ስላሴ ምንድን ነው? ወሂድ ኡመር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 июн 2020

Комментарии • 9

  • @umekram69
    @umekram69 4 года назад +1

    ኣሳላሙ ኣላይኩም ዋራማቱላሂ ዋባራካቱ

  • @noorit335
    @noorit335 4 года назад

    🌹❤️❤️❤️❤️❤️ወሂድ

  • @aferanigus8679
    @aferanigus8679 4 года назад

    ድንቅ ትንተና ነው ወሂድ:: ለምን ቢባል ከሌላ እምነት ተከታይ ለዝያውም ከእስላም በዚህ ደረጃ የረቀቀ ምጽሓፍ ቅዱሳዊ ትንታኔ መስማት የተለመደ ስላልሆነ::
    ነገር ግን የስላሴዎች ትምህርት ከሚባለው በላይ የረቀቀ ነው:: ኣሁን ውሂድ በርቱዕ አንደበት የተነተንከው ወተቱን ነው:: በእምነቱ ሕጻናት ለሆኑ ሰዎች የሚሰጥ በወተት የሚመሰል ኣስተምህሮ ነው አንተ ባልከው መልክ የሚቀመጠው::
    ይህ ክልን ዘንዳ ጠንካራው ምግብ ታድያ የቱ ነው የሚል ጥያቄ ያስነሳል:: ጠንካራ ምግቡን ላንተ ኣልነግርህም:: ምክንያቱም አንተ በእምነቱ ሕጻን ስለሆንክ ሳይሆን እንደማይህ እንዲሁ ብትተው ልትደርስበት እንደምትችል መገንዘብ ስለቻልኩኝ ነው::
    ለሌሎች ሰዎች ፍንጭ እንዲሆን ግን ትንሽ ላብራበት:: በመሰረቱ የኦርቶዶሽ ሊቃውንት ፈጣሪ "ስቡእ" ወይደግሞ እንዳልከው person ነው ብለው አያምኑም:: ምሉእ በኩለሄ ወይደግሞ በግዘፈ ኣካል ሊገለጽ የማይችል ቁስን (ሰማያትና ምድር : በዘመናዊው ሶላር ስይስተሙን ጋላክሲውና ይንቨረሱ) : ዕጽዋት ሰብእና መላእክት እምሃበኣልቦ ወይደግሞ ከምንም ወደመኖር ያመጣ እንደሆነ ነው የሚያምኑት:: ይህ ሁሉ ግዘፍ ደግም በእግዚኣብሄር ውስጥ ይኖራል እንጂ እግዚኣብሄር በውስጡ አይኖርም:: ወይደግሞ ውስጡም ውጩም (ውጭ ካለው) እሱ ነው::
    የስላሴስ ነገር ካልከን ከበድ ይላል: ኣብ ራሱ መሰረቱ ነው:: ወልድ የእግዚኣብሄር ቃል ወይ ደግሞ ድምጹ ዓለማት ሲፈጠር ይሁን ያለበት ቫይብረሽን ወይደግሞ ነጎድጓዱ ከፈለግክ ቢግ ባንግ በለው ቁስን ካለመኖር ወደመኖር ያመጣበት ሃይሉ ነው:: መንፈስቅዱስ ደግሞ ሰራጺ የሚሉት ሲሆን ሲጀመር እኛን እፍ ብሎ ከጭቃ የሰራበትና በሁዋላም በሚንቀለቀል እሳት ተምሳሌት ሃዋርያት ላይ በጰንጠ ቆስጠ (ፊደሉ እምቢ ብሎኝ ነው) ያደረው ሃይል ነው::
    ይህ እንግዲህ በኔው በመሃይም ኣንድበት ሲነገር ነው እየተንተባተብኩበት ያለሁት:: በጽሞናና ብትሕትና አላዋቂነትን በመቀበልና ብችኮላ ሳይሆን ጊዜ ተወስዶ ሲታሰብበት መታወቅ ባይችልም ግንዛቤ ሊገኝበት ይችላል::
    ወሂድ ደግሞ ወተቱን ብቻ ሳይሆን ጠንካራ ምግቡንም መመገብ እንደምትችል ለማወቅ ረቂቕ እውቀት ኣይጠይቅም:: እየደረስክ ነው:: ለምን ብትለኝ በራሴው ስላየሁት ነው:: ምክንያቱም በጣት የሚቆጠሩ መጻሕፍት ኣንብቤ ያወቅኩኝ መስሎኝ "ኢኣማኒ" እስከመሆን የደረስኩበት ጊዜ ስለነበረ ነው:: ኣሁን ግን ብያንስ አለማወቄን በኩራት እናገራለሁ::
    ቸር እንሰንብት!

  • @user-fb1tu8eh9b
    @user-fb1tu8eh9b 4 года назад

    አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ኡዝታዝነ ጀዛክ አላህ ኸይር
    መሸአላህ አላህ የጨምርላችሁ
    አላህ ይጠብቃችሁ

  • @user-fb1tu8eh9b
    @user-fb1tu8eh9b 4 года назад +1

    ቴሌግራም ቻናል አላቸው
    ካላቸው ሊንኩን ላኩልኝ ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @robeltarekegnabate2513
    @robeltarekegnabate2513 2 года назад

    ወሂድ የአንተና የአርዮስ አስተምሮ በምን ይለያል?

  • @robeltarekegnabate2513
    @robeltarekegnabate2513 2 года назад

    ወሂድ አንድ ጥቅስ የለም ስትል መጽሐፈ ሲራክ ላይኮ አለ።