I knew there had to be an easier way!! My husbands arab and he prefers his ethiopean with (tamise/aesh) I can’t always get my hands on the Injara.. I buy it. This was super helpful!
could please do an English version of this? i really want to get to enjoy Ethiopian food. i can't get teff flour so your version was going to be easy for me to replicate but i heard nothing from the video. thank you.
በጤም ደስ የሚል አቀራረብ ነው ንግግርሽ አሰራርሽ ባለሙያ ነሽ በእውነት ንጽህናሽ ፍጥነትሽ አያያዝሽ ሁሉ ደስ ይላል በርቺ
እጅሽ ይባረክ የኔ እህት እርጋታሽ አነጋገርሽ ንፅህናሽ በጣም ያኮራል:: እኔ ልጆቼ እንጀራ ስለሚወዱ ያለሁበት አካባቢ ጤፍ የለም እናቴ ናት የምታመጣልኝ እና ቶሎ ያልቃል ግን በፍርኖ ዱቄት ሞክረን ነበር ቀለጠብን ስላላወቅንበት 😂 አሁን ግን በአንቺ መንገድ እንሞክራለን በጣም አመስግናለው እጅሽ ይባረክ
በጣም ባለሞያ ነሽ እቀዎችሽ እራሱ ይመሰክራሉ የተዝረከረክሽ አደለሽም ዋው ብያለሁ በርቺ ስንቱ እንጀራ የናፈቀው አለ እሄንን ቪዲዮ እያዩ ጋግረው መብላት ይቺላሉ የእንጀራ ናፋቆት ሊገለኝ ነው ለሚሉት አንቺ ለፍተሽ ግዜሽን ሰውተሽ በቅንነት አሳይተሻል እናመሰግናለን
ሳይሽ የመጀመሪያየ ነው እጅሽ ይባረክ እህታችን እንደዚህ አድርጌ እጋግራለሁ ከአሁን በኋላ እግዚአብሔር ይስጥልን
ከሁሉም በላይ ንፅህናሽ ፅዳትሽ ደስ አሰኝቶኛል በርቺ በጣም ጎበዝ ነሽ
አቦ እጅሽ ይባረክ የኔ እህት እንዴት የምራል ጎቦዝ በርቺልን
ማሻአላህ መልክ ይሥጠኝ እጂ ሞያ ከዩትዩብ በጣም ጎበዝ በጣም የሚያምር እጀራ ምጣዱን በገኝ ደሥ ይለኝ ነበር በመጥበሻም ሥለአሣየሽን እንጋግራለን ከመግዛት በተረፈ ከልብ እናመሠግናለን
Wow wow, Ethiopian food are so amazing, thank you so much for sharing 😍
ምን አይነት ሤት ናት ያሣደገችሽ እድሜና ጤና ለናትሽ
አሜን የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለው
ውዴ የበጠበጥሽ እርሾ ስንት ጊዜ አቆይተን ነው እምናቦካበት በናትሽ የመጨረሻ ያንቺን ልሞክር@@AdotEthiopianfood
ዋው አዶትዬ በበጣም ቆንጆ ዘዴ ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ
እልልልልልልልል ፀሎቴ ተሰማልኝ አዶትዬ እጅሽ ይባረክ በጣም ነው የማመሰግነው 😚😚😚😚😚😚😚😚😚😚😚😚
ማእሻአላህ የኔ ቆንጆ እጅሽ ይባረክ
እጅሽ ይባረክ እማየ
ሂሉም ነገርሽ የአማረ ነሽ ጎበዝ ተባረኪ
wow betam yemiamer injera iskahun yefurno duket gagere alawkem ahun gin imokerewalew tebarki
ዋዉ ፈጣሪ እጅሸን ይባርከዉ እማ
ለመጀመሪያ ሳውዲ ስኖር የየሁት የማርኛ ፅሁፋ አዶት ምግቤት የሚል ፀሁፋ ነበር ሳየው ልክ አበሻጋር የተገናኘሁ መሰሎኝ ደስ አለኝ በመኪና ስሄዲ ነው ያየሁተ ግን እዛው ቅርብ ነበር የምሰራው ጂዳ ሻራሄራ ብዙቀን
ንፁህ ሰው ደስ ይለኛል በርች.የኔ ቆጆ
ማሻአላህ ተባረክ አላህ በጣም ያምራል
እጅሽ ይባረክ ማር
በጣም ቆንጆ ዘዴ ነው ያሳየሽን:: እጅሽ ይባረክ👏👏
አመሰግናለው የኔ ማር
Adot and abi fetarin hulem amsegenu balemuyawoch...💞
@@AdotEthiopianfood ምጣዱ የት ነው እሚገኘው የኔ ውድ እህት
wawu bexami konijo new ijshi yibareki
እጅሽ ይባርክ ምርጥ እንጀራ ነው ያስጎመጃል
እጅሽ ይባረክ ባለሞያ እኮ ነሽ ስወድሽ እኮ
የምፈልገው ነገር ነው እናመሰግናለን በርቺ እህት
ዋውውው ጎበዝ በርች
እህትእናመሠግናለን እርጋታሽ ንፅናሽ ምንልበልሽ እዳየሁሽ ሠብስክራይብ አረኩሽ በርች
Gobaz mashallah barchi👍👍👍👍👍👍
Woww balemuya nesh Ejish yibarek
ጎበዝ በጣም ያምራል አለካከሽን ግልጽ ስላረግሽ አመስግናለሁ
I knew there had to be an easier way!! My husbands arab and he prefers his ethiopean with (tamise/aesh) I can’t always get my hands on the Injara.. I buy it. This was super helpful!
ወይ ባለሙያ ደጋግሜ ንው የማይሽ በእውንት👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽🇨🇬🌹
Great video. Thanks for sharing.
እናመሠግናለን እህታችን በጣም ነዉ የሚምረዉ እሞክረዋለሁ🙏
አሪፍነው እኔም እሠራለሑ እንጀራ ሲያምርኝ እናመሠግናለን
ማር ቤተሰብ አድርጊኝ ስወድሽ
@@SELUTUBE እሺ ግን ምንም ቪድዮ የለም
@@ረሂማመሀመድ-ጀ2ረ
ገብተሽ ፍትሽው ኢስላማዊ ነው የምለቅ
የእንጀራ አምሮት ሀገሬሊአስገባኝሲልነው የደረሽልኝ
could please do an English version of this? i really want to get to enjoy Ethiopian food. i can't get teff flour so your version was going to be easy for me to replicate but i heard nothing from the video. thank you.
❤❤balemuya blessed
ዋው በጣም ያምራልየጤና መልካም ምግብ
Betam arif new zibaznke yalbezabet konjo geletsa new.
እንዳማረን አንቀርም. ኢሻሏህ ዘመዶቸ
Betam arfe Enjera new tebareke
the quality of your video is amazing 🤩
Woooooow
Btam balemuya nesh
ዋው እጅሽ ይባረክ
Wow👍raeti emachise 👍
ሲያምር
እጅሽ ይባረክ በጣም ያምራል
ዋው እጅሽ ይባረክ ሁሉ ነገርሽ ደስ ይላል ዛሬ ነው ያገኝሁሽ ውዴ ቤተሰብ ሆኛለሁ
እጅሽ ይባረክ
ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች እንዴት ቆያቹ ሁላችንንም ፈጣሪ ባለንበት ጥበቃውን ያብዛልን ሰብስክራይብ ያላረጋቹ ሰዎች ሰብስክራይብ በማድረግና አዳዲስ ቪዲዮዎችን ስሰራ ቶሎ እንዲደርሳቹ የደውል ምልክቱንም ተጫኑት ይህንን ቪዲዮ ከወደዳቹት ላይክ አስታየታቹን ምንም ብትጽፉልኝ በጣም ይጠቅመኛል ስለ ጊዜያቹ በጣም አመሰግናለው
Metadu yet new migegnew Ene menorew London new ezihu magegnet echelalew konjo
ሺ ጊዜ ማድረግ የሚቻል ቢሆን አደርግ ነበር ውዴ በርቺ
በጣም። ብዙ ቪድዮ አይቻለሁ። ያንቺው ልየዩ ነው። ለሞከረው።
ስጋግረው። ጣሙ። አይጣፍጥም። አንድ። በይኘኝ
እጅሽ ይባርክ
የኔ አነት አጂሽ የበርክ ባጣም ጎበዝ ነሽ
እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ 😘
እናት በኤተሰብ አንሑን በቅንነት
በርቺ ማሻአላህ
ዋዉዉዉ ነው
ወይኔ ሞያሽ ተባረኪ እስካን የት ነበርሽ የኔ ባለሞያ
አቦ አጅየት አንደኛ
የምሪነው በጣም ባለሙያነሺ በርቺልን አሪፍ ሙያ
አናት በኤተሰብ አንሑን በቅንነት
Wow it is amazing I loved it. God bless you sis.
Wow new thanks
Tebareki balemoya neshi wude
Wooooooow syamiri ejieshi ybarki ❤❤❤❤
Betam yamral
መበየው ስየምር እጅሽ ይበረክ
እጅሽ ይባረክ እናት ለአይን እንኳን ሲያምር❤️
በጣም ጎብዝ ነሽ እጅሽን ይባርከው በርቺልን
አረ ይመችሽ ፅዳትሽ ብቻ ያረካል ዋው ነው
ፅዳትሽ ብቻ ያጠግባል እንኳን እንጀራሽ
ባለሙያ ነሽ👌
Betam gobez nehs berchi
ሞራልሽን ይስጠጝ
Good job konjo💚💛❤
I love the ending!
Wowww 👍
Nice idea bless you!!!
ማሻአላህ የኔቆጆ
WOWOW betam konjooo new yemerl ,gin aytebabkm wey?
Waww betam konjo new
ዋዉ የኔ በለሞያ
እስኪ አውን አይቼ አብኩቻለው ከተበላሸ ማዳም ገደለችኝ አደራ ግን እጅሽ ይባረክ
Qበጣም ቆንጆ እንጀራ ነው ባለሙያ ስለሆንሽ ነው የወጣልሽ ሼር በማድረግሽ ምስጋና ይገባሻል
baking powder ለጤፍ እንጀራም መጠቀም ይቻላል ጣዕሙ ዳቦ ዳቦ አይልም
አብሸር ሁሉም. ያልፋል በሰላም አገራችን ያሥገባን
Anchin almadnake aychalm barchi yana liyuuuu😘
Wow good job thanks I will try to make it .💝
Abo tebareki
I love it
Betam kememe nash berchi
አንቺ እኮ ትለያለሽ በጤፍ ብለው ሰርተው እንኳን እንዲህ አላማረላቸው የኔ ጎበዝ ባቺ እጅ ፉርኖ ዱቄትም የትኛውንም የጤፍ እንጀራ ያስንቃል ውድድድድ የኔ ባለሙያ
አመሰግናለው ውዴ
I like to know is it warm ir cold water youare using?
So so yummy sweetie I always proud of you!
Fence buk yeleshem enat kalhone bewesx awarign
Good job 👏
Endet endemwedsh yene konjo even anegagersh betam sreat yalesh balemoya nesh fetari erjim edmena tena yistsh kenebetesebochish yanchi yemgb zgjitshin betam new yemwedew ejish yibark
እምትሰሪያቸው ምግቦችሽ ሁሉ በጣም አሪፍ ነው በርቺ ውዴ አንቺም ነይ ወደኔ አበረታቺኝ
አናት በኤተሰብ እንሑን በቀንነት
ዋውው
ዋዉዉዉበርችልኝ፣የኔጎበዝ፣እኔስ፣ጣሙ፣እደጀራአልሆንአለ፣ለቤትሺአዲስነኝበርችልኝ
Bekin pawderun andlay babokaw chgr alew..
Good
ዋው በጣም ደስ ይላል እህቴ በርች
አናት በኤተሰብ አንሑን በቅንነት
Bershi😍
አናት በኤተሰብ አንሑን በቅንነት
Wow 🤩
የኔ ቅመም እናመሰግናለን በቀደም ሞክሬ አስጠላ በቃ ምን ልበልሽ እጀራው ሚሪዳ አፍሉልኝ አለኝ አሁን ግን ተነቅቶበታል ያቺን እጀራ ነው
ተባረኪ