እስካሁን አግቢኝ ካላለሽ/If he didn't ask

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 ноя 2024

Комментарии • 46

  • @hiwe569
    @hiwe569 Год назад +15

    ከጊዜ ወደ ጊዜ የምታቀሪብያቸው ምክሮች ሌላ ታሪክ ላይ ገብቷል ተአምራቱ እንደ ቀጠለ ነው🤩 እረ ትለያለሽ ❤️ ታስደምሚኛለሽ የምር

  • @liyaabohay9176
    @liyaabohay9176 Год назад +2

    የኔ ውድ ተባረኪልኝ ሁሌም የምታስተምሪን ራሳችንን እንድናይና በራሳችን እንድንተማመን ያደርገናል ዘመንሽ ይባረክ ውድድ ነው የማደርግሽ።

  • @eimanlove
    @eimanlove Год назад +3

    ሳቅሽ ብቻ በቂ ነዉ❤❤❤❤❤ የኔ ፍልቅልቅ እወድሻለሁ

  • @afomiyaalamerewu6480
    @afomiyaalamerewu6480 Год назад +1

    4 😂😂😂😂 ተመቺቶኛል የኔ ቆጆ ወዶች ልብ አስቸጋሪ ናቸው ምንም ብንሆንላቸዉ እነሱ ያዉ ናቸው

  • @eftumohammad4926
    @eftumohammad4926 Год назад +1

    ዊታዬ ጎበዝ የኛ ብርታት እናመሰግናለን

  • @BirhaneYosef
    @BirhaneYosef Год назад +1

    በጣም አሪፍ ምክር ነው ኑሪልን ያሰብሽው ሁሉ ይሳካልሽ❤❤❤❤

  • @peaceful-1
    @peaceful-1 Год назад +2

    ዊንትዩ ፍቅር ነሽ ልብሽን ውብ ነው:: ኹል ግዜ ብቅ በይ❤️ 💜💛💙ወዲ- ኣስመራ(የኣስመራ-ልጅ)❤️❤️❤️

  • @ኡሙከዉሰር-መ2ፐ
    @ኡሙከዉሰር-መ2ፐ Год назад

    ከጀርባሽ ራሱ ያለው ትርጉምአለው ቅመም ነገር ነሽ🍫🍫🍫🍫🍫🍫🌺 ሹክረን💐

  • @4Bk-u8d
    @4Bk-u8d Год назад +1

    የምርምርጥ ይመችሺ❤❤

  • @geniblessed3668
    @geniblessed3668 Год назад

    betam temchiteshignal jegina❤👌👌

  • @merimaaragie346
    @merimaaragie346 Год назад

    ቆንጂት የዛሬው ምክርሽ የእወነት ያስደነግጣል እንድወስን ግን ብዙ አስተማርሽኝ አመሰግናለሁ

  • @ساره-س7ث4ق
    @ساره-س7ث4ق Год назад

    የኔ ውብ የተናገርሽው ሁሉ ትክክል ነሽ ❤❤❤❤❤

  • @SeadaMolla-p2f
    @SeadaMolla-p2f 2 месяца назад

    የኔ ማር በምክርሽ ተለዉጨበታለሁ❤❤❤❤❤

  • @madinaadam8520
    @madinaadam8520 Год назад

    የኔ ቆጆ የምተይውሁሉ ትክክል ነው ማማዬ❤❤❤

  • @kmloveadamaa8214
    @kmloveadamaa8214 Месяц назад +1

    የኔውብ. እስኪ. ጊዜ ሰጠሽ እንዴት. ክብደትሽን. እንዳልጨመርሽ. ምክንያቱን ንገሪን እኔ መቀነስ. አልቻልኩም እርዱኝ

  • @Degnsh
    @Degnsh Год назад

    እውነት ነው የኔ ውድ

  • @eimanlove
    @eimanlove Год назад

    እዉነት ነዉ አይ የኛ ነገር በቃ ዛሬ ካልጠለፈኝ ስልክአላነሳለትም😂😂😂😂😂

  • @aynianito-sm7hd
    @aynianito-sm7hd 11 месяцев назад

    wudddddnesh❤❤❤

  • @afomiyaalamerewu6480
    @afomiyaalamerewu6480 Год назад

    ልክ ነሺ ❤❤❤❤❤

  • @GenetDaniel-kh6fs
    @GenetDaniel-kh6fs 6 дней назад

    🎉🎉❤❤

  • @mastumaru8908
    @mastumaru8908 Год назад

    Exactly

  • @tsahyayala3691
    @tsahyayala3691 Год назад

    Yesss🥰🥰🥰

  • @hayuti4060
    @hayuti4060 Год назад +1

    ያኔ ቆንጅ በርቺለን ቶሎ ቶሎ ለቀከለን

  • @SenaitHaileslasie-r9o
    @SenaitHaileslasie-r9o 11 месяцев назад

    Weda betame teru hasbe newe namsgenalne

  • @LeaMekdi
    @LeaMekdi Год назад

    Thanks a lot

  • @fereshawa2689
    @fereshawa2689 Год назад +2

    👍👍👍👍💯💯💯👌

  • @Shamsiyehali-ff4gz
    @Shamsiyehali-ff4gz 6 дней назад

    Amesegnalew kaleba

  • @tahacell6709
    @tahacell6709 Год назад

    ❤❤❤

  • @solelove6710
    @solelove6710 Год назад

  • @taharayeshu9091
    @taharayeshu9091 Год назад

    ❤❤❤❤💕

  • @NaemahAli-c4n
    @NaemahAli-c4n Год назад

    ማርነሸበርችልን

  • @frehiwothaile1106
    @frehiwothaile1106 Год назад

    👍❤❤

  • @ፋቱማቱዩብ-ከ4ቈ
    @ፋቱማቱዩብ-ከ4ቈ Год назад

    4 ኛው 😂😂😂😂

  • @SelamSelamalemayehu
    @SelamSelamalemayehu Год назад

    Yene wede endet new lagegneshe mechelew betam lawerash efelegalew

  • @fikerasfaw2668
    @fikerasfaw2668 Год назад +1

    እሰቲ ልሰማሸ የምወደሸ🎁

  • @RihnaHassen
    @RihnaHassen Год назад

    መጀመሪያ አግቢኝ እንጋባ ብሎኝ እሺ ብየ ጥያቄዉን ተቀብየ አመታቶች ተቆጠሩ ቤተሰብ አሰጠይቅ ሰለዉ ብቻ አልወሰነም

    • @zoherasa5698
      @zoherasa5698 Год назад

      እኔደም መጀመሪያ ዋይ ዋይብሎ መጨረሻ ትወጅኛለሽወይአለአወ አልኩትከዛፀጥ አለእኔምዝምአልኩት ወላ ሥንት አይነት ሠዉአለ

    • @RihnaHassen
      @RihnaHassen Год назад

      @@zoherasa5698 ዝም በይዉ ዝም ካለ እንደምትፈልጊዉ ካወቀ ይጠብራል !!!እኔ የመጨረሻ ቆራጥ ነኝ ተደበሪበት ከሱ ምንም እንዳትጠብቂ

    • @zoherasa5698
      @zoherasa5698 Год назад

      @@RihnaHassen እኔማ ዝም ብየዋለሁ ማለት መጀመሪያ ተጣልተን እራሡተመልሦመጣ ከዛ አወራን ቢያሥደሥእድለኝ ወደሀለሁበይኝአለ ከዛአልኩት እደ ያልገባኝ ነገር መጀመሪያ እድንወዳቸዉማደ የሚፈልጉት ማለት ባወራሽታሪኩብዙነዉ የተዋወቅነው በሥልክነዉ ግን የሚዋልልሠዉአይመቸኝምየምርእደበቃ መጀመሪያ ገጠርነበርየሚሠራዉ ኢጃዛቤትሄደ ከዛወድህ መደወልቀነሠ ትደዉልለትም የወንድጓደኛነዉያለዉግን እኔመጥፍትፈልጌነበር እሡን ቁጥርአቃለሁብሎኝ መለማመጥየያዝኩት አትመጭምበዚህ ያግቱሻልብዙችግርአለ እያለኝ እኔ ባህሬን ነኝእሡ ሣኡድ ግንበጣም ቅርብነዉኮ ማዳሜእየሄደች ትመጣለች ለምን ከኸደድከኝቁጥር አሠጠኝም እዛ ሥመጣኮአተጋ አልመጣም ሠዉአለኝአልኩትከዛ እኔ ባሥብልሽና ብወድሽነዉኮ ችግር ይደርስብሻል ብየአለኝ ወላሂ ብዙሠዉጠየኩ አላገኘሁም ሀዛሄ አዉቆነዉማ ክፋቱ ቢዝንማ ይልክልኝነበር

    • @RihnaHassen
      @RihnaHassen Год назад

      @@zoherasa5698 ኧር እንዳትሄጅ ማንነቱን ሳታዉቂ ዝም ብለሺ እይዉ ራሰሺን ጠብቂ የሳኡዲን ወንድ አምነሺ ሆ ህወትሺን እንዳታበላሺ።የኔ ከኔ ዉጭ አይፈልግም ቤተሰቦቾ አምጥተዉለት እምቢብላል ቤተ ሰቦቾ ያዉቃሉ እንተሳሰባለን

  • @Abebgonderewa
    @Abebgonderewa Год назад

    ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @solelove6710
    @solelove6710 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Goffnol
    @Goffnol Год назад

    ❤❤❤❤

  • @amelemandefro6091
    @amelemandefro6091 Год назад

    ❤❤❤❤

  • @የማርያምወዳጅ-ዸ1ረ

    ❤❤❤

  • @senkdarbe9838
    @senkdarbe9838 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤