Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የደሞዜን ሁለቱንም መፅሓፍ ከሞያሌ እስከ ትውልድ ሀገሩ ዐሰበ ተፈሪ ድረስ በመሄድ ላገኛቸውና ላነባቸው ችያለሁ።በመፅሐፎቹ የተነሱትን ሙሉ ሃሳቦቹን በደንብ ግር ሳይሉኝ ተረድቼ አንብቤያለሁ በጣም አመሰግነዋለሁ በጣምም አከብረዋለሁ። ለየት ያለ መንገድና መገለጦችን አግኝቼበታለሁ ክብረት ይስጥህ ደሞዜ🙏የዘወትር ምኞቴ አንድ ቀን አንተን አግኝቶ ሃሳብ መለዋወጥ ነው።
ደሞዜ! የወንጌል ብርሃን ያገኘው ምርጥ ነፍስ- በጣም ነው ምወድህ ውድ ወንድሜ!
እጅግ ግሩም ድንቅ የሆነ እይታ ና ግለፃነው ከውስጥ በጥልቀት እራስን ከመመርመር የሚገኝ እውቀት ና እውነት የኢትዬዽያ ትንሳኤ እየመጣ መሆኑን ማሳያ ነዉ እጅግ እና መስግናለን : :
በሌላ ክፍል በሌላ ርዕሰ ጉዳይ ድጋሜ ብታቀርብልን በግሌ ደስተኛ ነኝ ።በኃይሉ አንተንም እጅግ አመሰግናለሁ !!
እስካሁን ባየኋቸው ከደሞዝ ጋር የተደረጉ ቃለ መጠይቆች የታዘብኩት ነገሮች አንዱ በእኔ በአድማጩ እና በጠያቂዎቹ እና በደሞዝ መካከል ያለው የመረዳት እና የውቀት ክፍተት ስፋት ትልቅ ነት ነው::
ባየው የማይሰለች ደሞዝ ጎሽሜ ብሰማው የማልጠግበው ሰው ደሞዝ ጎሽሜ❤ ❤❤ዋውውውውው
Thanks bro, really i am z most fan of him and Behaylu waji. Thanks u too
ደሞዝ ነብስ ነገር ❤
Demozi akbrekalew metshaftehenem ambebalehu ...behailu berta gin teregaga ewuketik eskiquachi dres
"እውቀትህ እስኪቋጭ? " 😂እሺ!
both you guys are well built up personality owners. I thank you your contribution, specially for this generation those who are confused which one is right or wrong.
ደሞዝ 👍
ኧረ እባክህ አገናኘኝ በጣም ነው ምፈልገው ደሞዝን 🙏🙏🙏
thanks
Tebareku
Demozye mn lbelh egbabher admena tena ysth😍😍😍
Thank you
ታውቆሀል ግን ባያ ከደሞዝ ጎሽሜ ጋር ስታወራ እና ከ ኤልያስ ሽታዬ ጋር ስታወራ በቃ አለ አይደል በጣም ምቶደው ከምትሳሳለት ጓደኛ ጋር ምታወራ ነው ሚመስለው ከ ኤላ ጋር ደሞ የቆየ ቤስት ጀለስ ጋር ደስ ይላል ግን
ሁሌ. ብታቀርብልን
በጣም የምወደው ሠውየ ከምር እድሚና ጢና እመኝልሀለው
አራት እግሯን ትብላ?
ስሙ አብይ ብንለውስ ሰይጣንን ቢበልጠው ነው እንጂ ሰይጣን ሮል ሞዴልክ ማነው ሲባል ማን ቢል ጥሩ ነው አብይ አላለም 😂😂😂
Breast! Kkkkkkkk😂😂😂
የደሞዜን ሁለቱንም መፅሓፍ ከሞያሌ እስከ ትውልድ ሀገሩ ዐሰበ ተፈሪ ድረስ በመሄድ ላገኛቸውና ላነባቸው ችያለሁ።
በመፅሐፎቹ የተነሱትን ሙሉ ሃሳቦቹን በደንብ ግር ሳይሉኝ ተረድቼ አንብቤያለሁ በጣም አመሰግነዋለሁ በጣምም አከብረዋለሁ። ለየት ያለ መንገድና መገለጦችን አግኝቼበታለሁ ክብረት ይስጥህ ደሞዜ🙏
የዘወትር ምኞቴ አንድ ቀን አንተን አግኝቶ ሃሳብ መለዋወጥ ነው።
ደሞዜ! የወንጌል ብርሃን ያገኘው ምርጥ ነፍስ- በጣም ነው ምወድህ ውድ ወንድሜ!
እጅግ ግሩም ድንቅ የሆነ እይታ ና ግለፃነው ከውስጥ በጥልቀት እራስን ከመመርመር የሚገኝ እውቀት ና እውነት የኢትዬዽያ ትንሳኤ እየመጣ መሆኑን ማሳያ ነዉ እጅግ እና መስግናለን : :
በሌላ ክፍል በሌላ ርዕሰ ጉዳይ ድጋሜ ብታቀርብልን በግሌ ደስተኛ ነኝ ።
በኃይሉ አንተንም እጅግ አመሰግናለሁ !!
እስካሁን ባየኋቸው ከደሞዝ ጋር የተደረጉ ቃለ መጠይቆች የታዘብኩት ነገሮች አንዱ በእኔ በአድማጩ እና በጠያቂዎቹ እና በደሞዝ መካከል ያለው የመረዳት እና የውቀት ክፍተት ስፋት ትልቅ ነት ነው::
ባየው የማይሰለች ደሞዝ ጎሽሜ ብሰማው የማልጠግበው ሰው ደሞዝ ጎሽሜ❤ ❤❤ዋውውውውው
Thanks bro, really i am z most fan of him and Behaylu waji. Thanks u too
ደሞዝ ነብስ ነገር ❤
Demozi akbrekalew metshaftehenem ambebalehu ...behailu berta gin teregaga ewuketik eskiquachi dres
"እውቀትህ እስኪቋጭ? " 😂
እሺ!