የዶ/ር ዐቢይ አሕመድ የለውጥ እና የነውጥ አመታት |Prosperity |Abiy Ahmed| Yidnekachew | ነጋሪ ቲቪ Negari TV

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 янв 2025

Комментарии • 36

  • @bezaa5183
    @bezaa5183 Год назад +1

    Thanks, an excellent discussion

  • @ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ
    @ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ Год назад +1

    በርቱ ፍጠኑ 💪

  • @ayelegelaneh7171
    @ayelegelaneh7171 Год назад

    በጣም ጥሩ ውይይት ። ግፉበት ።

  • @kabthiwagaye8344
    @kabthiwagaye8344 Год назад +1

    ወይ ይድኔ ስወድህ እዉነተኛ ሀቀኛ ነህ በርታ እንዳትለወጥ በቆራጥነትህ ቀጥል እንዳትወላወል ከሌላዉ እንኳ ባታገኛዉ አይምሮህ ነፃ ይሆናል

  • @almeshettilhuian3138
    @almeshettilhuian3138 Год назад

    በጣም ግሩም ውይይት ነው

  • @eden2986
    @eden2986 Год назад

    Wow 👍

  • @חיהסמאי
    @חיהסמאי Год назад

    ትክክል

  • @jamilaasfu7481
    @jamilaasfu7481 Год назад +1

    We as Ethiopia stand together defeat these devil's Oromo leaders and if we not do that's they can eat us one by one😢😭

  • @-sewtube6216
    @-sewtube6216 Год назад +1

    ይድኔ ጥሩ ነው እናት ፓርቲ ከሌሎች ፓርቲዎች በተሻለ በትግራይ ህዝብና በአማራ ህዝብ ትንሽም ቢሆን ተቀባይነት ያላቸው ይመስለኛል ስለዚህ የትግራይ ህዝብም የአማራ ህዝብም በግድ እንዲጣላ ተደርጎ ከልክ በላይ እንዲጎዳዳ ተደርጓል ስለዚህ ይሄንን ትልቅ ቀዳዳ ፓርቲው ይጠግናል ብዬ አስባለው

  • @lulahailu1177
    @lulahailu1177 Год назад

    ሰላም ለአንተ ይሁን no ህውሀቶች ብለዋል ነገ መለስ ማረን ትላላችሁ ብለውናል እኒህ የአይምሮም የእድገት ድሆች የሚያሳየን

  • @tarukubisha3217
    @tarukubisha3217 Год назад +1

    በዐብይ ዘመን የሰዉ ልጅ በህይወት የመኖሪ መፍት ተጋፎ በኑሮ ዉድናት ታሰቀይቶ የተማራ ተቻግሮ ናዉ ያሉሁት ለኢት/ያ ህዝብ የማሪ ለዉጥ ያሰፈልጋል

  • @sarakefli26
    @sarakefli26 Год назад +2

    ሠይጣንኮ ከዚህ በላይ ምንም አላደረገም ሰይጣን የመዳህኒያለም ስም ሲጠራበት ይፈራና ይሸሽሀል እነዚህኮ የሰይጣን ታላቅ ወንድሞች ምንም በገብሬል በማርያም ቢባሉ እማያስደነቃቸው መጨረሻቸውን ያሳየን

  • @yonasyonas3249
    @yonasyonas3249 Год назад +1

    27 አመት ጨለማ ነበርን
    ያልን ህዝብ🧐ይህም ሲያንስን ነው🙄 ህምምምም

  • @חיהסמאי
    @חיהסמאי Год назад

    ትክክል ጌትነት አውሬ አላጋጭ መንግስት ነኝ ያለ የአምስት አመት አራጅ አሳራጅ የአማራ ህዝቦች ጥላት ነው አቢይ ቡዳ

  • @manaluketema2302
    @manaluketema2302 Год назад

    እነዚን ሰዎች እንደቀልድ እንዳታዩ አንዴ ካመለጠ ቦሐላ ይቆጫል አዲሳባን ቁምጠዋል የራሳቸው ለማድረግ

  • @Setotaye2024
    @Setotaye2024 Год назад

    እኔ ሁሌ የገረመኝ ነገር እነዚህ የኦሮሚያ ፖለቲከኛች አነ ጀዉሀር እንዲሁም ሌሎቹ ዝም ብለዋል ለምን እያልኩ አስብ ነበር አሁን የገባኝ ግን አብይ እነሱን ቃል ገብቶላቸዉ ነዉ አይዟቹ ኢትዬጵያን ኦሮሚያ አደርጋታለሁ ብሎ ኢትዬጵያ ኢትዬጵያ እያልኩ ህዝቡን አሞኛለሁ ዉስጥዉስጡን ጉዞ ወደ ኦሮሚያ ይሄ ነዉ የሆነዉ አሁንማ ፈጦ ወጣ እኛ ግን ምንድነዉ የምንጠብቀዉ ፖለቲከኞች እኮ ጥቂት ናቸዉ

  • @wks8745
    @wks8745 Год назад +1

    Zenawi built the political (Ethnic ) & economic structure to collapse via Ethnic hatred among political leaders. Homework to dismantle 🇪🇹🇸🇴🇸🇴 was the agenda!

  • @wks8745
    @wks8745 Год назад

    Remember the past 5 years is a direct result of over 30 yrs of blinded Ethnic Apartheid dictatorship. The ongoing change will be slow & protracted conflict to root out identity based ethnic apartheid ! United 🇪🇹🇪🇷🇸🇴👉🏼HoA!

  • @tinafiud6941
    @tinafiud6941 Год назад

    ጋዜጤኛ ንጉሴንም አፍነው ወስደው የቀጠቀጡት

  • @beng2839
    @beng2839 Год назад

    የአማራ አክቲቪስቶች ባገኙበት አጋጣሚ ብጥብጥን ከመጋበዝ ለምን በሰላም መንገድ በምርጫ ተወዳድረው ሥልጣን ለመያዝ አይሞክሩም?

    • @yeshiworkmerkebu5872
      @yeshiworkmerkebu5872 Год назад +1

      አማራ መሆኑን በምን አወቅህ/ሽ ? በአማርኛ ስለተናገረ? የሚናገረውን ቁምነገር አድምጦ መተቸት

    • @beng2839
      @beng2839 Год назад

      @@yeshiworkmerkebu5872 በደም አማራ መሆን የለበትም በአማራ ዓላማ የ ሚመራው አማራ ነው ለምሳሌ ያህል የክልልን አአስተዳደርነት የማይፈልገው አማራና የአማራ ክልል ከጥቄት ሌሎች ነው

  • @חיהסמאי
    @חיהסמאי Год назад

    ዝምብላችሁ ነው እንጅ አቢይ ተገርስሶ ነበር መውደቅ የነበረበት

  • @tinafiud6941
    @tinafiud6941 Год назад

    ይድነቅ ንብረት ቢሮ ትተህ እንዳትወጣ ምድረ ሌባ እንዳይዘርፍህ

  • @getanehbuli7265
    @getanehbuli7265 Год назад

    እንድሁ በጅምላው አንተ ለምታስትምራቸው አዝናለሁ.

  • @belayhayleab249
    @belayhayleab249 Год назад

    አልስማህም ግብዝ ሀሰተኛ ነህና

  • @belayhayleab249
    @belayhayleab249 Год назад

    ሌባ ስለ ንጉሴ ሳትናገር ምቱ አጠራጣሪ ቦታ የሆነውን ታዬን ጠቀስክ

    • @yeshiworkmerkebu5872
      @yeshiworkmerkebu5872 Год назад

      ብዙ ንጉሤዎች ታስረዋል ተደብድበዋል ተግዘዋል ተርበዋል ተፈናቅለዋል... ስንቱን ስም ይጥራ?

  • @abebekebede8722
    @abebekebede8722 Год назад

    ከበሮ በሰው እጅ ሲያዩት ያምር ሲይዙት ያደናግር ይባላልና ቁጭ ብለህ ለፖለቲካ ፍጆታ ማውራት እና በተግባር አንድ አይደለም ።

  • @COLDONYT
    @COLDONYT Год назад

    Abey ahemed shemeles abedesa oneg ayeya snake 🐍 he dam werda dam dedab khadey Asbury setan mefek Kaia kebet oneg

  • @COLDONYT
    @COLDONYT Год назад

    666 setan he nazi Hitler werda dam dedab khadey Asbury mweged abet