Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ውነትክ ነው ፈርቅ ይይዛሉ ተባረክ ወድሜ አላህ አጂርህን ይክፈልህ
በርታ ወድም በጣም ሀሪፍ ነዉ
ማሻአላህ በጣም የሚያምር ቤት ነው ያሳየህን
ያበናት ተጠናከሩ ከቦታ ቤት እየተሻለ ነው ቦታ በጣም ውድ ነው
ማሻአላህ በርታልን ወድማችን ካንተ ብዙ እንጠብቃለን 👍👍
ቆይ ግን አዲ ጥያቄ አለኝ ለመረሶች ማለቴ ከ18ሺ ሠዉ በላይ ሠብሥክራይብ አለ እና ታዲያ ቪዉ 1ሺ ሠዉ የማያዉ ለምን ነዉ የማነንም ገዳይ ፈለጭ ተሣዳቢ ሥናይ ከምንዉል ምናለ ብናበረታታዉ ወድማችንን እድሁም ሚድያችንን ብናሣድግ የእኛዉ ድምፅ ማሠሚያ አደል
እርስ በራሳች መተዳደግ ያቀተን ቢኖር አማሮች ነን ማሬ
ሳህ የኔም ጥያቄ ነው ማማየ
ትክክል ነው ሌሌላው እናጨበጭባለን ያሲኖን ብንከታተል የተሻለ ነው
ማሻአሏህ ቀጥልበት ወንድም
ጥሩ ነገር ነው ያመጣኸው
አረ ጡሩ ነው ማማየ ቦታ ተወዷል
ያሲኖ በርታልን በኮሌጁ ሰፈር እንደዚሁ ያለቀ ቤት ብታሳየን አሪፍ ነው
ማሻ አላህ ሀሪፍ ነው ቤቱ የብሩ ነገር ግን ወይይይ
ያሲኖ እኔ የመርሳ ልጅ አይደለሁም ነገር ግን አገራቹህ ፣ህዝባቹህ ፍቅር ናቸው ስለዚህ እኔ ቤት መገዛት እፈልጋለሁ ፣አንድ ልጀም አቺኝ መርሳ ልዩ ቦታ መነተላ የምትባል እናም ለልጄ አሪፍ ቤት መገዛት እፈልጋለሁ ከቻልክ ስልክህን አስቀምጥልኝ
መሽአሏህ ሀሪፍ ነዉ
ማአላህበጣም ያምራል
በርታ ወድም ያሲን
ማሻ አሏህ ጥሩ ነው ዋጋው ኮምቦልቻ ነው በጣም የተወደደው ቤቱም ፅድት ያለ ነው
ማሸአላህ ሀሪፍ ነው ያሲኑ በርታ
ማሻ አላህ በጣም አሪፍ ነው ወንድሜ በጣም ረካሽ ነው የት ነው መርሳ ነው እንዴ
ማሻአላ ያምራል
በታወድሜ
በረታ ያሲኖ እናመሰግናለን
ዋሀልኩአጭርነው
ማሸአላህ
እሥኪ ኮበልሻ ፈልግ 👍👍👍
masha allah harif bet new
ማሻ አሏህ ያምራል ቤቱ በኳስ ሜዳ ና ባቧሬ ስት ይገኛል
የባለ አድሚሊየን ሁለት መቶሽብር የተባለው ቤት የሚገርም ነው ማሻአላህ አገሬ ቢሆን ሳላቅማማ ነበር የምገዛው
ቀጥልበት ያሲኖ
ማሻአሏህ በርታ ያሲኖ
ህጋዉይ ነዉ
ወአለይኩምሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህይወፍቀንያበናት
በጣም ያምራል ወንድም እስኪ እስከ አረፍ አንድ ነጥብ ይሆንልኛል ብሬ ፈልግልኝ እስኪ ባለ 1 ነጥብ ሁት ያልከዉ በጣም ያምራል 1 ነጥብ ካንድ ከሸጠዉ ማርያምን እገዛዋለሁ
ምርጥ ስራ ነው ቀለል ባለ ዋጋ ፈልጉልን ያልተጨረሰ ቤት ቢሆን
Marsa bthm nahe mewdhte
በርታ ዉድም
ወላሂ ሁሉም ቤቶች እረካሽ ናቼው አሰራራቼው ፅድት ያለ እኛጋ ውድ ነው
ትክክል 👌👌👌👌እኔም በቅርብ እገዛለሁ
ማሻ አላህ ሹክራህ ወንድም ያሲን የቦታዎችንም ዋጋ አሳየን
ማሻአሏህ ወዲሜ በርታ
አሰላሙአለይኩም አሰኪ ወረላሎ ቦታ ሰንት ነዉ ያልወጣለት ይኖራል ባዶ ቦታ ማሻአሏ ያምራል ወላሂ ባል ቢኖረኝ አኩል አገዛ ነበር አይ ደህና ባል ማጣት ሁሉም የሴት ቤት ነዉ የሚጠይቁት አብረን አንሰራ የሚል ወንድ የለም ችግሩ ብቻየንኳ አልዘልቀዉም 🙈🙈🙈🥰🥰
መሸአላ ያምራል ቦታም አሣየን በአላህ
በርታልን በጣም ጥሩ ስራ ነው
ማአሻአላ ለኔ ያበቃለት ቤት አሪፍ የሆነ ቤት እፈልጋለሁ
ማሻ አላህ
ቦታ እሰቲአሳየን አሁን ጥሩ ጀመረክ፡እየፍለግነበረ
አወበእውነትስፍልገውነበር
Ere yemache new yih ahun aydelam machem ye koya new
በርታ
ጥሩ ስራ ጀመርክ በከተማውም ካለ አሳየን
berta wondemachen.
ማሻአ አላህ ቤቱ ያምራል ወንድም ያሲን በመልክ ጨፌ እንደዙህም አነስ ያለችም 3 ክላስ ቢሆን ፈልግልኝ አማን አለይክ መልካ ጨፌ ነው የምፈልገው
ማሻ አሏህ ደስ ይላል 🥰ቀለል ያለች ቤት ዋጋዋም እንደቤቷ ቀለሰ ያለች ፈልግልኝ እገዛለሁ ኢንሻ አሏህ ወንድም
ካርታና ፕላንያለውነው ወይስህገወጥ😮
የኔም ጥያቄ ነው ርካሽ ሆነብኝ
ቦታስ
ወይ ጉድ ውድ ነው
ቤቱን የገረፈው ባለ ሙያ ኮ/ቻ ይስራ ከሆነ ስልኩን ብታስቀምጥ ጥሩ ማሻ አሏህ አሰራሩ ያምራል
ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ያሲኖ
ዋሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካ አቱ
ማሻአላህ
በሪታ ያሲኑ
በርታ አይዞህ
ማሀል ቦታ
የት ሀገር
የትነዉ
በርታ ብሮ
የት ነው ካርታ አለው ህጋዊ መሆኑ በምን እናውቃለን
በርታ ማሻአላህ
ያሁነዉ
የት ሃገር ነዉ መልስልኝ
ዋአሊኩምሰላምወረህመቱላሂ ወበረካቱ መርሳ ውዲሁነ በታም ቤታም
የትነውቤቱ
ያሴኖ በርታ መልካም ሰው እንዴት ነው አሁን ቤት ለመስራት ስንት ይፈጃል አሁን ባለዉ ነባራዊ ሁኔታ
እኔ ለልጄ መገዛት እፈልጋለሁ 1,2ያልከውን ቤት አለ ወይስ ተሸጠ
እረ ያሲን ለኔ ህግዊ ደህና ቤት በደህና ዋጋ እገዛለሁ እደዉም መልካ ጨፌ ፈልግልኝ
ወድሜ እስኪ ወረላሎ ወይም ኳስ ሜዳ የማሰጥ ቦታ ካለ
Wa selam wr wb aheln
የመቸ. ነው
የመቸ ነው ይህ ቪደወ??
ያሲኖ አላህ ያክብርህ አዲ ነጥብ አይሸጥም ተባበርኝ
ያሲኑ ቆርቆሮ ስንት ብርሆኗል
የመቸ ነው ስታቀርብ ቀኑን እየነገርከን ቢሆን
ህጋውይ ነውደ ግን
የት. አገር. ነው
በጥስምአሪፍነዋጋው
መርሳ እስከ ስንት አለ ሴንተር ቦታ
ቁጥርህን አስቀምጥልን ወድም
ለምን ወልደያ አካባቢ አሰሩም ገን ለምን አታሳዩነም ወልደያም እንፍልጋለን
መርሳወቺ በመርሶ ገዳ ቦታ ፈልጉ ብዙ አይወደድም ለከተማው ቅርብ ነው በአድሱ ገበያ በላይ
ቦታ ፈልግልን
ህጋዊ ነዉ ወይስ?የመቸ ነዉ2017 ከሆነ እኔ እገዛዋለሁ ህጋዊ ከሆነ?
👍👍👍
አሰለመሌኩም ወረህመቱለህ ዎበረከቱ መለተቹ 1 ምልዮን 1ሽህ መለተቹነዉ እንዴ እስት ሀለበ ደቡብ ክልል ጠይቅልን
የት ነው
ብላን ወቶለታል ይይሥ አልወጣለትም ወቶለት ከሆነ እኔ እገዛዋለሁ
በርታ ወንድም ሌላም አሳዬን
ወንድም ማሻ አላህ ምረጥ ቤት ነው መጀመሪያ ነኝ ሳገኝህ እና ጨፋ ሮቢት የሚሸጥ ቤት አለኝ አስማማልኝ ትረፍ ቦታ አለው ምረጥ ቤት ነው ቦታ መቀየር ፈልጌ ነው ካየኽወወ እዳታልፈኝ
በአላህ የትነው ንገረኝ
ወአለይኩም ሰላም አህለን ወድም
እስኪ ባቧሬ5ክላስ ፍልግካስባልትበታች 😍❤️እጠብቃለሁ 😍😍
እኔም የምፈልገው ከዛ ነበር
የት ነዉ ወድሜ
እስኪ ከ8መቶ ሽብር በታች ፈልግልኝ አደራ
መሻ አላ ተባረክ አላ ያምርል ሌላም አስየን የሚሸጥ ቢት
ውርጌሳቤት ፈልግልኝ
ውነትክ ነው ፈርቅ ይይዛሉ ተባረክ ወድሜ አላህ አጂርህን ይክፈልህ
በርታ ወድም በጣም ሀሪፍ ነዉ
ማሻአላህ በጣም የሚያምር ቤት ነው ያሳየህን
ያበናት ተጠናከሩ ከቦታ ቤት እየተሻለ ነው ቦታ በጣም ውድ ነው
ማሻአላህ በርታልን ወድማችን ካንተ ብዙ እንጠብቃለን 👍👍
ቆይ ግን አዲ ጥያቄ አለኝ ለመረሶች ማለቴ ከ18ሺ ሠዉ በላይ ሠብሥክራይብ አለ እና ታዲያ ቪዉ 1ሺ ሠዉ የማያዉ ለምን ነዉ የማነንም ገዳይ ፈለጭ ተሣዳቢ ሥናይ ከምንዉል ምናለ ብናበረታታዉ ወድማችንን እድሁም ሚድያችንን ብናሣድግ የእኛዉ ድምፅ ማሠሚያ አደል
እርስ በራሳች መተዳደግ ያቀተን ቢኖር አማሮች ነን ማሬ
ሳህ የኔም ጥያቄ ነው ማማየ
ትክክል ነው ሌሌላው እናጨበጭባለን ያሲኖን ብንከታተል የተሻለ ነው
ማሻአሏህ ቀጥልበት ወንድም
ጥሩ ነገር ነው ያመጣኸው
አረ ጡሩ ነው ማማየ ቦታ ተወዷል
ያሲኖ በርታልን በኮሌጁ ሰፈር እንደዚሁ ያለቀ ቤት ብታሳየን አሪፍ ነው
ማሻ አላህ ሀሪፍ ነው ቤቱ የብሩ ነገር ግን ወይይይ
ያሲኖ እኔ የመርሳ ልጅ አይደለሁም ነገር ግን አገራቹህ ፣ህዝባቹህ ፍቅር ናቸው ስለዚህ እኔ ቤት መገዛት እፈልጋለሁ ፣አንድ ልጀም አቺኝ መርሳ ልዩ ቦታ መነተላ የምትባል እናም ለልጄ አሪፍ ቤት መገዛት እፈልጋለሁ ከቻልክ ስልክህን አስቀምጥልኝ
መሽአሏህ ሀሪፍ ነዉ
ማአላህበጣም ያምራል
በርታ ወድም ያሲን
ማሻ አሏህ ጥሩ ነው ዋጋው ኮምቦልቻ ነው በጣም የተወደደው ቤቱም ፅድት ያለ ነው
ማሸአላህ ሀሪፍ ነው ያሲኑ በርታ
ማሻ አላህ በጣም አሪፍ ነው ወንድሜ በጣም ረካሽ ነው የት ነው መርሳ ነው እንዴ
ማሻአላ ያምራል
በታወድሜ
በረታ ያሲኖ እናመሰግናለን
ዋሀልኩአጭርነው
ማሸአላህ
እሥኪ ኮበልሻ ፈልግ 👍👍👍
masha allah harif bet new
ማሻ አሏህ ያምራል ቤቱ በኳስ ሜዳ ና ባቧሬ ስት ይገኛል
የባለ አድሚሊየን ሁለት መቶሽብር የተባለው ቤት የሚገርም ነው ማሻአላህ አገሬ ቢሆን ሳላቅማማ ነበር የምገዛው
ቀጥልበት ያሲኖ
ማሻአሏህ በርታ ያሲኖ
ህጋዉይ ነዉ
ወአለይኩምሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህይወፍቀንያበናት
በጣም ያምራል ወንድም እስኪ እስከ አረፍ አንድ ነጥብ ይሆንልኛል ብሬ ፈልግልኝ እስኪ ባለ 1 ነጥብ ሁት ያልከዉ በጣም ያምራል 1 ነጥብ ካንድ ከሸጠዉ ማርያምን እገዛዋለሁ
ምርጥ ስራ ነው ቀለል ባለ ዋጋ ፈልጉልን ያልተጨረሰ ቤት ቢሆን
Marsa bthm nahe mewdhte
በርታ ዉድም
ወላሂ ሁሉም ቤቶች እረካሽ ናቼው አሰራራቼው ፅድት ያለ እኛጋ ውድ ነው
ትክክል 👌👌👌👌እኔም በቅርብ እገዛለሁ
ማሻ አላህ ሹክራህ ወንድም ያሲን የቦታዎችንም ዋጋ አሳየን
ማሻአሏህ ወዲሜ በርታ
አሰላሙአለይኩም
አሰኪ ወረላሎ ቦታ ሰንት ነዉ ያልወጣለት ይኖራል ባዶ ቦታ ማሻአሏ ያምራል
ወላሂ ባል ቢኖረኝ አኩል አገዛ ነበር አይ ደህና ባል ማጣት ሁሉም የሴት ቤት ነዉ የሚጠይቁት አብረን አንሰራ የሚል ወንድ የለም ችግሩ ብቻየንኳ አልዘልቀዉም 🙈🙈🙈🥰🥰