Very good analayises, but why does Ethiopia need to fight Eritrea in Asseb front since it promised peacefully agreement to use the port ? Unless Essayas increases his activities to distablize Ethiopia!
Daní, everything is deteriorating, we are desperate more than before as a single day is adding to in our life. See our economy social tribal tension..........
It's a nice reflection. China is taking an interest in Somalia because Somaliland and Taiwan recognize each other. Hence, it doesn't want Somaliland to get independence because it'll set a precedence.
The Ankara dialogue between Somalia and Ethiopia one of the issue was respecting Somalia's sovereignty. But you were mentioned as recognition by Ethiopia 🇪🇹 to Somalia's 🇸🇴 sovereignty. So please, you have to properly indicate.
Dani you the youth & young aduls are my hope for Tigray people!!!
ብሬ ለሰጠሀን ገለፃ እናመሰግናለን🎉
Great analysis dani
Good perspective 🎉
Eritrea 🇪🇷 Eritrea 🇪🇷 Eritrea
Very good Daniel,thank you for professional and legal basis explanation,
Thank y. It was an excellent analysis.
Perfect analysis, but don't forget the unpredictability of both the dictators.
Great briefing ❤❤❤
ሰላም ዳኒ እባክህ መግቢያህ ላይ የምታቀርበውን (ሰላም)የምትልላትን የቁጣ ቃል አንደ ሀበሻ አንደቤተሠብ በፈገግታ አጅበህ ኩርፊያህን አስወግደህ አድርገው
በያስከው እጅ ስለ አሰብ እና ማን እንደሸጠው ፣ መመለስ የሚቻልበት መንገድ ጠቁመን
Thank you for your analysis
❤ወንድም Dani የህውሃት ተሳቢ የነበreከው "አራዳው" ዳኒ!
ከአንድ ትክክል ካልከው በስተቀር፣
ትንታኔት ብዙ ስህተት አለበት።
ትልቁ ስህተታቹ በጣም ይደጋገማል።
ህኸውም፣ የለውጡን ሃይል (underestimate) አድርጎ ማየትና፣ ከአለምና ከአካቢያዊ ትንታኔ ድርቅ መመታት ነው።
ይኽውልህ ፡-
የአንካራው ስምምነት በጣም እስትራቴጅካዊ ነው።
አዲሱ የሶማሊላንድ መንግስት ገና ወደስልጣን እንደመጣ ምን እንዳለ , በቢቢሲ ላይ ሰምተኽዋልን? በማንስ ሰላዮች እንደሞሉበት ገብቶአል?
ስምምነቱን እኮ እናጠናዋለን ነው ያሉት።
የለውጡ መንግስት ቁማር ማንም እንደማይበላው የነደጺ የመሰሉ ድኩማን ገና እልተገነዘቡም።
የአንካራው ስምምነት በ8 አቅታጫ የተሳለ ስይፍ ነው።
እንደ ጠ.ቅ ሚ. መለስ; ኢሳያስ ከላይ አናቱ ቁርኩም እያለው፣ እጁን ማስቆም ወይም መቁረጥ ትቶ ሞቃዲሾ የውክልና ጦርነት የሚዋጋ የለውጥ ሃይል አሁን ኢትዮፕያ 🇪🇹 የላትም። ኢትዮጵያ እንዳታድግ ቆሻሻ ጣቶችኑ የሚከተው ኢሳያስn በራሱ ሜዳ ላይ ለአንዴ እና ለመጨረሻ ጊዜ እንዲሰበስብ ይደረጋል።...
የትግራይ ወጣት ጠላት የሆነው የደጺ ቡድንም በአንካራው ስምምነት ለቅሶ ተቀምጦል።
ግን አንተ ይገርማል ...🤭 እንዴት ትግራይ በእውነት ክልሉ ከአዙሪት የሚያወጡ ጀግና ወጣቶችን ታጣለች????
በነገራችን ላይ በደም የጭመለቀው አልስሲ በቅርብ ጊዜ ይሸኛል።
አንድም ልጨምርልህ
የኢትዮጵያዊያን ተስፋ ሙሉ ነው። ኢትዮጵያ ታብባለች።
በቅርብ ኢትዮጵያ በቢሊዮን ዶላሮች የምታድነበትና የምታግኝበት የራሷዋ ታሪካዊ ወደብ ይኖራታል። እንደ Malaysia, ሳውዲ፣ ካናዳ ፡እስራኤል... ለተፈጥሮ ሃብቷ(ውሃ) ታስከፍላለች።
እባክህን የደብረጺን እንጃ፡ አሁን 1991 አይደለም፣ ከአለት ጋር መላተም አቁሙና የትግራይን ተራሮች እርከን በመስራት ትግራይን አልሙ፣ የኢትዪጵያን ልማት ለማቆም ከመቃዥት በላቸው።
የካድሬ ቅዠት
@Yared-uo1wd "ህዝቤ እውቀት ከማጣት ጠፋ"
👌👌👌👌
በነካ እጅህ እነኚህን ጥያቄዎች በሚቀጥሉት ዝግጅቶችህ ብታያቸው ጥሩ ነው ብዬ አስባለሁ
እንደሚታወቀው ትግራይ ውስጥ የመገንጠል ፖለቲካ አልቀረም TPLF ነፃ አውጪ ግንባርን ጨምሮ። ለምን? ትግራይ ብትገነጠል እንኳን የሚጠቅመው ነገር አለ? የብሄር ፖለቲካ ቁማር ኢትዮጵያ ውስጥ እየከሰመ ይሄዳል ወይስ በዚሁ ይቀጥላል? ትግራይ የግራ ፖለቲካን ትቶ ወደመሀል ቢመጣ (from far left to center) ኢትዮጵያ ውስጥ በጎ አስተዋፅዎ ሊኖረው ይችላል ወይ? ህወሀት የተከተለው አክራሪ የዘር ፐለቲካ በተለይም አማራ ላይ የዘራው የጥላቻ ፖለቲካ ትግራይን ዋጋ እያስከፈለ ይመስላል። ወደፊትም ዋጋ ያስከፍላል። ምክንያቱም ህወሀት የተጠቀመው የተረኝነት ፖለቲካ ዙሩ መዳረስ ያለበት ይመስላል። አማራ ክልል ውስጥ ያለው ጦርነት የትግራይ ተቀፅላ ጦርነት አይመስልህም ወይ? የአማራ ክልል ጦርነት ወዴት የሚያመራ ይመስልሀል?
Very good analayises, but why does Ethiopia need to fight Eritrea in Asseb front since it promised peacefully agreement to use the port ? Unless Essayas increases his activities to distablize Ethiopia!
❤️❤️❤️❤️
ዳኒሾ እንደዚህ አካባቢያዊና አለምአቀፍ ፖለቲካን መተንተን ነው የሚያምብርህ
❤
ለምንድነው በአሰብ በኩል የሚሆነው?😂😂አምጣ ስጠኝ ብሎ ነው ጦርነት ሚያስጀምረው😂😂😂
Daní, everything is deteriorating, we are desperate more than before as a single day is adding to in our life. See our economy social tribal tension..........
ትግሬ ምን አገባው በኢትዮጵያ ጉዳይ
It's a nice reflection. China is taking an interest in Somalia because Somaliland and Taiwan recognize each other. Hence, it doesn't want Somaliland to get independence because it'll set a precedence.
አንድ ነገር ረስተሀል ። ኢትዮጵያ ከሶማሊያ ጦሯን ብታስወጣ ምን ሊመጣ እንደሚችል መገመት አልቻልክም ምክንያቱም ምንም ነገር አታውቅም ።
ሁሉም #ፀንፈኛ ለራሱ ነው ሚያመቻቸው 😁😂🤦🏽♂️
Dani yhe ye oromo yewedeke mengist manin new miwagaw eritreanima ayadibatim yakatal mn endemyagegnew?
የትግራይ ፖለቲካ ላይ ብታተኩር ቻናልህ የበለጠ ጉልበት ይኖረዋል ብዬ አስባለሁ። ምክንያቱም ትግራይ ላይ ብዙ ያልተፈቱ እንቆቅልሾች አሉ። እነዛን ጥያቄዎች መልስ ማፈላለግ ለኢትዮጵያ መልስ ማግኘት ሊሆን ስለሚችል።
The Ankara dialogue between Somalia and Ethiopia one of the issue was respecting Somalia's sovereignty. But you were mentioned as recognition by Ethiopia 🇪🇹 to Somalia's 🇸🇴 sovereignty. So please, you have to properly indicate.
ዳኒ እንደማንኛውም ኢትዮጲያዊ የህወሀት ጠበቃ ስለነበር አጥብቄ ነበር ምጠላህ ሆኖም አሳብ የመግለፅና ጥሩ ፅሁፍ የማስነበብ ችሎታ ስላለሁ በፌስቡክ እከታተልህ ነበር በተለይ ጦርነቱ ዋዜማ😅 ለማንኛውም አሁን ነፃና በራስህ የቆምክ ትመስላለህ የህወሀት መሰነጣጠቅ ለነፃነትህና አዲህ ለመወለድህ ምክንያት ይመስለኛ የሆነው ሆኖ መረጃ አክሰስ የማድረግ አናላይዝ አድርገህ ባጭሩ ጥሩና ግልፅ ሀሳብ ስለምታስተላልፍ ተመችተከኛል ቀረፃ አስተካክል ላይት ባክግራወንድ እንዲሁም አንዳዳ ኤዲቶቺን ብትጨማምርበት በጣም ሳቢና የሰው አይን ለረጂም ሳት የመያዝ አቅም ይኖረዋል በተረፈ please ወደቀድሞ ጠባብ ያረጀ ፓርቲ አገልጋይነቱን ራቀው 😅
መብቱ ነው
ዳኒ ገለልተኛ ሁነህ ከሥራህ ኢድ ማጭ ወይም ተከታታይ ታገኛለህ ፣ በተለይ በትግራይ ፖለቲካ ጉዳይ አደረ ወቅታዊ ጉዳይ
What is wrong with this dude ?…He talks about old news…..can’t you see your view statistics ? …What you said is nonsense & substandard ….
ሠላም ሠላም ዳኒኤል እንዴት ነህ። ትንሽ እርማት ልስጥህ ። የሶማሊያ ፕሬዚዳንት እንጂ የሞቃዲሾ ፕሬዚዳንት የሚባል ሰው የለም ፡ የኬንያን ፕሬዚዳንት የናይሮቢ ፕሬዚዳንት ፣ የግብፅን የካይሮ ፕሬዚዳንት ፣ የሩዋንዳን የኪጋሊ ፕረዚዳንት እያልን ብንጠራ ልክ አለመሆን ብቻ ሳይሆን ስህተትም ነው። ስለዚህ አስተካክል። ሌላው የጎረቤት ሃገር መሪን ሙሉ ስም እንደመጣልህ ወይም እንደመሰለህ መጥራት የዝግጅትህ ችግር እንጂ የዕውቀት ችግር አይመስለኝም ። Google አድርግ በአግባቡ ተዘጋጅበት። ሀሰን ሼክ መሀሙድ / Hassan Sheikh Mohamud ሆኖ ሳለ የምትጣራው ስም ሌላ።
ማስታወሻየም ሀሰን ሼክ መሀመድ ነው የሚለው ስናገር አምታትቸው ይሆናል።
Abyi 666 zeble
ወያነ መለስ አልሚሱ ደርብይዋ
ሕማቅ ሰብ ልሐዞ አይረብሕን ወያነ እውን ልትግራይ አይረብሐትን ሕማቅ ዘርኢ ዘሪአ ዓዊራ
poor analysis as usual. you got it wrong back then and repeating the same shit again