Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
መልስ:🎙 ሸይኽ አወል አህመድ አል_ከሚሲይ ከቀንድ አውጣ የተሰራ ነው ተብሎ ስለሚወራው (snail) የተሰኘ የፀጉር ዘይት በሱ መጠቀም ይቻላል ወይስ አይቻልም ተብለው በተጠየቁት ጥያቄ መልሳቸውን ጨምቄ ሳቀርበው እንደሚቀጠለው መልሰዋል።• ስለ ዘይቱ ከማውራታቸው በፊት ራሱን ቀንዳውጣን መብላት ይቻላል ወይስ አይቻልም በሚለው መረማመጃ ነጥብ መልሳቸውን ይጀምራሉ:👌ቀንዳውጣ ሲባል ሁለት አይነት ነው።① በህሪይ (የባህር ቀንዳውጣ)② በሪይ ( የምድር ቀንዳውጣ)※ በሪዩን ቀንዳውጣ ይበላል ወይስ አይበላም በሚለው ነጥብ ላይ በኡለሞች መሀል የሀሳብ መናጋት ቢፈጠርም አብዘሀኛው ኡለሞች ግን መብላቱ እንደማይቻል ተናግረዋል አሉ!👌ስለዚህ: ከዚህ በመነሳት ይበላል ባሉት ኡለሞች ከሄድን ዘይቱንም መቀባት ይፈቀዳል ማለት ነው።አይበላም ባሉት በብዙሀን ኡለሞች ንግግርም ከሄድን ዘይቱንም መጠቀም አይፈቀድም ማለት ነው።~ ነገር ግን: አይበላም ባሉት በብዙሀን ኡለሞች ንግግር ተጉዘን ዘይቱን መጠቀም አይቻልም ለማለት በቀንዳውጣ ተሰራ የሚባለው ዘይት ሲሰራ ቀጥታ ከቀንዳውጣው ልጋግ ተወስዶ ነው ወይስ ከተወሰደ ቡኋላ ሌሎች ነገራቶች ተቀይጠውበትና የቀንዳውጣውን ልጋግነት ቀይሯል አልቀየረም የሚለውን ማረጋገጥ ያስፈልጋል። ከተረጋገጠ ቡኋላ ቀጥታ የሚወሰድ ከሆነ ዘይቱን መጠቀም አይቻልም። በሌላ ነገር ተቀይጦ የቀንዳውጣውን ልጋግነት ቀይሯል የምንል ከሆነ ደሞ እሱን መጠቀሙ ይፈቀዳል።በዚህ ዙሪያ ኪታቦችን መመልከት ለፈለገ እነዚህን ሶስት ኪታቦችን ጠቁመውናል።① መሀላ የኢብኑ ሀዝምን② መጅሙዕ አነወውይ 16/9③ ሙንተቃህ ሸርህ አል_ሙወጠእ የባጂን
ወላሂ ስፈልገው የነበረ ፈትዋነው ጀዛከላህ😘💚💚
❤
ጀዛኩምላሁ ኸይረን ለፀጉሬ እደት ተመችቶኝ ነበር ግን ኺላፍ ካለበት ነገር መራቁ ይበልጣል ጀዛኩምላሁ ኸይረን
ጀዛኩሙሏህ ኸይር እየተጠቀምኩት ጥርጣሬ ውስጥ ሁኜ ትቸው ነበር
ለፀጉሬ የተመቸኝ ቅባት ይህ ነበር ካልተቻለ ልቶወው ገና አሁን ሰማሁ አይቻልም ሲባል ያረብ ከሀራም ነገር አንተ ጠብቀኝ
እኔም ስፈልገው የነበረውነው ሺኩራን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ጀዛህ አላህ ከይር እኔ እጠቀመዉ አለሁ ይቸላለ ወይሰ አይቸለም በአላህ መለሰ ይሰጠን
አይቻልም እያሉነዉ ዉዱዕ ያፈርሳል ሢሉ ሠምቻለሁ ለዛዉም ጠይቂ
መልሡንንገሩን
ህልዞንሳይሆን. ሀለዞን. ነው😊حالزون.صح. لا هلزون
ግማሹ ይቻላል ግማሹ አይቻልም ተምታታብኝ አንዱን ንገሩኝ
@@የየየ-ኘ9ጰ ኺላፍ ስላለበት መራቁ የተሻለ ነው
ጭርሱን ብተይው ይሻላል
አልገበኝም አይቸልም ወይስ ይቸለል እኔ እየታጠቀምኩ ነዉ ንገሩኝ
አይቻልም እህት
ወይ ጉድ እኔ አንድ እንደዝ አይነት ጨርሼ አንዱ ግማሽ አለህ አንዱ ዘይቱን ነዉ ከሌሩ አንድ ነዉ እስክ በአላህ ልጠቀም ወይስ ልተዉ ዘይቱን የለዉ😢😢😢
ማሬ እኔኮ ሁለት ጨረስኩ ባለማወቅ
አይቻልም ፈዉዛን ተጠይቀዉ ዉሀ ዉስጥ የሚኖር ካልሆነ አይበላም ብለዋል እኔ ስከማዉቀው ድረስ ቀድ አዉጣ ዉሀ ዉስጥ አይኖርም እየዛፍ ላይ ነዉ የምናኘዉ ነበር
ከጠቀሚ እኔም አለኝ ግን ሀይድላይ በሆንኩ ስአቴ እቀባለሁ ከዛእታጠባለሁ@@ራህማ8
እኔ ምንለው ኢሂን ቅባት የሚቀብ ሰውች ጤነኛ ናቸው እኔ በጣም ነው የምጠላው ሳየው እራሱ ያስጠላኛል🎉🎉🎉🎉🎉
እኔሥባለማወቅ አንዱንጨርሻለሁ
እኔተጠቅሜዉ አላቅም ግን ዴህናነዉ ለፀጉር ሢሉ እሠማነበር አሁን አይቻልም አሉ
አረ እኔ አንድ ልጨርስ ስል ሠምቸ ጣልኩት አላህ አዛኝና መሀሪነዉ ይቅር ይበለኝ
አረ እኔ በጣም ብዙ ተቀብቻለሁያረብ😢😢
መቼ አስጨነቃቸዉ ሙስሊሞች ያገኙትን መጠፍጠፍ ነዉ ስራቸዉ አላህ ያዘነላቸዉ ሲቀር የሀሽሽ እራሱ በጣም ነዉ የሚጠቀሙት
አንድ ይቻላል ሁለት አይቻልም እንደ ምንም አልገባኝ
አልገበኝም እየተጠምኩ ነዉ ይቸለል ወይስ አይቸልም ንገሩኝ
ኢኔም
አይቻልም መታጠብ አለባችሁ
አይችልም ኡዱምያፈርሳልእያሉነዉ
እኔም አየተጠቀመኩነው ሁለት ጨርሻለሁ
በኦለሞች መሀል ኺላፍ አለኮ አሉ የበላል የሚሉትን ከተከተልን ይቻላል አይበላም ያሉትን ከተከተል ወይንም ከሰማን መቀባቱም አይቻል
እህቶችያው አይቻልም በሚለውያዙት የተምታታነውየሆነብኝእኔም እኔምአንድጨርሻለሁ ከአመትበፊት በፊትላይቡግርአውጥቶብኛል እሱን ነክቸ ድንገትፊቴን ነክቸ እተኛሁበት ትራሥም ፊቴንሥነካው እሱንሥተው ቡግሩም ተወኝ ያው እንደቆዳችንነው ሁሉሰውአይሆንበትም
በዋትሳብ ተጠይቆ ይቻላል ብለዋል እዝህ ያለው ግን አልገባኝም
እ ዉዱዕ ያበላሻል ሢሉነበር ማነዉ ተጠያቂዉ ተጠቀቁ ብዙአይነት ቅባትሞልቶል ያን ተጠቀሙ በርግጠኝነት በማሥረጃ ከተባላችሁ ተጠቀሙ
@@myplaystar6593 ጥያቄውም እንደዛ ነበር ግን ይቻላል ችግር የለውም ነው የተባለው ወላሁ አለም
ከሬትአደልእደየሚሰራዉጉድእኮነዉ
አልገባኝምእኔይችላልውሰአይችለም
ይቻልወይስአያይቻልም
እናተ አረብ አገር የምኖሩ አረበኛዉን ስለምትረድ የፈዉዛንን ፈትዋ አዳምጡ አይቻልም ብለዋል ዉሀ ዉስጥ ከሆነ የሚኖረዉ እደአሳ ይቆጠራል ካልሆ አይበላም ዘይቱም ሀራም ነጃሳ ነዉ ይህ ቀድ አዉጣ ደሞ ዉሀ ዉስጥ አይኖርም እየአፈር ዉስጥ ዛፍ ላይ ቀጣጥል ላይ ነዉ የሚኖረዉ
ቡቻልም አልቀባ
እኔምትቀባውቁይችአለሁኝ
እውነት ቀንድ አውጣ ነውን?
ወይ ጉድ እኔ እንደዝ አይነት አንዱን ጨርሻለሁ አንዱ ዘይቱን ነዉ ግን ከሌሩ አንድ ነዉ አሁን ግማሽ አለሁ ሊጣቀም ወይስ ሊተዉ ንገሩኝ በአላህ😢😢😢
ዉዱዕ ያፈርሣል ሢሉነበር አዋቂ እሥታዝ ጠይቂ ዉዴ
ዉዱ ምን እደሚያፈርስ ምናለ ብትማሩ እደዛ አይደለም ያሉት ሁለት አቋም አለ በደብ አዳምጡ እህቶ
@@الحمداللهاللهاكبر-ي9ذ አረበሌላነዉ የሠማሁት በዚህ አዴለም ኡኽቲ
@@myplaystar6593 እኔ ሸህ መሀመድ ሀሚድን ተጠይቀዉ አላዉቅም ነዉ ያሉት አላሁ አእለም ግን ኢላፍ ካለበት መተዉ ሻላል
@@myplaystar6593 እእ
አልገባኚም ይቻላል ወይስ አይቻልም አንዱን ንገሩና
አረ ደሞ ቀንድ አውጣም ይበላልዴ ወይኔ ጉዴ ፈላ
ግን እኮ ዋሳፕ ላይ ይቻላል ተብሏል😊
አይ ቻልም እያሉነው
ለምንድነው ግን ፈትዋ ስታዳምጡ ቀስ ብላችሁ ማታዳምጡት የተናገሩት ግልፅ ነው እኮ ሆሆ ቀስ ብላችሁ አዳምጡ መጀመሪያ
ይቻላል ወይስ አይቻልም????????ንገሩኝ
ይቻላል ስለሚበላ ከውሀ ውስጥ ከሚኖሩት እንስሳት ይመደባል
እንደዛ አይደለም ቀንዳውጣ ሲባል ውሃ ውስጥ የሚኖር እና የብስ ውስጥ የሚኖር አለ የሚፈቀደው ግን ውሃ ውስጥ ያለው ነው ምክኒያቱም የአሳን ሁክም ስለሚይዝ የብስ ያለው ደግሞ ወላሁ አዕለም ነው ያሉት ሸይኽ ፈውዛንም ተጠይቀው !! ሸይኽ አወል ደግሞ ያሉት አምራቹ በምን አይነት እንደሚያመርተው መጠየቁ የተሻለ ነው ነው ያሉት ባጭሩ !!@@KadejaToyib
መተው የተሻለ ነው ኡኽታ
መልስ:
🎙 ሸይኽ አወል አህመድ አል_ከሚሲይ ከቀንድ አውጣ የተሰራ ነው ተብሎ ስለሚወራው (snail) የተሰኘ የፀጉር ዘይት በሱ መጠቀም ይቻላል ወይስ አይቻልም ተብለው በተጠየቁት ጥያቄ መልሳቸውን ጨምቄ ሳቀርበው እንደሚቀጠለው መልሰዋል።
• ስለ ዘይቱ ከማውራታቸው በፊት ራሱን ቀንዳውጣን መብላት ይቻላል ወይስ አይቻልም በሚለው መረማመጃ ነጥብ መልሳቸውን ይጀምራሉ:
👌ቀንዳውጣ ሲባል ሁለት አይነት ነው።
① በህሪይ (የባህር ቀንዳውጣ)
② በሪይ ( የምድር ቀንዳውጣ)
※ በሪዩን ቀንዳውጣ ይበላል ወይስ አይበላም በሚለው ነጥብ ላይ በኡለሞች መሀል የሀሳብ መናጋት ቢፈጠርም አብዘሀኛው ኡለሞች ግን መብላቱ እንደማይቻል ተናግረዋል አሉ!
👌ስለዚህ: ከዚህ በመነሳት ይበላል ባሉት ኡለሞች ከሄድን ዘይቱንም መቀባት ይፈቀዳል ማለት ነው።
አይበላም ባሉት በብዙሀን ኡለሞች ንግግርም ከሄድን ዘይቱንም መጠቀም አይፈቀድም ማለት ነው።
~ ነገር ግን: አይበላም ባሉት በብዙሀን ኡለሞች ንግግር ተጉዘን ዘይቱን መጠቀም አይቻልም ለማለት በቀንዳውጣ ተሰራ የሚባለው ዘይት ሲሰራ ቀጥታ ከቀንዳውጣው ልጋግ ተወስዶ ነው ወይስ ከተወሰደ ቡኋላ ሌሎች ነገራቶች ተቀይጠውበትና የቀንዳውጣውን ልጋግነት ቀይሯል አልቀየረም የሚለውን ማረጋገጥ ያስፈልጋል።
ከተረጋገጠ ቡኋላ ቀጥታ የሚወሰድ ከሆነ ዘይቱን መጠቀም አይቻልም። በሌላ ነገር ተቀይጦ የቀንዳውጣውን ልጋግነት ቀይሯል የምንል ከሆነ ደሞ እሱን መጠቀሙ ይፈቀዳል።
በዚህ ዙሪያ ኪታቦችን መመልከት ለፈለገ እነዚህን ሶስት ኪታቦችን ጠቁመውናል።
① መሀላ የኢብኑ ሀዝምን
② መጅሙዕ አነወውይ 16/9
③ ሙንተቃህ ሸርህ አል_ሙወጠእ የባጂን
ወላሂ ስፈልገው የነበረ ፈትዋነው ጀዛከላህ😘💚💚
❤
ጀዛኩምላሁ ኸይረን ለፀጉሬ እደት ተመችቶኝ ነበር ግን ኺላፍ ካለበት ነገር መራቁ ይበልጣል ጀዛኩምላሁ ኸይረን
ጀዛኩሙሏህ ኸይር እየተጠቀምኩት ጥርጣሬ ውስጥ ሁኜ ትቸው ነበር
ለፀጉሬ የተመቸኝ ቅባት ይህ ነበር ካልተቻለ ልቶወው ገና አሁን ሰማሁ አይቻልም ሲባል ያረብ ከሀራም ነገር አንተ ጠብቀኝ
እኔም ስፈልገው የነበረውነው ሺኩራን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ጀዛህ አላህ ከይር እኔ እጠቀመዉ አለሁ ይቸላለ ወይሰ አይቸለም በአላህ መለሰ ይሰጠን
አይቻልም እያሉነዉ ዉዱዕ ያፈርሳል ሢሉ ሠምቻለሁ ለዛዉም ጠይቂ
መልሡንንገሩን
ህልዞንሳይሆን. ሀለዞን. ነው😊حالزون.صح.
لا هلزون
ግማሹ ይቻላል ግማሹ አይቻልም ተምታታብኝ አንዱን ንገሩኝ
@@የየየ-ኘ9ጰ ኺላፍ ስላለበት መራቁ የተሻለ ነው
ጭርሱን ብተይው ይሻላል
አልገበኝም አይቸልም ወይስ ይቸለል እኔ እየታጠቀምኩ ነዉ ንገሩኝ
አይቻልም እህት
ወይ ጉድ እኔ አንድ እንደዝ አይነት ጨርሼ አንዱ ግማሽ አለህ አንዱ ዘይቱን ነዉ ከሌሩ አንድ ነዉ እስክ በአላህ ልጠቀም ወይስ ልተዉ ዘይቱን የለዉ😢😢😢
ማሬ እኔኮ ሁለት ጨረስኩ ባለማወቅ
አይቻልም ፈዉዛን ተጠይቀዉ ዉሀ ዉስጥ የሚኖር ካልሆነ አይበላም ብለዋል እኔ ስከማዉቀው ድረስ ቀድ አዉጣ ዉሀ ዉስጥ አይኖርም እየዛፍ ላይ ነዉ የምናኘዉ ነበር
ከጠቀሚ እኔም አለኝ ግን ሀይድላይ በሆንኩ ስአቴ እቀባለሁ ከዛእታጠባለሁ@@ራህማ8
እኔ ምንለው ኢሂን ቅባት የሚቀብ ሰውች ጤነኛ ናቸው እኔ በጣም ነው የምጠላው ሳየው እራሱ ያስጠላኛል🎉🎉🎉🎉🎉
እኔሥባለማወቅ አንዱንጨርሻለሁ
እኔተጠቅሜዉ አላቅም ግን ዴህናነዉ ለፀጉር ሢሉ እሠማነበር አሁን አይቻልም አሉ
አረ እኔ አንድ ልጨርስ ስል ሠምቸ ጣልኩት አላህ አዛኝና መሀሪነዉ ይቅር ይበለኝ
አረ እኔ በጣም ብዙ ተቀብቻለሁ
ያረብ😢😢