የሰማይ እርዳታ || ድንቅ መልእክት በነብይ ዘካሪያስ ወንድሙ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • gofund.me/97bd... Support Us
    www.gloryofgod...
    www.prophetzekariyaswondemu89@gmail.com
    በጌታ የተወደዳችሁ በተለያየ አለማት የምትኖሩ ውድ ወገኖቻችን እንደሚታወቀው ኤልሻዳይ አለም አቀፍ ቤ/ክ ወይንም GLORY OF GOD TV በተለያዩ የኢትዮጵያ የገጠር መንደሮች እና ከተሞች ላይ ወንጌልን በመስራት ሰፊ ስራን ስንሰራ ቆይተናል እየሰራን እንገኛለን። አሁን በእዚህ ወቅት ቤ/ክ በሰሜኑ ሀገራችን በድፍረት ወንጌል ከመስበክ እና ነፍሳትን ከመማረክ አሁን ያለው ወቅታዊ ሁኔታ አልከለከለንም። በገጠር የገበያ ሰፍራዎች ላይ ወንጌልን በመስራት በርካታ ሰዎች እንዲድኑ ምክንያት ሆኖዋል በተጨማሪም የገጠር ቤት ለቤት የወንጌል አገልግሎታችንን ከበፊቱ በበለጠ በማጠናከር በርካታ ፍሬን አይተንበታል። ሰለሆነም በሚችሉት አቅም ከዚህ የወንጌል አገልግሎት ጎን እንዲቆሙ እና የእግዚያብሔርን ስራ አብረውን እንዲሰሩ እናበረታታዎታለን።
    gofund.me/97bd...
    +251903474849 +251901008888 +251911146598
    እግዚያብሔር ይባርካችሁ!

Комментарии • 66

  • @emebetmezgebu4087
    @emebetmezgebu4087 2 года назад +3

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ክብር ለእግዚያብሄር ይሁንለት!!!!!!!!!!!!! ነብይ ዘኪዬ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ተባረክ ብሩክ ሁን

  • @almazinamehretab8126
    @almazinamehretab8126 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ነብይ ዘካርያልስ እየጨመርክ ዓለምን የምትወርስብት ጸጋን ያብዛልክ ድመቅ 🔥🔥🔥🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼♥️♥️♥️

  • @asinuasinu8912
    @asinuasinu8912 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ተባርክ እግዚአብሔር ይባርክህ ነብይ ዘክ 📚📚📚📖🎤🙇🙇🙇🙋🙋🍇🍇👈

  • @asinuasinu8912
    @asinuasinu8912 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን ተባርክ እግዚአብሔር ይባርክህ ነብይ ዘክ የአባቴ ልጅ ተባርክ

  • @asinuasinu8912
    @asinuasinu8912 Год назад +1

    ሐዋር ሥራ 26፥19 አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙇🙇🙇🙇🙋🙋🙋🍇🍎🍒📚🎤📚🎤

  • @zaidrussom7802
    @zaidrussom7802 2 года назад +1

    የኔ ረዳት እግዚአብሔር ነው። አሜን

  • @አንተንአምኖማንአፈረ

    አሜንአሜን አሜን በችግሮቸ ማሀል ሁሉ ይእግዜያብሄር እርዳታ እየተገለጠ ይመጣል

  • @እታየመዳምቅመም
    @እታየመዳምቅመም 2 года назад +1

    የኔእረዳት እግዚአብሔር ነው አሜንንንንን አሜንንን እረዳቴ እግዚአብሔር ስምክ ለዘላለም የተባረከ ይሁን የእግዚአብሔር ሰው ዘመንህ ይባረክ

  • @mihretutarekegn401
    @mihretutarekegn401 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይብርክህ ጥበብ ለይ ጥበብ ይጫምርልህ

  • @fikrtede271
    @fikrtede271 Год назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር መልካም ነው ዘመን ይባርክ ።

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 2 года назад

    አሜን አሜን አምላኬ የሚረዳዉን እጁን ከኔ አላራቀም

  • @elreemelreem6692
    @elreemelreem6692 2 года назад +1

    Zamani yibaraak

  • @miratlire2003
    @miratlire2003 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 👉👂🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌አሜን አሜን አሜን ተባረኪ የጸሎት ሀዪለ ዪጨሚሪ

  • @asinuhaile7524
    @asinuhaile7524 Год назад +1

    Haleluya amen

  • @asinuhaile7524
    @asinuhaile7524 Год назад +1

    Amen tebark yegeta sew Nebii zaki I received

  • @elreemelreem6692
    @elreemelreem6692 2 года назад +1

    Ameen3

  • @adamitujaleta162
    @adamitujaleta162 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @martagemeda3284
    @martagemeda3284 2 года назад +1

    Ameni!!!
    Help me yesus😭😭😭❤❤❤❤❤

  • @Nati-yb5ff
    @Nati-yb5ff 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ይገለጥልኝ

  • @tigstdesta3363
    @tigstdesta3363 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን 📖📖📖

  • @ser5471
    @ser5471 2 года назад

    አሜንንንን አሜንንን

  • @aynalemb482
    @aynalemb482 2 года назад

    አሜን አሜን 🙏🙏

  • @ንጉሱሊመጣበደጅነው
    @ንጉሱሊመጣበደጅነው 2 года назад

    Amennnnnn 🙏
    Amennnnnn 🙏
    Amennnnnn 🙏

  • @yordanosteklesenbet998
    @yordanosteklesenbet998 2 года назад

    1000000 GZIE AMEN AMEN AMEN 🤲🤲🤲🙏💚🙏💚🙏💚🕯🙏☝️🌿

  • @zaidrussom7802
    @zaidrussom7802 2 года назад

    አሜን

  • @mobiletech-ft2kn
    @mobiletech-ft2kn Год назад

    Ameen Ameen ye E/r sawe Tabereke babizu Tsega❤

  • @solomono4491
    @solomono4491 2 года назад

    Ur amazing man of god in ኢትዮጵያ 🥰🥰🥰

  • @zaidrussom7802
    @zaidrussom7802 2 года назад

    አሜን ይገለጥ

  • @yodithabtabe4234
    @yodithabtabe4234 2 года назад

    Amen Amen and Amen Hallelujah 🙏

  • @ኢየሱስያድናል-ጀ2ጨ
    @ኢየሱስያድናል-ጀ2ጨ 9 месяцев назад

    Rebashians ወደ እስራኤል የሚወረወር ማንኛውም ራኬት ኢራን ውስጥ ያለ ርኩስ መንፈስ በ ጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይፍረስ ። አሜን።

  • @zaidrussom7802
    @zaidrussom7802 2 года назад

    አሜን የሰማይ ብርሃን ይብራ

    • @ranemojo2483
      @ranemojo2483 Год назад +1

      አሜንን አሜንንንን

  • @sifaangetaacho4079
    @sifaangetaacho4079 2 года назад

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @meseretwoldie4074
    @meseretwoldie4074 2 года назад

    AMEN!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @uaekfn8560
    @uaekfn8560 2 года назад

    Amen Amen Amen 🙏 tebarku 🙏

  • @tigisttadesse3823
    @tigisttadesse3823 2 года назад

    Amen Amen aleteleyegnim

  • @seneteyewanulo7895
    @seneteyewanulo7895 2 года назад

    Ameeeen
    Ameeeen
    Ameeen
    Geta Abiztoki Babuzu Barkati Babuzu Sagu Yebarki Labarkati Huni

  • @FikiruPetros-b4d
    @FikiruPetros-b4d Год назад

    Amen

  • @ha-qe6zd
    @ha-qe6zd 2 года назад

    Amen🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @askuumicooiyasuuuuuuus6085As
    @askuumicooiyasuuuuuuus6085As 2 года назад

    ameen ameen haleluyaa ameeeeeeen 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yosief8090
    @yosief8090 Год назад

    እሜነ

  • @segank3747
    @segank3747 2 года назад

    Amen amen God bless you and your family 👪

  • @boqonagaariiiyesusmalehinj3820

    ameeen

  • @elsaelsa3964
    @elsaelsa3964 2 года назад

    2ኛ ጢሞቴዎስ 4
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹⁶ በፊተኛው ሙግቴ አንድ ስንኳ አልደረሰልኝም፥ ሁሉም ተዉኝ እንጂ፤ ይህንም አይቍጠርባቸው፤
    ¹⁷ ዳሩ ግን የስብከቱ ሥራ በእኔ እንዲፈጸም አሕዛብም ሁሉ እንዲሰሙት፥ ጌታ በእኔ አጠገብ ቆሞ አበረታኝ፥ ከአንበሳ አፍም ዳንሁ።
    ¹⁸ ጌታም ከክፉ ነገር ሁሉ ያድነኛል ለሰማያዊውም መንግሥት ይጠብቀኛል፤ ለእርሱ ከዘላለም እስከ ዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።

  • @asagulegsse1856
    @asagulegsse1856 2 года назад

    Ye ene rdate Egziabher nwe

  • @hanakenny7108
    @hanakenny7108 2 года назад

    🙌🙌🙌🙌

  • @አንተንአምኖማንአፈረ

    እርዳቴ አባ ባንተ እረዳታ ኖራለው አሁንም እረዳትህን እሻለውን እረደኚ

  • @elsaelsa3964
    @elsaelsa3964 Год назад

    መዝሙር 121
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ ዓይኖቼ ወደ ተራሮች አነሣሁ፤ ረዳቴ ከወዴት ይምጣ?
    ² ረዳቴ ሰማይና ምድርን ከሠራ ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው።
    ³ እግርህን ለመናወጥ አይሰጠውም፤ የሚጠብቅህም አይተኛም።
    ⁴ እነሆ፥ እስራኤልን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋምም።
    ⁵ እግዚአብሔር ይጠብቅሃል፥ እግዚአብሔርም በቀኝ እጅህ በኩል ይጋርድሃል።

  • @lecoo3334
    @lecoo3334 2 месяца назад

    ረዳቴ አንተ ነህ

  • @elsaelsa3964
    @elsaelsa3964 2 года назад

    ሐዋርያት 26
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹⁹ ንጉሥ አግሪጳ ሆይ፥ ስለዚህ ከሰማይ የታየኝን ራእይ እምቢ አላልሁም።
    ²⁰ ነገር ግን አስቀድሜ በደማስቆ ላሉት በኢየሩሳሌምም በይሁዳም አገር ሁሉ ለአሕዛብም ንስሐ ይገቡ ዘንድና ለንስሐ የሚገባ ነገር እያደረጉ ወደ እግዚአብሔር ዘወር ይሉ ዘንድ ተናገርሁ።
    ²¹ ስለዚህ አይሁድ በመቅደስ ያዙኝ ሊገድሉኝም ሞከሩ።
    ²²-²³ ከእግዚአብሔርም ዘንድ ረድኤት ተቀብዬ ለታናሹም ለታላቁም ስመሰክር እስከዚች ቀን ድረስ ቆሜአለሁ፤ ነቢያትና ሙሴ ይሆን ዘንድ ያለውን፥ ክርስቶስ መከራን እንዲቀበል በሙታንም ትንሣኤ ለሕዝብና ለአሕዛብ ብርሃንን በመጀመሪያ ሊሰብክ እንዳለው፥ ከተናገሩት በቀር አንድ ስንኳ የተናገርሁት የለም።
    ²⁴ እንዲህም ብሎ ስለ ራሱ ሲመልስ ፊስጦስ በታላቅ ድምፅ፦ ጳውሎስ ሆይ፥ አብድሃል እኮ፤ ብዙ ትምህርትህ ወደ እብደት ያዞርሃል አለው።
    ²⁵ ጳውሎስ ግን እንዲህ አለ፦ ክቡር ፊስጦስ ሆይ፥ የእውነትንና የአእምሮን ነገር እናገራለሁ እንጂ እብደትስ የለብኝም።
    ²⁶ በእርሱ ፊት ደግሞ በግልጥ የምናገረው ንጉሥ ይህን ነገር ያውቃል፤ ከዚህ ነገር አንዳች እንዳይሰወርበት ተረድቼአለሁና፤ ይህ በስውር የተደረገ አይደለምና።

  • @fnfjcjcjc3854
    @fnfjcjcjc3854 2 года назад

    😙🤪😙🤪

  • @yorsalemmsgna7611
    @yorsalemmsgna7611 2 года назад

    Amennnnnnnnnn Amennnnnnnnnn Amennnnnnnnn

  • @hanakenny7108
    @hanakenny7108 2 года назад

    አሜን አሜን

  • @solomono4491
    @solomono4491 2 года назад

    አሜንንን ሕና

  • @mimodarge7944
    @mimodarge7944 2 года назад

    Amen Amen 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @asagulegsse1856
    @asagulegsse1856 2 года назад

    Amen amen

  • @banchiyehugelana3738
    @banchiyehugelana3738 2 года назад

    አሜን አሜን

  • @abebamehreteab5748
    @abebamehreteab5748 2 года назад

    Amennnnnn Amennnnnn Amennnnnn

  • @yorsalemmsgna7611
    @yorsalemmsgna7611 2 года назад

    Amen🙏 Amen🙏 Amen🙏

  • @trezasolomon9775
    @trezasolomon9775 2 года назад

    Amen

  • @TesfanishEthiopia
    @TesfanishEthiopia Месяц назад

    AmenAmenAmenAmenAmen

  • @ymarachhaylu8306
    @ymarachhaylu8306 2 года назад

    Amenamenamen