ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል ፳/20 «ዐይን ዐይኑን እያየች. . .» ደራሲ ሀዲስ ዓለማየሁ፣ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 дек 2024

Комментарии • 29

  • @biniamtsegaye889
    @biniamtsegaye889 7 лет назад +16

    ካነበብኩት በላይ.. .የወጋየው ንጋቱ አነባብ ልብ ይሰርቃል...

  • @gealygealy7021
    @gealygealy7021 8 лет назад +14

    ስናፋቀው የነበረ ቢደጋገም የማይሰለች። እግዜር ይስጥልኝ

  • @beletewtekka3316
    @beletewtekka3316 8 лет назад +10

    እውነተኛን ፍቅር ለሚከተሉ ሁሉ መብራት የሚሆን ታሪክ እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @fireetegegn1794
    @fireetegegn1794 6 лет назад +1

    ጉዱ ካሳ በጣም ደስ የሚል ሰው ነው እንደሱ አይነት ወንድም ቢኖረኝ ብዬ ተመኘሁ ።

  • @alembadenga1301
    @alembadenga1301 7 лет назад +14

    ሀብትሽ ይመር በጣም ደስ ትላለች

  • @ethiopiawit945
    @ethiopiawit945 6 лет назад +1

    በዛብህ ❤ ሰብለወንጌል
    አይ ፍቅር ሀያል የሆነ ሰሜት ልዩ ስበት ፍቅር የእዉነት ሲሆን እንዴት ደሰ ይላልኮ

  • @reess4006
    @reess4006 7 лет назад +1

    በጣም ልብ የሚነካ ነዉ እናመሠግናለን

  • @ኢትዮጵያየኦርቶዶክስደሴት

    በጣም ደስ ይላል በእውነት

  • @የማርያምልጅነኝ-አ6መ
    @የማርያምልጅነኝ-አ6መ 8 лет назад +1

    ዋው በጣም ደስ ይላል♥♥

  • @BaqerClarissa
    @BaqerClarissa 7 лет назад +1

    በጣም ደስ ይላል

  • @እናቱማዓዚና
    @እናቱማዓዚና 6 лет назад

    ፍቅር ኡፍፍፍ ሙቀት❤ በጣም ደስ የሚል ታሪክ 😘

  • @tsegenetbedaso8180
    @tsegenetbedaso8180 6 лет назад

    She was in him he was in her......they were lost for a while and came back.......I wish they loved each other forever.....I really wish......beautiful moment

  • @helensweet5226
    @helensweet5226 7 лет назад +5

    amazing love story wowww

  • @alemtsehayyeshidagna4480
    @alemtsehayyeshidagna4480 8 лет назад +1

    wooooow ymechachihu!

  • @hannahtatek6849
    @hannahtatek6849 6 лет назад

    በሰማው የማይሰለች ለደራሴው እረጅም እድሜ ለተራኬውም

  • @ሄለንአለምሰገድ
    @ሄለንአለምሰገድ 8 лет назад +5

    ወይኔ ተሰምቶ እስከሚያልቅ በእንባ ጨረስኩት

  • @sablekasa8194
    @sablekasa8194 7 лет назад +1

    waaaaaw

  • @asamenasamen4241
    @asamenasamen4241 7 лет назад +1

    Wow dese yalale fiker edzihe new

  • @ቶምቶሚ
    @ቶምቶሚ 7 лет назад +3

    እድሜ ለቴዲ ድጋሚ እየሰማውት ነው

    • @m.j5377
      @m.j5377 7 лет назад +2

      ቶም ቶሚ እኔ ግን ሰምቼም አለወቅ ነባር የው ቴዲ ከዘፋናው በወለ ለመስመት ተገድጀላው ክፍል 20 ደርሸላው በሰለም እንድጨርሰው ዱዓ አድርጉ

  • @giloumeta8571
    @giloumeta8571 7 лет назад +2

    Sebelen yemakati meselegni

  • @truthsetsyoufree1809
    @truthsetsyoufree1809 8 лет назад

    masterpiece

  • @በፅናትነብዩ
    @በፅናትነብዩ 5 лет назад

    ❤️❤️❤️

  • @egziabheryawkal4038
    @egziabheryawkal4038 5 лет назад

    አፍቅሬ በላቅም ግን እንባየን ጨረሥሁ

  • @ሠላሜነሽማርያምአለኝታዬ

    የማይሰለች.😙

  • @fikreayana8875
    @fikreayana8875 8 лет назад +2

    ከማይሆን ሰውጋር መጋጠም ከጥቅሙ ጉዳቱ ነው የሚበልጠው ምነወ በቀረባት ከዚሁሉ ፈተና ከምትወድቅ።ሰብለ ስታሳዝን ሰወ መጣ ነገር መጣ አሉ::