✅ምርጥ የፉል አሰራር❗️ ጤናማ ጥሩ የቁርስ አማራጭ || Ethiopian food || how to make ethiopian ful recipe

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 62

  • @bettwascorner
    @bettwascorner  2 года назад +4

    ሰላም ጤናይስጥልኝ ውድ ተመልካቾቼ እንኳን ሰላም መጣችሁ🙏❤ ከሀገር ቤት ምርጥ ፉል ተጋበዙልኝ አዲሶች ሰብስክራይብ ላይክ👍 እያረጋችሁ ደግፉኝ ሁላችሁንም ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 2 года назад

    ቤቷዬ በጣም ቆንጆ ጤናማ ፉል ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክልኝ 🙏👍👌 ሼር

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад

      ዮርዲዬ ከልብ አመሰግናለሁ የእኔ ውድ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 2 года назад +1

    የቤቷ የላም እማ ዋዉ በጣም ጤናማ የሆነ የፍል አሰራር ነዉ ይዘሽልን የመጣሽ ያስጎመጃል በጣም የሰሩ እጆች ይባረኩ እናመሰግናለን ይህን የመሰለ የጠዋት ቁርስ ሸር ስላረግሽ 👌🙏😍

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад

      የመንዝዬ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤

  • @sitotatube-
    @sitotatube- 2 года назад

    በጣም ምርጥ ነዉ ቤቲዬ 👌👌👍 ላይክ ሼር በርቺ የኔ ቆንጆ ❤️🥰

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад

      ኢምራንዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @misrakbeyene9993
    @misrakbeyene9993 2 года назад

    Watching👍👍 loving the presentation and looks yummy 🙏👍🙏❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад

      ምስራቅዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @yemiten
    @yemiten 2 года назад +1

    ቤትዬ ምርጥ ፉል ነዉ የተባረከ ይሁን 😍

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад

      የሚዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤

  • @sarasfamilyshow1401
    @sarasfamilyshow1401 2 года назад +1

    Amazing wow thanks so much for sharing us my dear sis and share 🌺🌺🌺😘😘😘👌👌👌

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад +1

      ሳራዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ የእኔ ውድ ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤

  • @sitotatube-
    @sitotatube- 2 года назад

    Watching

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 2 года назад

    የቤቶዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ሰርተሽዋል እንደሁልግዜ በተለይ አትክልቶቹን ማድረግሽ ያም ብሉኝ ብሉኝ ይላል እጅሽ ይባረክ የኔ እመቤት ላይክ ሼር🙏👍🏽👍🏽❤️❤️

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад

      ሉላይዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤

  • @quetoinhatrang6508
    @quetoinhatrang6508 2 года назад

    Nay chế biến món ăn nhìn ngon và hấp dẫn quá bạn ơi
    Rất tuyệt vời. Cảm ơn bạn chia sẻ. Chúc bạn ăn ngon miệng

  • @ethgamer2115
    @ethgamer2115 2 года назад

    Betye tenama kurs new ejesh yebarek 👍👌🙏💞💞💞

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 года назад

      ደምሩኝ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад

      ፋናዬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 2 года назад

    ሰላምሽ ይብዛ ቤቷዬ የሰራሽው የባቄላ ፉል ከአሰራሩ እስከ አቀራረቡ እጅግ በጣም ልዩ ነው እጅሽ ይባረክ like share ውዴ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад

      ፅግዬ የእኔ ውድ አክባሪዬ እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 2 года назад

    ቤትዬ እንዴት ያስጎመጃል በጣም ቆንጆ አሰራር ጤናማ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ🥰🥰🙏

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад

      ሔሊናዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤

  • @ፈላህtube
    @ፈላህtube 2 года назад +2

    ሰላም ሰላም የቤቷዬ የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ 😍😍😍👏👏👏

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад

      እሙዬ አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤

  • @NetsiLiving
    @NetsiLiving 2 года назад

    ዋዉ የኔ ዉድ ቤቲዬ እንዴት የሚያምር ምርጥ ፉል ነዉ የሰራሽዉ ልክ እንደሁሌዉም የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክልኝ። 💕👌👍🙏ሼር

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад

      ነፂዬ ውዴ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @ritatube-5809
    @ritatube-5809 2 года назад

    የምወደውን ምግብ በዚህ መልኩ ስላካፈልሽን አመሰግናለው ቤቲዬ እጅሽ ይባረክ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад

      ሪታዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ 🙏🥰❤

  • @emebetethiopia2278
    @emebetethiopia2278 2 года назад

    ቤትሻ በጣም ቆንጆ ልዩ የሆነ የፉል አሰራር ነው ።

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад

      እሙዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @blentube-vs2zl
    @blentube-vs2zl 2 года назад

    ሰላም ሰላም የምወድሽ እህቴ እደት ነሽልኝ እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን አለሁልሽ ኦ የኔባለሙያ በጣም የሚምር የሴት በላይ ብየሻለሁ በርችልኝ ብዙ እንጠብቃለን ሰላም ለእምየ ኢትዮጵያ 💚💛❤️👋

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад +1

      ብሌንዬ አሜን የእኔ ውድ ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤

  • @meazagebrehiwot5600
    @meazagebrehiwot5600 2 года назад

    በርቺ እታለም

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад

      መአዚዬ እሺ የእኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤

  • @ሰኪና-ኘ1ፈ
    @ሰኪና-ኘ1ፈ 2 года назад

    ያምራል በርቺ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад

      ሰኪናዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤

  • @rahelsinshaw2704
    @rahelsinshaw2704 2 года назад

    እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад

      ራሄልዬ አሜን ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤

  • @asniethiopia9085
    @asniethiopia9085 2 года назад

    Bettwa's betam konjo asrare new amesegenalewe mar 🇪🇹 ❤ 🙏🙏🙏

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад +1

      አስናዬ ውዴ እጅግ አድርጌ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @freytube2731
    @freytube2731 2 года назад

    I will definitely try it Bettyae

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад

      ፍርዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @hanahadgo1924
    @hanahadgo1924 2 года назад

    So yummy thankyou 💖🤗❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад

      ሀንዬ የእኔ ውድ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤️

  • @PastorVicenteOficial
    @PastorVicenteOficial 2 года назад

    Hello friend!!! Greetings from Brazil

  • @konjitayele8801
    @konjitayele8801 2 года назад

    👍

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад

      ቆንጂትዬ እግዚአብሔር ይስጥልኝ አመሰግናለሁ 🙏😍❤

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 2 года назад

    አርፍ ነው አንደፕ ፍል

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад

      መሲዬ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤

  • @abebechmekebib3710
    @abebechmekebib3710 2 года назад

    ቆንጆ ነው። ግን ከአተር ወጥ ጋር ተመሳሳይ ነው። ለልጆቼ ስሰራላቸው ባቄላ ሆነ እንጂ ብለው አሉኝ። አንቺ ያደረግሽው ማጀቢያ እንዳለ ሆነ። እኔ ግን ወድጄዋለሁ። በርቺ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад

      በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @le1785
    @le1785 2 года назад

    ❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘

  • @saraalme9693
    @saraalme9693 2 года назад

    የተከካ ባቄላ ነው ?

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад

      ሳራዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ አዎ የተከካው ነው🙏🥰❤

  • @tigistabera1005
    @tigistabera1005 2 года назад

    Barchi

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад

      ቲጂዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤