ሰአዲ እራሷዋ ናት የጀነጀነችኝ አለ አሊ ጉድስ

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 184

  • @fይሁንለበጎነው
    @fይሁንለበጎነው 3 года назад +19

    እስኪ በወለጋ ጦርነት ለሚጋፈጡ ወገኖቻችን ድምፅ ሁኑ

    • @zd7680
      @zd7680 3 года назад +2

      ኢትዮ ያሉ ኢቱበርች ስለሚፈሩ ነው

    • @tube-sv4sp
      @tube-sv4sp 3 года назад

      @@zd7680 ደምርኚ

  • @እሙኢምራንነኝየመዳምባጃጂ

    ምርጥ ጥንዶች ናችሁ ሁላችሁም አላህ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ።

  • @zeharahussen6029
    @zeharahussen6029 3 года назад +11

    በጣም ምርጥ ምክር በሰል ያለ ነገር ነው እምታስተላልፉት በርቱ

  • @jemila602
    @jemila602 3 года назад

    ምርጦቺ ፍቅር በሥኬት መሥመር ሢሆን ሁሌም ቢሆን አድሥ ህይወት አለ እቅር ወሠን የለሺ እጂግ በጣም ውብ ቤት አዲማቂው ምርጥ ትውልዶቺን የምንገባበት በምርጥ ዴሥ የሚል ሥቃይ ነው ሠአድ እና አሊ ሌሎቻቺሁም እኔም አንድት ሥዴተኛ ከመዳም ተዴብቄ ሞላ አልሞላ እያልኩ ከጀመርኩት ቆየ እናም መተባበር ባህላቺን ነው አብረን እንለወጥ ሠብሥክላይብ ላይክ ሼር እንዴራረግ አንጎዳም ቅንነት ለራሥ ነው ውድ የሀገሬ ልጆቺ የረበና ሠላም በናንተ ላይ ይሁን

  • @abochnamedia-9290
    @abochnamedia-9290 3 года назад

    አሪፍ መልክት ነው ሀዊ አሳቅሽኝ በሳውዲ ትዳር መያዝ በራስ ላይ ቤዚል እደማርከፍከፍ ነው ትክክል ናቸው የሳውዲ ትዳር አስቸጋሪ ነወ

  • @ggvbv8211
    @ggvbv8211 3 года назад

    ማሻላ አላይኩም ሀዋ እርጉስ ትመሣያለሽ እርጉስ ነሽ አላሀ ይወፍቅሽ

  • @ሀለውያየኬሚሴልጅ
    @ሀለውያየኬሚሴልጅ 3 года назад +1

    ማሻአላህ ትክክል ነሽ ሰአዳ ወላሂ

  • @semiratube4819
    @semiratube4819 3 года назад +2

    ማሻአላህ ሀውይ ኤዲ እስማኤል. ግን ሀውይ እርጉዝ ነሺ መሰል ማሻአላህ

  • @ነጁየኢላፍቲዩብአድናቂነኝ

    ሀውይ ድምፅሽ በጣም ደስ ይለኛል

  • @etab6004
    @etab6004 3 года назад +1

    ሰባት አመቴ ሳኡዲ እግዚያብሄር ይመስግን ጥሩ ሽቃይ ነኝ

  • @montahamontaha7340
    @montahamontaha7340 2 года назад

    ማሻለ፣ወይኔምረቃት፣እናቴመሠሉኝ😭😭😭

  • @tube-hy3jw
    @tube-hy3jw 3 года назад +3

    ሰአዲ ውስጥ አዋቂ አሏህ ሱብሀነሁ ወተአላ ብቻ ነው ማማየ

  • @زهرةعلي-ز1ج
    @زهرةعلي-ز1ج 3 года назад

    ሀዊየ ሰአዲ ሁላችሁም ጎበዞች በርቱ ልክ ነዉ አላማ ሊኖረን ይገባል

  • @እማወድሻለሁ-ጘ3ቐ
    @እማወድሻለሁ-ጘ3ቐ 3 года назад +9

    ሀውይ እርጉዝ ትመስላለኝ አብሺሩ ውዶቸ

  • @Yesuffamily
    @Yesuffamily 3 года назад +6

    ምርጦች አይለያችሁ እስከ አኬራ ያርግላችሁ

  • @samutube8551
    @samutube8551 3 года назад +1

    በርቱ ደስ ትላለችሁ ትዳራችሁ የተባረከ ይሁንላችሁ 4ታችሁንም ይመለከታል ዱአየ😘

  • @rahmaadem4905
    @rahmaadem4905 3 года назад

    እውነታችሁን ነው ምክራችሁ በጣም ደሥ ይላል

  • @aminatube608
    @aminatube608 3 года назад +3

    ባገኛችሁት አገሰጣሚ ሚዲያ ተጠቃሚዎች በሙሉ ለሳኡዲ ስደተኞች ድምፅ ሁኑ መንግስት ላይ ጫና ማረግ አለብን ተወረ ህዝብ አለቀ አንጨካከን ምንገድ ይከፈትልን እስረኛውም በውጭ ያለውም በራሱ ወጭ ሀገሩ እንዲገባ

  • @fateyasefu684
    @fateyasefu684 3 года назад

    Mashaa Allaha

  • @hayatahmed7963
    @hayatahmed7963 3 года назад +1

    ትክክልነሽ ሀውይ ሳውዲላይ ማግባት መቃጠልነው ወላሂ

  • @Zeynab-jt8kk
    @Zeynab-jt8kk 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤

  • @Halibintbaba-z5o
    @Halibintbaba-z5o 3 года назад

    ማግባት መመረጥ ነዉ እኔ አግብቻለሁ እሱ ሳኡድ እኔ ከይት ፍቅር ካለ በዉጭ በሀገር አላምንም ያላከባች አሏህ ጥሩ ትዳር ይወፍቃችሁ ጉሉ አሚንንንንንንን

    • @سبحاناللهالعظيم-ظ3ل
      @سبحاناللهالعظيم-ظ3ل 3 года назад +1

      ልክ ነሽ ሁቢ እኔም በሩቅ ነው ያገባሁት እሱ ሳኡድ እኔ ኩዌት አልሀምዱሊላህ ከተጋባን ከ3 አመት በላይ ሆነን
      ዘንድሮ እንገባል ብለን አስበን ነበር ሀገራችን ላይ ሰላም የለም ሳኡድ ላይም ያለው ሁኔታ አስቸጋሪ ነው አሏህ ኸይሩን ይምረጥልን ሁላችንንም አሏህየ ለሀገራችን አብቅቶ በፍቅር አብሮ ያኑረን

    • @Halibintbaba-z5o
      @Halibintbaba-z5o 3 года назад

      @@سبحاناللهالعظيم-ظ3ل አሚንንንንን የኡምሪ ለሠላም ላገራችን ፍቅር ለህዝባችን አላህ ነስሩን ያምጣልን የሳኡድ ነገር ከባድ ሆኗል

    • @سبحاناللهالعظيم-ظ3ل
      @سبحاناللهالعظيم-ظ3ل 3 года назад

      @@Halibintbaba-z5o በጣም ብቻ አልሀምዱሊላህ አሚን ሁቢ

    • @Halibintbaba-z5o
      @Halibintbaba-z5o 3 года назад

      @@سبحاناللهالعظيم-ظ3ل አወ ዉዴ ኮይት የት ሠፈር ነሽ ከይቅርታ ጋር

    • @سبحاناللهالعظيم-ظ3ل
      @سبحاناللهالعظيم-ظ3ل 3 года назад

      @@Halibintbaba-z5o ሰአድ አብደላ የሚባል ሰፈር ነኝ አችስ ጠፍተሽ ነው የምትሰሪው ወላኩትራት ነሽ

  • @bintmekonentube7507
    @bintmekonentube7507 3 года назад +2

    እኔ ስአዲ እና አሊ ሀውይ ቤት እመጣለሁ ኢንሽ አላህ አስባለሁሁ

  • @tube-sv4sp
    @tube-sv4sp 3 года назад

    እስኪ የደገን ሰዉ ከማሳደግ እንደኔ የሉ ሙጮጭላ አሳድጉን ተዉ

  • @ሰላምለሀገሬለተወለድኩበት

    አሊ ውነቱነው አወልጀባይቀር ቡናላይ፠ቢስሚላ ብሎ መቅዳትነው

  • @nejbahussain9936
    @nejbahussain9936 3 года назад +3

    እናንተ ተጋብታቹው ሰውን አታግቡ አረ ሼም ነው ደፋር የውነተኛ ትዳር ከሆነ የትም ይሁን ረዛቁ አላህ ነው

  • @Halibintbaba-z5o
    @Halibintbaba-z5o 3 года назад

    አሊ ግን ወደ ገደለዉ መግባት ይልመድብህ

  • @user-gi7ff1vo5l
    @user-gi7ff1vo5l 3 года назад +2

    ውይ ኮቶች ላሏህም አልተመቼነ ባለፈው አይተሽው አታውቂምዴ ፊትሽን ወደሳአዲ ዙሪ ዛሬ ጀርባሽን አትስጪው ሆሆ እየጠቀች አደልደ እነሱን በማያገባን ነገር ለምን እንገባል

  • @sarasara929
    @sarasara929 3 года назад

    እቃእፈልገነበር. የትነው

  • @RereRere-hh5gi
    @RereRere-hh5gi 3 года назад

    💐🥀🌹

  • @hawaseid3385
    @hawaseid3385 3 года назад

    ሰዉዶችሁ አላህ ይጠብቃችሁ የኔ ዉዶች

  • @hawaseid3385
    @hawaseid3385 3 года назад +1

    በትክክል የአረብ ሀገር ወንድ አይረባም

    • @hawaseid3385
      @hawaseid3385 3 года назад

      በጣም በጣም ጡሩ ምክር ነዉ እህቴ የጠየቀያቺሁ የዝህ ሀገር ወንድ አይርባም

  • @Suls65850
    @Suls65850 3 года назад

    ማሻ አላህ ውዶቼ በርቱ ስደት ላይ ትዳር እውነት ነው በራስ ላይ በዚን እደማርከፍከፍ ነው ላይጠቅም የብዙ ሰው አላማ አስረስቷል ግን እዳላችሁት በጣም ከባድ ነው

  • @መርየምነኝየአላህባሪያ

    ሀዊ ባልሽ ብዙም ግዜ ጀርባሽ ታቀቢዋለሽ ኤንደሣአዲና አሊ ቁጭ በይ

    • @ሀዉለትሀበሻዊት
      @ሀዉለትሀበሻዊት 3 года назад

      ወይ ወደሱ ዝትዞር ከስሩ አትወጭም ተብላ ነበር በለፍው

    • @tube-sv4sp
      @tube-sv4sp 3 года назад

      @@ሀዉለትሀበሻዊት እንደግ ደምሪኚ

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 2 года назад

    👍

  • @حمدحمد-ز6ذ9ص
    @حمدحمد-ز6ذ9ص 3 года назад

    ማሻአላህደስትላላቹሁ

  • @አዩሽየአላህባሪያ
    @አዩሽየአላህባሪያ 3 года назад

    ተራርቁ ፊቅር ከባዲ ነዉ ትዳር አዲላይ ሲሆን ነዉ የሚያምረዉ ከምንወዴዉ ሰዉ ጋር አላህ ያኑሮን።።።

  • @hawaseid3385
    @hawaseid3385 3 года назад

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበርከቱ የአዉይ ቤተሰብ

  • @saada373
    @saada373 3 года назад

    ሀዊ ጎበዝ ጥሩ ሀሳብ ነው
    ጎበዝ ነሽ በርቺ

  • @halimaseyidyoutube7700
    @halimaseyidyoutube7700 3 года назад +1

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 mashalhii

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ 3 года назад

    ሀዊይ የኔዉድ ስወድሽ በርቱ ምርጥ ጥዶች 👍👍👍😘😘😘😘

  • @ሀዋቲዩብ-በ3ኘ
    @ሀዋቲዩብ-በ3ኘ 3 года назад

    አሠላሙአለይኩም ወራህመትውላሂ ወበረካትሁ ለቤታችሁአድስነኝ ላይክሰብ አሊ ሰአድቤትነውየመጣሁትትትትትት አብሽሩ

  • @Hነኚገጠሬዋ
    @Hነኚገጠሬዋ 3 года назад +4

    አሊ በጣም እወድህ ነበር ግን የሆነ ነገር ሰምቸ አለሁ የሆነች ልጂ ብር ላክልኚ ብየ ሰጥቸዉ በሀዋላ ወደ ኢትዮቢያ ልኬዱ አካባቢነዉ የሰጠችህ አላ ከልኚም ብላለች አተ ሙስሊም ነህ ካተ አይጠበቅም የሰዉ ብር ስጥ በልጂ በመሀመድ ይዠሀለሁ አይጠቅምህም የሰዉ ገዘብ ::

    • @salhebsi6877
      @salhebsi6877 3 года назад

      የምርሽን ነው

    • @Mነኝወሎየዋ-g5u
      @Mነኝወሎየዋ-g5u 3 года назад

      እረ ተይ አረጋግጭ

    • @fatumasead344
      @fatumasead344 3 года назад

      እርግጠኛነሺምጉዲነዉ

    • @bvhussenyimam1366
      @bvhussenyimam1366 3 года назад

      እኔም ይህን ነገር በኬሜት ፅፍ ኡ ቻለሁ የእውነት የውሸት አላሁ አእለም

    • @zrto4150
      @zrto4150 3 года назад +3

      ስምም ለማጥፋት ይሆናል ዛሬ ሰው ተቀያይሯል ምቀኞችም አሉ

  • @raheliyntalejiraheliyalahe5610
    @raheliyntalejiraheliyalahe5610 3 года назад

    Hewuyi ena seadi yeni nagsatochi

  • @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ

    👍👍👍👍

  • @fekertube
    @fekertube 3 года назад

    ማሻአላህ

  • @ወሎየዋሀዩዩቱብ
    @ወሎየዋሀዩዩቱብ 3 года назад

    ማሻአላሀሸ ደስትላላችሁ አላህይጨምርላችሁ በቅንነትደምሩኝ

  • @ተወከልአላህ-ኸ4ኰ
    @ተወከልአላህ-ኸ4ኰ 3 года назад

    ክክክክ ማሽአላህ አሊ ቶሎ ሚስት አላገኘሽልኝም አላለም ግን ታምራላችሁ ከሚሰወች ለወሎ ዝም አትበሉን ወልድያየ የናቴ ድምፅ ከጠፍ ቆየብኝ ስደት ላይ ሆኖ ጭቀት ከባድ ነው

  • @awirawir
    @awirawir 3 года назад +7

    የሀዋ ባል እርጋታው ደስ ሲል ዳሪኝ
    ሁለተኛ🙄✊

  • @Hነኚገጠሬዋ
    @Hነኚገጠሬዋ 3 года назад +2

    የቤዝሏ ተመችታኛለች የሰኡድ ትዳር አይረባም ዝም ትላችሁ ሸቅሉ 😀😀😀😀

  • @rabiatube422
    @rabiatube422 3 года назад

    ማሻአላ ተምረላችሁ ውደያአገረልጅ

  • @RahmaRahma-vf9lb
    @RahmaRahma-vf9lb 3 года назад

    ሃዊ ማሽኣላህ እርጉዝ ነሽ?

  • @Kedija6466
    @Kedija6466 3 года назад

    አሊ ተመሰከረለት ማሻአላህ

  • @hearmedailytech
    @hearmedailytech 3 года назад

    በጣምጥሩ،ምክርነው

  • @ሀይማኖትተስፋዬ-ገ1ቘ
    @ሀይማኖትተስፋዬ-ገ1ቘ 3 года назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @sabrtube.6486
    @sabrtube.6486 3 года назад +2

    መሻ አለ ፍቅራቹን አለህ ይጨምርለቸለ 👍👍

  • @ፋፊነኝየከሚሴዋ
    @ፋፊነኝየከሚሴዋ 3 года назад +1

    አህለን ሳህ

  • @yyyyynvjv4657
    @yyyyynvjv4657 3 года назад

    ማሻ አላህህህህ

  • @لاإلهَإلاالله-ي4و4ف
    @لاإلهَإلاالله-ي4و4ف 3 года назад +2

    ጥሩ ጥያቄ ነው ግን ትርፋቸውን ገቢያቸውን ላለማሳወቅ ነዉ እሳት ብልጥ ናቸው ክክክ

  • @ፋንድሻቲዮብ-ፀ3በ
    @ፋንድሻቲዮብ-ፀ3በ 3 года назад

    ሀዊዬ የኔ ውድ ሳአዲዬም አሊም ውድድድ ነው የማረጋችሁ

  • @awallotube8131
    @awallotube8131 2 года назад

    አረ እምታስረክቡትን ቀርፁት ምክንያቱም ያልጠለብናችሁ እያየን እንድንጠልብ

  • @tude-oi5zy
    @tude-oi5zy 3 года назад

    አረኔ. አልሀምዱሊላ. ትዳሬ ያማረነዉ

  • @ሱመያቲዩብ-በ7ጐ
    @ሱመያቲዩብ-በ7ጐ 3 года назад

    ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ለናተብለን አላለም አሊ

  • @hayatahmed7963
    @hayatahmed7963 3 года назад +2

    ወይዘድሮ ወዶች የሴትብር ታልበሉ ትዳርአልተገኘም ምንይሻላል ኡኡኡኡኡኡኡኡ ብርካልተሰጣቸው አልፍልግሽም ይላል ብርቲሰጠውግን ሀቢብቲ እሚለውይበዛል እምለው ወዶች ሊያሳድሩነው ወይስ ልናሳድራቸው አልገባኝም እደሸሪአው አደለም መኖርየያዙትወዶች ፍትህ ለሚስኪንሴቶች ፍትህህህህህህህ

  • @apptuble1610
    @apptuble1610 3 года назад

    በርቱ መሽአላህ

  • @ተውሒድሱና
    @ተውሒድሱና 3 года назад

    ሁላችሁም ምርጦች ናችሁ በርቱ😘😘😘😘😘😘😘

  • @sofiaabdu1702
    @sofiaabdu1702 3 года назад +1

    አሊ ግን ፈታ በል እሰኪ እንደ ሰአዲ

  • @ayshaendiris9947
    @ayshaendiris9947 3 года назад

    ሳህ ሰአድ

  • @እሙአልፈሪድጉራጌዋ
    @እሙአልፈሪድጉራጌዋ 3 года назад

    እኔ እቃ እፈልጋለሁ ተባበሩኝ

  • @ኢስላምሰላምነውሰሚራነኝሰ

    አቀማመጣቹ 👍👍👍👍

  • @shaikawakra5752
    @shaikawakra5752 3 года назад +1

    ዋውውውው

  • @amiiddaabareduu4791
    @amiiddaabareduu4791 3 года назад

    Wlwrwb 👍❤️

  • @ሠአድወሎዩቱብ-በ1ሐ
    @ሠአድወሎዩቱብ-በ1ሐ 3 года назад

    ማሻአላህ በርቱ በቅንነትእንዛመድ

  • @zaharamuhammad2691
    @zaharamuhammad2691 3 года назад

    ደሰትላላቸሁ

  • @እሙNHቲዩፕ
    @እሙNHቲዩፕ 3 года назад +1

    ሀዋ ተብየዋ ለባለቤትሽ ጀርባሽን አትስጭው???

  • @susu-wf9sn
    @susu-wf9sn 3 года назад

    Tekkle saudi laye magbat maqaxel naw

  • @ወሎየዋኤጁ
    @ወሎየዋኤጁ 3 года назад

    ወይ ጊዜ ሠው በዱአ ማመኑን አቆመ በላው በዛ

  • @abomuhammad5255
    @abomuhammad5255 3 года назад

    መካቁራአንከወረደበትአገርኑራችሁ ከተውሂድነገረ ግንእተእክቴላጥተባዛላችሁወንድናሤትበመጋረጃይሁኑእየተባለእናተአጂነብይጋአይንላይንተፋተችሁአሏህሂዳይሥጣችሁአሏህየነብዩንሡናከሚከተሉትያድርገን ኩንሠለፋያ

  • @llqyoss9248
    @llqyoss9248 Год назад

    ኧረ ተውግን የራሳቹህን ትዳርይዛቹህ አታግብአይባልም አላህያለውይሆናል መልካምትዳርይወፍቅቹህነው።የሚባለው።

  • @ራቢንትባባ
    @ራቢንትባባ 3 года назад

    እናንተስ ሥደት አደል ተጋብታችሁ የሄዳችሁ ከከከከከከከ

  • @tyghvxbgfy9346
    @tyghvxbgfy9346 3 года назад

    ውብ ነችሁ

  • @መሬም-ዀ6ከ
    @መሬም-ዀ6ከ 3 года назад

    እስማኤል እወድሀለሁ

  • @semirachannel9495
    @semirachannel9495 3 года назад

    ኢስሚና ሀውይ ምርጥ ጥንዶችበርቱድስይላል ሀገርችንንም ስላም ያርግልን

  • @shaikawakra5752
    @shaikawakra5752 3 года назад

    በትክክክክልማሮች

  • @hayat1500
    @hayat1500 3 года назад

    ወላሂየሣኡድትዳርበጣምአካሣሪነውአላማአሣችነው

  • @awirawir
    @awirawir 3 года назад

    አሊ ከሳ ሚስኪን

  • @sulamntoyba9990
    @sulamntoyba9990 3 года назад

    የኔልዕልቶች ስታምሩ😍😍😍

  • @hayatahmed7963
    @hayatahmed7963 3 года назад

    አህሌን ምሮች እኮንመጣችሁ

  • @lubabakassaw6057
    @lubabakassaw6057 3 года назад

    አህለን።ውዶቸ።👍👍👍👍👍👍

  • @ZainabZainab-lk4tl
    @ZainabZainab-lk4tl 3 года назад

    እህለን

  • @shhshs7450
    @shhshs7450 3 года назад

    እስት እንደመር

  • @hayat1500
    @hayat1500 3 года назад

    ሀዋእሩጉዝነት

  • @anshageta4745
    @anshageta4745 3 года назад +1

    አህለን ጥንዶች

  • @aminatali634
    @aminatali634 3 года назад

    አህለን ጥዶች

  • @dubais7336
    @dubais7336 3 года назад

    ኧረ ስአድ ማይኩን አትወልዉይ

  • @መሬምሰይድአላህወኪል

    አትቀደዱ

  • @ٱمعبدالرحمن-ح7ت
    @ٱمعبدالرحمن-ح7ت 3 года назад +1

    እኔ ላገባ ነበር 😂😂😂ምን ትመክሩኛላችሁ

    • @emutube6306
      @emutube6306 3 года назад

      እንዳትወልጂ እንጂ አግቢ በዘንዲሮ ተፍቲሽ ልጂ ከባዲ ነው

    • @ٱمعبدالرحمن-ح7ت
      @ٱمعبدالرحمن-ح7ت 3 года назад

      @@emutube6306 ኢንሻአላህ ሁቢ

    • @አላህከሪም-ሠ2ጸ
      @አላህከሪም-ሠ2ጸ 3 года назад

      @@emutube6306 ክክክእዳወልጂአላለችምእደ ካልወለደችለምንታገባለች

    • @emutube6306
      @emutube6306 3 года назад

      @@አላህከሪም-ሠ2ጸ አገሮ ትውለዲ

    • @አላህከሪም-ሠ2ጸ
      @አላህከሪም-ሠ2ጸ 3 года назад

      @@emutube6306 ክክክእሽ እኔምአሳባለዉግንባሉሀገረነዉ ምንትመክሩኛላቹሁ

  • @sarahtoto6438
    @sarahtoto6438 3 года назад

    ጅሎች ይልቅስ ለሚያሎቀው ወገናቹ ድምፅሁኑ

  • @wollo-zt8vx
    @wollo-zt8vx 3 года назад

    👍👍👍

  • @soniyasoniya7599
    @soniyasoniya7599 3 года назад

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌