Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሰለ ምሰጣን መርጃ በጣም ከልብ እናመሰግናለን ❤❤
ዎንድማችን ዳኒ አምላክ ይጠብቅህ ብዙሰው ተጨንቆ ነበር አንተ አረጋጋህው አምላክ ይጠብቅህ
በጣም እናመሰግናለን
እግዛብሔር ይመስገን የዛሬ ሳምንት በ 6 አመቴ በዱልዱንግ ኖሬ የ3 አመቱን ላኩልኝ🙏🙏
አሜን በጣም ደስ ይላል😍👏👏👏
Hii betham tero new Ethiopia yestosch
@@yohanaalemseged2732 ለባሌ በኢትዮፕያ ለኔ በኤርትራ
@@selamkidane1567 እንኳን ደስ አለሽ ተመስገን
@@alemoalmaz2311 አሜን🙏🙏🙏
ወንድሜ በጣም እናመሰግናለን
በጣም ፡ እናመሳግናለን ፡ በርታ
ተባረክ እግዚአብሔር አብዝቶ ይሰጥህ
አሜን አመሰግናለሁ 👍🤝
❤tenkiyou baro xurru hasabsi now
Egzyabher yebarkhe daniye 🙏
Danke dani
ዋውውውውውው በጣም ጎበዝ በርታ ዳኒዬ እግዚአብሔር ይባርክህ
አሜን አመሰግናለሁ
😍😍😍😍💚💚💚
Yes
Egal wie hart es ist, Du wirst jeden Widerstand, jede Herusforderung, jeden Schmerz überwinden! Sei ein Adler!
Richtig 👍😊
እናመሰግናለን ዳኔ በርታ ወድሜ 👍👍👍🙏🙏🙏
እሺ 🙏እበረታለሁ
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Azohi Berta 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Thank you teacher
You are welcome
Dankeschön
Egezaber yetebekech wedem
Dani betam amesegnalew ene adis negn gena 15 kene new arif mereja new yeseteken 👍
በደስታ👍
Hi bro. Dani it's me Tadele
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም እናመሰናለን በርታልን
እሺ አመሰግናለሁ 👍🤝
በርታ ወንድሜ
አመሰግናለሁ 👍🤝
Thank you bro
ዳኒ እኔ ከ6 አመት ሆነኝ የአንድ አመት ከሰጡኝ ግን B1 አለኝ B2 ተምሪያለው ልጆቼም እንደኔ ነው ባሌ ኡምብፊርስትት ነው ግራ ገባኝ ጠበቃም ለውጥ አላመጣም ግራ ገባኝ እሰራለው ከመንግስት ምንም ገንዘብ አልወስድም ዳኒ
Danke schõn
Gerne👍
በርታ የኔ ወንድሜ
Eshi 🙏
Godbless brethre
እሜን
Dani ich stolz auf dich sehr!
Danke🙏
Wei kann ich Äthiopischen Reispass besorgen ?
Hi Brother ,Was ist Abschiebungsverbot?
🤗
በርታ ዳኒያችን
Eshi Danke
ዳኒ ያዳመት ወረቀት ሰጠዉኝ ልጀን ማምጣት ስጠይቅ ባስ አምጭ አሉኝ መሄድስ እችላለሁ እስኪ መልስልኝ
Berta wendim
ሳታውቅ በማይታወቅ ቃንቃ ወደ ሃገር ቤት እመለሳሉሁ ብለህ ብትፈርም ምን ማድረግ እንደለብህ ንገረን ፡ እንደዚ ያጋጠመን ሰዎች ስላለን ነው?
ጠበቃ ያማክሩ
Wendime yikrta arglign ena sitastemir des yilal gin bemehal sewoch selam tilaleh takorartaleh silezi yislechal letemelkach sigeba ande selam Kalk beki new bizu gize salchers akariche ewetalew.
እሺ አመሰግናለሁ 👍🤝አስተካክላለሁ
እናመሰግናለን ዳኒ ተባረክ😘😘😘😘
እኔ ግን እዚህ ሃገር ከመጣሁ 7 አመቴ ነገር ግን መጀመሪያ የአንድ አመት ሁለት ግዜ የሁለት አመት ባጠቃላይ አምስት አመት ልጨርስ ስድስት ወር ነው የቀርኝ ለማሳደስ ስጠይቅ የኢትዮጵያ ፓስ ካመጣሽ ቋሚ መኖርያ ፍቃድ ይሰጥሻል አሉኝ ስራም ነበርኝ ungekundekt und unbfristit arbeites vertrag አለኝ ግን የኢትዮጵያ ፓስ ከለለሽ ድጋሜ የሁለት አመት ይሰጥሻል አሉኝ ይገርማል ምን ይሻላል
ሀ
Bro :)ungeklärter Identität Duldung ካለኝ አሁን Light Duldung ነኝ ማለት ነው ?ungeklärter Identität Duldung = Light Duldung ማለት ነው ? Danke
አዎ
የ3አመት ነበር የሰጡኝ ምን ላድርግ
ባየርን የሚባል ክልል ግን በጣም ሲበዙ ከባድ ናቸው በተለይ ሚትል ፍራንከን ኦበን ፍራንከን 😔😔😔
Ayzon mebertat new
@@daniabay1697 ቦታ ልቀይር ነው ወንድሜ ማለት ከባየርን ውጭ ጊዜ ማቃጠል ነው
@@zelalemdesta499 እስቲ አዲሱን ህግ እንጠብቀው መቼስ እስከዛሬ ከነበረው አይከፋም
@@daniabay1697 እረ ወንድሜ አንድ አይነት አገር ላይ እየተኖራ አውስላንደር ቢወርዴ ውሥጥ የተሰገሰጉት ጠማሞች even ጠበቃዋ በግልፅ ቶሎ እንድታገኝ ስለማይፈልጉ ማሰቃየት ይፉልጋሉሁ ማስረጃ ፊትለፊት ሰጠካቸው እራሱ ጠማማ ናቸው
@@daniabay1697 ዳንዬ ያው ሁሌም እንዳስቸገርኩህ ነው!አዎስቫይሴን ዛሬ አሳድሼ ነበር እናም ናሽናልቴት ፓስ አምጣ አሉኝ።ባለፈውም አምጣ ብለውኝ ኢንባሲ ዝግ ነው ብያቸው ነበር።በሚቀጥለው ለማሳደስ ስትመጣ ናሽናልቴት ፓስ ይዛህ ና አሉኝ።ዳንዬ የሆነ ነገር በለኝ።
Berta tibarik
Amen
Dani kiberlgn 🙏 yemachershaw Duldung new yelegn 9 amet honognl fetri yewekel
እግዚያብሔር አለ በርቺ
Selame dani
Selam😊
Herzlich willkommen
Danke
ሰላም ዳኒ ብሉ ፓሰቦርት ሰተውኝ ነበር ማንነት አምጭ ብለው ትንሿን ኮረንቲዩዋንሰተውኛል
Berita
ወላሂ። እኔ። 6 ኣመት። ስርቼ። ዱልዱም። ኣርጉኝ። ከስራ። እስቁሙኝ። እስካሁን። ቁጨ በያለሁ። ምን እንደማርግ። ኣቀም። እስኪ መላ በሉኝ። 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አዲስ ህግ ተወስኗል ወንድሜ እንኳን ደስ ያለህ በቅርቡ የሰራሁትን ቪድዮ ተመልከት
Zare pirezdatu meglecha setal midenw yalw plss
Hiiii
Hi selam new gnh eskmceh new genh werket
እኔ አዲስ ነኝ ንገሩኝ
Enane betame new yasekauge
ስንት ሰአት ነው እምጀምረው
ዘውትር ማክሰኞ 18 ሰዓት
እንደት አመሻቹ? ኤኔ ቆይቼ ገባው አለፈይን ላይብ ምን አለ እንተርብ ከማረጌ በፈት ሾሻል ሚድያ ቢኬታቴል
ብዙ ጠቃሚ መረጃዎች አሉ በተለይ አዲስ ለመጡ ስለዚህ ይመልከቱት
Dani yena ena yeleja ezihe nwe yetewldewe für Personen mit ungeklärter Identität enedzihe nwe yemilwe dani mene telgalhe dani
ሰላም
Selam eski kechalk sile Austria yemtawkwn neger sometimes share bitadergen miknyatum ke Germany gar temsasay slehone
Ok Eshi
በርታ ቅን ሰው ነህ
የ 3 አመት የተሰጠው ሰው መልሶ ይነጠቃል?
አይነጠቅም።ህግ ማክበር፣ትምህርት ወይንም ስራ መስራት የበለጠ unbefristet ለማግኘት ያስችላል መልካም እድል
@@daniabay1697 አሜን🙏🙏🙏 በጣም ነው የማመሰግነው ዳኒ
Anete yetebarke nhe wenedema mareyame balhebte tetebeqehe daniye
andi haseb satechares wode lela tehedalehi tekalakelalehi ater aregahi andi jasen chares
Ok bro live ስለሆነ ነው
Lewegenohihe.yemitesetew.merega.ulu.teru.new.egzehabher.yebarekik.lelaw der Abschibung(duldung).ale.yehegawes .? Endalekiw ulum yelayayal. Beterefe.bezeu.ketel.teru.new.
Dani wed 7 amet social sera serechalehu...befit 80€ ahun 64€ eytekefelgn... Last Duldung new yelegn 9 years ezih hager koyehu men lederg?????
እምያግዙ ሰዎች አነጋግርይ በተለይ ድያቆንሽ የምባሉ ወይም ካርካስ ልያግዙሽ ይችላሉ ወንድ ከሆንክም ይረዱሐል
Daniye enedate nhe wenedema
እግዚአብሔር ይመስገን ደህና ነኝ
Dankeschòn. 👍👏
Ename ye 15 kene new yaleg
Hallo dani
Hallo
በርታ ብሩህ
የኔ ይህ ነው Aussetzung der Abschiebung (Duldung) Kein Aufenthaltstitell Der Inhaber ist ausreisepflichtig! ስንተረጉመው Suspension of deportation (Duldung) No residence permit The owner is obliged to leave the country!
Das kommt darauf an welche Ausbildung hast wenn du 1jehr Altenpfleger Ausbildung hat das werde nicht hilfst oder nicht akzeptabel
Ja die Ausbildung muss Qualfisierte sein d.h Ausbildung von 2 -3 jahre
Mann muss 3 Jahr Fach Ausbildung fertig sein. 2 Jahr oder 1 Jahr geht nicht. Duldung Ausbildung mit Äthiopien Reis Ausweis
Ene.6amet.alfe.timirti.kelekelnyi

Bro :)
ungeklärter Identität Duldung ካለኝ አሁን Light Duldung ነኝ ማለት ነው ?
ungeklärter Identität Duldung = Light Duldung ማለት ነው ? Danke