Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በእግዚአብሔር ቃልና በጥበብ የተሞላ ድንቅ ወንድም ፕሮፌሰር ዝናቡ እግዚአብሔር ቀሪ ሕይወትሕን ያጣፍጥልህ።ክብር ለጌታ ይሁን።
ፕ/ር ዝናቡ አንተ በረከታችን ነህ፡ ከአፍህ ስለ ሚነገር ጣፋጭ የፀጋ ቃል ፡ብዙ ጊዜ የመስማት እድል አግኝቻለሁ ተጠቅሚያለሁ መታነፅን አግኝቻለሁ ፡ ብዙ ፀጋ ይብዛልህ ፡ ተባረክልን ኑርልን፡ ሁላችሁም ተባረኩ ፡፡
May God bless you, Professor Zinabu."
ፕሮፌሰር ዝናቡ እግዚአብሔር ይባርክህ ለዘመናት በቤቱ አፅንቶህ ያቆመህ አምላክ ይባረክ... ለኛ ትውልድ በረከት ነህ
ዘመንህ ይባረክ
ፕሮፌሰር ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ ከረጅም ጊዜ በኋላ ነው እንደገና የሰማሁህ ስታገለግል ጨምሮ ይባርክህ
አሜን የጌታ ፀጋ ይብዛልን ሃይልን በሚሠጠን በክርስቶስ ሁሉን እንችላለን።
What a sweet your tongue is! Love it! May God bless you!
Bless you
O Lord our Lord, how excellent is thy name in all the earth! who hast set thy glory above the heavens.
አሜን
እሠይ ያባቶቼ መንፈሥ.ተባረክ ...ደረስክልኝ...ወድሃለሁ...አልልህም..ትወደኛለህ...ዋ.ዋ..ዋ..ጌታዬ ኢየሱስ. 44:16
You are Gods favor display!
ጌታ እድሜ ይጨምርልህ ተባረክ አንተ ቅርሳችን ነህ
u r blessed&highly foverdmissu prof,,,.
Prof የእገ/ር ሰው ጌታ ይባርክህ እውነት ነው የክፎች ምክር አትፀናም!!!
ድንቅ መልእክት እግዚአብሔር ይባርክዎት
አጽናኝ ትምህርት ነዉ፣ ጌታ ይባርኮት ፓስተር
ድንቅ ትምህርት ነው ጌታ ዘመነህን ይባርክ ፖሮፌሰር
ደግሜ ደግሜ ባዳምጥ አልጠግብ አለኝ።
ተባረክ ፕሮፌሰር ዝናቡ ዘመንህ ይለምልም
❤❤❤
እንኳን በሰላምመጣህ እግዚ/ር ዘመንህን ይባርክ
አሜን ክስ አለው።
Professor, God bless you. God is an answer for every challenge ❤❤❤
A very encouraging message. I am very much blessed buy what I heard.
አምላኬ እግዚአብሔር አብዝቶ በብዙ ፀጋ ይባርኮት ከፍታን ለጌታ ክብር እንደመስጠት ያለ በረከት !!! እጅግ መታደል ነው
ፕሮፌሰር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ይጠብቅህም::
ጸጋ ይብዛሎት
ጌታ ይባርክህ ወንድሜ ዝናቡ። ያለንበትን ሁኔታ ታዉቃለህ። ከማጉረምረም ያዉጣኝ።
አሜን ። የእግዚአብሔር ሰው በእርስዎ በኩል ስለመጣውና ነፍስን ስለሚያጣፍጠው ህያው ቃል ጌታ አብዝቶ ይባርኮት።
ተባረክ የኔ ውድ ወንድም።
ፕ/ር ተባረኩ
God blessed
ፕሮፍ ጌታ ይባርክህ።
ኘሮፌሰር እግዚአብሔር ይባርኮት
ዶር ዝናቡ አስተማሪዬ ሳይሆት ለማመን ነው የከበደኝ ጌታ ዘመንሆንና ዘርሆትን ይባርክ !!!
አሜን አሜን
የሚሸጠውምኮ ፈውስ እውነተኛ ያልሆነ ነውና እምቢ።አሜን ሀጢአትንም እምቢ።
ፕ/ር ጌታ ይባርክህ
ማራ ይጣፍጣል
መልዕክቱን ያስተላለፋችሁም ወገኖች ተባረኩልን
የኛን ኢየሱስ ለአይሁድ ብንሰብክ፣ሙሴ ወይ አብርሃም ይምጣልን ነው የሚሉን"
ፕፌስር ዘነበ ሰለአያሆቶ በጣም ቀስ ብሎኛል ኦግዝአብሄር ይመስገን ብዙ አዋሣ ታገልግያለሁ
ሙዚቃው በፀሎት ሰዓት በጣም ይረብሻል ድምፁን ብትቀንሱት
በአይሁድ መንፈስ እንጠመቅ ፣ወይስ በክርስቶስ መንፈስ?ከዳን እስከ በርሳቤህ ፣ከዘፍጥረት እስከ ራዕይ፣ ከዘጸአት እስከ ምፃትየአይሁድን ታሪክ እየደገምን ለአይሁድም፣ለሰባኪም ድግምት ሆኖብናል።ሙሴ ለአይሁድ፣እኛ መዳንም ማዳንም አቅቶን የለም???
አይሁድ መንፈስ እንደሆነ፣አንተ አልክ።እኛ አትበል።ራሥህን ብቻ መወከል ትችላለህ።አትፍረድ።ጌታ ይቅር ይበልህ።
Zድንቄም ያማረ ተረት እሰኪ እንደ ንግግራችሁ ይታይ የአምልኮ ንግግር በማሳመር ለዘመናት ሰማን የአሁኖቹማ ባንክ ደብተር ይዞ ብራቸው ሊበዛ ነቢያቶየቻችሁ እንደ አሸን ፈሉ ግራ የገባ የሐይማኖት ቡድን እፈሩ ድፍረትህ ለመልሰ አሰደ.............@@nigsen8206
ብዙ ነን ሀሣባችን አጥንቶ ማሥተማር ማዳነቅ ተለውጣችሁ አሳዩ የምትናገሩትን ሁኑ አምላካችሁን ምሠሉና እንይ ዕለመኞች
በእግዚአብሔር ቃልና በጥበብ የተሞላ ድንቅ ወንድም ፕሮፌሰር ዝናቡ እግዚአብሔር ቀሪ ሕይወትሕን ያጣፍጥልህ።
ክብር ለጌታ ይሁን።
ፕ/ር ዝናቡ አንተ በረከታችን ነህ፡ ከአፍህ ስለ ሚነገር ጣፋጭ የፀጋ ቃል ፡ብዙ ጊዜ የመስማት እድል አግኝቻለሁ ተጠቅሚያለሁ መታነፅን አግኝቻለሁ ፡ ብዙ ፀጋ ይብዛልህ ፡ ተባረክልን ኑርልን፡ ሁላችሁም ተባረኩ ፡፡
May God bless you, Professor Zinabu."
ፕሮፌሰር ዝናቡ እግዚአብሔር ይባርክህ ለዘመናት በቤቱ አፅንቶህ ያቆመህ አምላክ ይባረክ... ለኛ ትውልድ በረከት ነህ
ዘመንህ ይባረክ
ፕሮፌሰር ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ ከረጅም ጊዜ በኋላ ነው እንደገና የሰማሁህ ስታገለግል ጨምሮ ይባርክህ
አሜን የጌታ ፀጋ ይብዛልን
ሃይልን በሚሠጠን በክርስቶስ ሁሉን እንችላለን።
What a sweet your tongue is! Love it! May God bless you!
Bless you
O Lord our Lord, how excellent is thy name in all the earth! who hast set thy glory above the heavens.
አሜን
እሠይ ያባቶቼ መንፈሥ.
ተባረክ ...ደረስክልኝ...ወድሃለሁ...አልልህም..ትወደኛለህ...ዋ.ዋ..ዋ..ጌታዬ ኢየሱስ. 44:16
You are Gods favor display!
ጌታ እድሜ ይጨምርልህ ተባረክ አንተ ቅርሳችን ነህ
u r blessed&highly foverdmissu prof,,,.
Prof የእገ/ር ሰው ጌታ ይባርክህ እውነት ነው የክፎች ምክር አትፀናም!!!
ድንቅ መልእክት እግዚአብሔር ይባርክዎት
አጽናኝ ትምህርት ነዉ፣ ጌታ ይባርኮት ፓስተር
ድንቅ ትምህርት ነው ጌታ ዘመነህን ይባርክ ፖሮፌሰር
ደግሜ ደግሜ ባዳምጥ አልጠግብ አለኝ።
ተባረክ ፕሮፌሰር ዝናቡ ዘመንህ ይለምልም
❤❤❤
እንኳን በሰላምመጣህ እግዚ/ር ዘመንህን ይባርክ
አሜን ክስ አለው።
Professor, God bless you. God is an answer for every challenge ❤❤❤
A very encouraging message. I am very much blessed buy what I heard.
አምላኬ እግዚአብሔር አብዝቶ በብዙ ፀጋ ይባርኮት ከፍታን ለጌታ ክብር እንደመስጠት ያለ በረከት !!! እጅግ መታደል ነው
ፕሮፌሰር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ይጠብቅህም::
ጸጋ ይብዛሎት
ጌታ ይባርክህ ወንድሜ ዝናቡ። ያለንበትን ሁኔታ ታዉቃለህ። ከማጉረምረም ያዉጣኝ።
አሜን ። የእግዚአብሔር ሰው በእርስዎ በኩል ስለመጣውና ነፍስን ስለሚያጣፍጠው ህያው ቃል ጌታ አብዝቶ ይባርኮት።
ተባረክ የኔ ውድ ወንድም።
ፕ/ር ተባረኩ
God blessed
ፕሮፍ ጌታ ይባርክህ።
ኘሮፌሰር እግዚአብሔር ይባርኮት
ዶር ዝናቡ አስተማሪዬ ሳይሆት ለማመን ነው የከበደኝ ጌታ ዘመንሆንና ዘርሆትን ይባርክ !!!
አሜን አሜን
የሚሸጠውምኮ ፈውስ እውነተኛ ያልሆነ ነውና እምቢ።አሜን ሀጢአትንም እምቢ።
ፕ/ር ጌታ ይባርክህ
ማራ ይጣፍጣል
መልዕክቱን ያስተላለፋችሁም ወገኖች ተባረኩልን
የኛን ኢየሱስ ለአይሁድ ብንሰብክ፣ሙሴ ወይ አብርሃም ይምጣልን ነው የሚሉን"
ፕፌስር ዘነበ ሰለአያሆቶ በጣም ቀስ ብሎኛል ኦግዝአብሄር ይመስገን ብዙ አዋሣ ታገልግያለሁ
ሙዚቃው በፀሎት ሰዓት በጣም ይረብሻል ድምፁን ብትቀንሱት
በአይሁድ መንፈስ እንጠመቅ ፣ወይስ በክርስቶስ መንፈስ?ከዳን እስከ በርሳቤህ ፣ከዘፍጥረት እስከ ራዕይ፣ ከዘጸአት እስከ ምፃትየአይሁድን ታሪክ እየደገምን ለአይሁድም፣ለሰባኪም ድግምት ሆኖብናል።ሙሴ ለአይሁድ፣እኛ መዳንም ማዳንም አቅቶን የለም???
አይሁድ መንፈስ እንደሆነ፣አንተ አልክ።እኛ አትበል።ራሥህን ብቻ መወከል ትችላለህ።
አትፍረድ።ጌታ ይቅር ይበልህ።