሬክስ ቡሩክሰው ጤናይስጥህ እሷንም አላህ ያስገኛት
የኔ ማሮች አላህ ያገናኛችሁ የገጠሩ ትግሬ እኮ የዋህ ነው የከተማው ትግሬ ነው እጂ መሰሬ አብሽሩ ትገኛለች
የጭንቅ አማላጅዋ ድንግል ማሪያም ለአይነ ስጋ ታብቃችሁ አባቴ
እማምላክ በሰላም ታገናኛችሁ ውይይይይስደት አይንህ ይጥፍ 😭
አባታችን እግዚአብሄር ይርዳህ ባለችበት እመቤቴ ትጠብቃት
ጥሩ ዜና ያሰማን እፍ
ኣብ ዘላቶ ፈጣሪ ፅላል ይኹና ጥዑም ወረ የስምዕኹም ባባየ 😢😢😢😢😢😢😢
ኦፍፍ ኢትዮጵያ ሀገሬ ምን አባቴ ላርግሺ 😢😢😢 ሀዘንሺ ስቃይሺ ብዛቱ እናቴ😭😭😭😭😭 የሰራዊት ጌታ በቃ በላት ኢትዮጵያን🙏😓😓 ቀና ብላ ትሄድ ብሬክስ የምትለፋበት በወሬ ብቻ ሳይሆን የጠፉት የሚገናኙበት ያዘኑት የሚፅናኑት ግካምህ ፍሬ የሚያፈራበት ይሁንልህ🙏
እፍፍፍ ሰደት ስንት ወጠትቀር እህቴ እማዬ ማርያም ክስውገትህ ብሬክ ወንድም አንተመ ሰላምህ ይብዛ ወንድም
ስላም ብሬክስ ሓወይ
😭😭😭😭😭😭እመብርሃን ኣብዘላቶ ታሓልዎ
ያአላህ።አቦ።አለሁትበላቸው።።የኔሚስኪኖች እዚህ ከቶየስንቱንሰውሰቆቃእንስማ።ዛሬስበጣምይከብዳል በተለይ በስደትላይያሉ
ያረብ አንተ ድረስላቸው እስከመቸ ድረስ ነው የኛ ስቃይ የሚቆመው አንተ ድረስልንበቃችሁ በለን 😭😭
እግዛብሄር ይርዳሽ እህቴእፍፍፍፍ አይስደት አይኑ ይጥፋ
እፍፍፍፍፍፍ ያሳዝናል የኔ እናት ባለችበት እግዚያብሄር አምላክ ይጠብቃት።
አፍፍፍፍ አይ ስደት ስንቱ ቤተሰብ አለቀሰ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭እግዚአብሔር አምላክ በስላም ያገናኛችሁ
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ኣየ እዚ ስደት ኣዚ እ.ር ኹሉ ኣብ ኢዱ እዩማ ብልገበረ ገሩ ናብ ዓዳ ይምለሳ እ.ር ::
እግዚአብሔር ፅቡቅ ፅዋ ያስመዐኩም አየ ስደት
የኔ አባት አሳዘኑኝ አባቴን መሰሉኝ አላህ ኸይርነገር ያሰማችሁ ያረብ ይህን የመን የመጣበት ያውቀዋል ከባድ ነው አላህ ይድረስላት
እግዜብሄር ይደርስላት አይዞችሁ ትገኛለች እመብርሀን ይሱ ጋ ትሁን
ሰላም ብሬክስ ሓወይ ኡፍፍፍፍ ሰደት ዓይኑ ይጥፍእ ሓፈተይ ማዓርይ ፈጣረ ምሳኺ ይኹን
ብሬክሰየአግኣብሔርቅዱሰሚካኤልምሳኻይኹን
እግዚአብሔር ድምጾን ያስማችሁ ምስኪን የኔ አባት
Ufffffff betam yasezinal 😭😭😭😥
ፈጣሪ በሂወቴ አለሁ ብላ ደሰ ይበላችሁ ወይኔ ወላድ
ኢሻአላህ አላህ ያሥገኝላችሁ አላህ ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን
እህቴ ፈጣሪ ባለሽው ቦታ ይጠብቅሽ
እህትየ እመቤቴ ትጠብቅሽ🙏☝🙏☝🙏☝
ወይ ፈጣሪ ይርዳችሁ
እኔ ዘንድሮ መጣም ተጨንቂ ነበረ ደበር ላይ ወንድሜን ሊመቱብ ነበረ በመቆሞ ድኖልኛል እግዚአብሔር ይመሥገን 😢😢😢 አይ ሥደት
አሜን አሜ ን
እፍፍፍፍፍፍፍ አይ ስደት በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ቸር ወሬ ያስማቹሁ
እግዚአብሔር ይድረሰልሺ እህቴ
ያረብ አላሕኸይርያሠማችሁ።
እመቤቴ ባለችበት ትጠብቃት አይ ስደት ስንቱን ነጠቀን 😭😭😭😭
ፈጣሪ ያገናኛቸው እፍፍፍፍ ኣይ ስደት😢
ኢሻላ በአላህ ፈቃደ ትገኛለይ
ለአላህ አይቻግራውም አላህ ያቀርብላቹሁ ያልጂን ፍቅር ያወላዳ ያቀወል
አላህይድረስልችሁ ያረብ ከሰርቱ ካጥሬ
እግዜአብሄር ያገናኝሽ ከቤተሠቦችሽ ጋር የኔከርታታ አይስደት አይቤተሠብ 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥
ኡፍፍፍፍፍፍፍ ፈጣሪ በሰላም ያስገኛት የኔ አባት አለሁ ትበላችሁ 😭😭😭😭😭
አላህ በቅርብ ቀን ያሥገኝላቸው ያረብ አሁንስ የወላጆች ለቅሶ በዛ በየጊዜው ኡፍፍፍፍፍፍ
እፉ እስከመች ነው የኔ አባት አላህ ያስገኛት
በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ፊቱን ይመልስላቹህ በእውነት በጣም ነዉ የሚያሳዝነው ኡፍፍፍፍ
እግዛቢሄር ይሓጉዙኩም አበይ
ፈጣሪ ይርዳቺሁ በሰላም ያገናኞቺሁ በጣም ያሳዝናል 😖😖😖
አይ አባቴ አይዞወት ምንም አኮንም ስልክ ጠፍቶባት ግር ብሎት ይሆናን። አይ ስደት
ፈጣሪ በሰላም ያገናኛችሁ አባቴዋ
የኔ ቤተሠቤ አርብ ጠዋት በድበር ማቋረጥ ላይ እያሉ ሢበታተኑ አንዱን ማጅራቱን ብለውት ሞተ አሉ 2ቱ የት እንደደረሡ ግራ ገብቶናል የአላህ በሀዘን ልሞት ነው አላህ ይሁነን ዱአ አርጉልን
እግዚአብሄር ባለችበት ይጠብቃት
እፍፍፍፍፍ አይ የፈረደበት ወላጂ