ሚራክል መኒ ATM ጥንቆላ ሚስጢር | Miracle Money |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 окт 2024

Комментарии • 16

  • @freweinimehari527
    @freweinimehari527 3 года назад +2

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባክህ ወንድሜ ተባረክ የሳቱትን ጌታ ኢየሱስ ማስተዋል ይሰጣቸው ይመልሳቸዉ

  • @genetzeberga1269
    @genetzeberga1269 3 года назад +1

    ተባረኬልኝ

  • @deboradawite4527
    @deboradawite4527 3 года назад +2

    ጌታ መቀለጃ አደረጉት እኮ
    እግዚአብሄር የመበለት ዳኛ የድሀ አደግ አባት ነው።
    እግዚአብሄር ከሰጠን ላይ ነው አስራት፣ መባ፣ የፍቅር ስጦታ እንድንሰጥ የጠየቀን ለቤቱ መብል ይሆን ። ያም ለራሳችን በረከት ይሆን ዘንድ ህዝባችንም ጥፋተኛ ነው በቃሉ አይፈትሽም።

  • @yosephkefelegne6164
    @yosephkefelegne6164 3 года назад +2

    ምን ይገርማል ይህ የመጨረሻው ዘመን አንድኛው ምልክት ነው እልና ሆይ ጉድ እያልኩ ባግራሞት ስሞላ አገኘዋለሁ
    ክርስቶስን የሚጋርድ ማንኛውም አገልግሎት የስህተት ትምህርት እና አዚም ነው

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 3 года назад +1

    የክርስቶስ አዳኝነት የዘለአለም ህይወት መሰበኩ ቀርቶ እንዴት በቸርች ውስጥ ስለ ምድራዊ ቁስ የሚሰበከው እኛ እኮ አዳኝነቱም ፈዋሽነቱን ፈልገን ነው የተቀበልነው አዎ እግዚአብሔር ይባርካል ይሄን አምናለው ግን እሱ ብር አትሞ በኢቲኤም የሚሰጥ ከሆነ እንዴት ነው ከስር ኢትዬጲያ ውስጥ የቀረው ባንክ ስም የለም ለራሱ የማይሆን ነው ለሌላው የሚያደርገው አብያተ ክርስቲያን ለምን ዝም አለች እነኚህ ሰዎች እምነቱንም ክርስቶስንም እያስነቀፉ ነው ስለዚህ አብያተ ክርስቲያን እርምጃ መውሰድ አለባት ኤትኤሙን አይተው ሳይሆን ጌታ ጠርቶአቸውና እውነት ገብቷቸው ነው ሊከቱሉት የሚገባው ምክንያቱም ጌታ በቃሉ ምን ብሏል ሀብታም መንግስተ ሰማይ ከሚገባ ይልቅ ግመል በመርፌ ቀዳዳ ብትሾልክ ይቀላል ይላል እኛ ልክ ክርስቶስን ስንቀበል በቃ የእኛ አይደለንም የጌታ ነን ስለዚህ እሱ የሚከብርበትን ነገር ነው ማድረግ ያለብን አብያተ ክርስቲያን ትኩረት ልትሰጥበት ይገባል በተለይ ይሄ ጆ የሚባለውን ሰው እንዲመለስ መፀለይ አለብን እኛ እኮ እንዲሁ በነፃ ነው የዳነው

  • @genetzeberga1269
    @genetzeberga1269 3 года назад +1

    ኸረ ከገባው በደንብ ምከረው ከተመለሰ

  • @EducationSNP
    @EducationSNP 4 месяца назад

    Wonidime ati sasati

  • @melb133
    @melb133 3 года назад +1

    esu ATM card bilo be gilse silweta new ende sint alu adel hizbun yaslekesu. ke tikitoch beker bizuwochu zerafiwoch nachew. hizbu diha eyhone enesu eybeletsegu hedu.

    • @melb133
      @melb133 3 года назад

      ante you tuber, adis were agenew bileh bik kemitil minale wengel bitsebkibet. Man feraj adergoh new anten? yihene akababih sint yaldane sew ale weteh wengel atsebkim? lewere ezih kememtat. asmesay hula.

  • @EducationSNP
    @EducationSNP 4 месяца назад

    የታምራት ገንዘብ አድራግ ኢየሱስ ነዉ ስለዚህ ወንድሜ ጥንቃቄ አድርግ

  • @CatBleak
    @CatBleak Год назад

    Menwu dehinetin temenyki kanite akawun tenowu yesexewu sewu kalelu zarem negem lezalalm iyesuus yadenal .yadenal yisaxal😂😊

    • @RehobothMedia
      @RehobothMedia  Год назад

      ሌብነትንና ድህነትን ለይ እሺ? አጭበርብሮ ሀብታም መሆን ከኢየሱስ ጋር ምን ያገናኘዋል ?

  • @AbinetTeshome-o7g
    @AbinetTeshome-o7g 29 дней назад

    antem benesu sm miracle money😂endigebalih aydel ende
    youtube video yeserahw
    demo rasihn ende eyesus tebeka atiy
    nege eyesus slenesu sayhon ante mn serah blo naw miteykih
    demo mnm mnm atametam